Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አው ባጥም ጡሩ ነው እህቶቼ ተጣቀሙት እኔም እጣቀማወለው ለውጥ ማሻ አላህ ነው
ከፊት ለሸሸ ፀጉር ለውጥ አይተሽበታል በናትሽ ብዛቱ ቀነሰ በዛላይ በሙሉ ነው የሚነቀለው የሮዝመሪ ውሀ ብቻ ነበር የምጠቀመው ለውጥ የማገኝበትን ንገሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ነው የኔ ልዩ በርችልኝ ላይክ ሼር ውድ❤❤❤
አስቱዬዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ🥰❤❤🙏🙏
በጣም የምወደውነው የሰራሽው የማዲያት ደግሞ ፈልጊ በርቼ ወድጀዋለው የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ ላይክም እንዳይረሳ ስለምታይልኝ አመሰግናለው
tanks sis Le temes yehonal aydel👌✨😎
እስቲ ዛሬ ልሰራዉ ነዉ
Bewer snt gzia metekem yshalal siss....thank you for your sharing.
4 ጊዜ😍🙌
enate firej west bayihon min chiger alew
እናመሰግናለን❤❤❤
ኤግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሽልኝ ለመ ለፀጉራችን በቀጣይ ባህል ቪዲዮ በቀጣይ በአዲስ video እንጠብቅሻለን በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል የፀጉራችን መንከባከብ ሰላምሽ ብዛ ልኝ አርፍ ቆይታ ነበር ውዴ አህትችን
ነገ ልስራው እስኪ
Ine yeserawt indanchi wey alhonelinyim
እህቴ መልሽልኝ ያችን አይቼ ነዉ የሰራሁት ሳምትለት እተላጃ አላደረግሁተም ልጠቀመዉ ወይስ ልተወዉ 😢😢😢ዛሬ ልቀባ ፈልግነበር መልሽልኝ😢
እዉነት ነዉ በጣም ለዉጥ ያመጣል
ግላስ ትንሽ ብርጭቆ ላይ ውሁድን መጨመር በጨርቅ በተነከረ ዉሃ ማፍላት 3ቱም ውሁድ እጅግ ውጤታማ ነው ለፀጉር እድገት።
👌🙏🙏🙏
ወራ ጋር ይባላል ቅጠሉገ
እሽ ያቡዬ
ጥሩ ነው ግን የሮዝመሪንና የቁርንፉድን ውሃ ከተጠቀምን በኃላ መታጠብ አለብን የምንታጠብ ከሆነስ በሻንፖ ወይም በሳሙና መታጠብ እንችላለን ወይ
Awo yene wudede 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Benatsh forefor betam aschegrogal mefthiwun
Flexseed best for dandruff
ለስትቀን ይጠቅማል ወይስ በየለቱነው
አዘጋጅተን ለስንት ጊዜ ይቆያል
ተጠቀሚት በጣም ፀጉራችሁ ይለወጣል
ያኛዉቅጠል ስሙምዲነዉ
ከ1 ስዓት በኋላ መታጠብ ነው ወይስ ባይታጠብ ችግር አለው?
መታጠብ ነው 😍😍
Tatben ende kbat metekem enchlalen wey?
ወረቅ ጋር ነዉ በአረበኛ ስሙ
እስኪ እሮዝመሪውን ዛሪ ልሞክረው
Kan maqaasaa hin beene namatti odeesstaare??
😂😂😂
rozemery shebet yametale weye?
አያመጣም😍
ሮዝመሪ ባረበኛ ምንድን ነው ስሙ
ሮዝመሪ ነዉ ሌላ ስም የለዉም
ጅበል አክሌል ነው በአርበኛ
ኢክሊል ጀበል ነዉ ስሙ በአረበኛ
ሮዝ መሪ ነዉ
እህቴ ለቤትሽአድስነኝ እባክሽየሜረዝምንገሪኝ የኔተፈጥሮየአጭርነዉ ፀጉሬ
ላሮ. ቅጠል ይባላል
እሺ አመሰግናለሁ ❤🙏
@@Addistube7262እያርጭ ቅበት በለዩ ተቀብተሽ ብትትዩው በጥም ጡሩ ነው
የላውሮ ቅጠሉን የት ነው የገዛሽው?
ከስፐር ማርኪት
ሰላም,ሰላም,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሖለንአሪፍ የጡጉር አዘግጅጀትነው
አመሰግናለሁ ❤🙏
ቅጠሉ ሰነመኪ ይባላል
😍😍🙏🙏
አር አይደልም ስነመኪ ሌላ ነው
@@mohammadsaad2172 ሣህ😂
Hi addis yet hager nesh
You didn't finished it after 30sec whats next
Be wor sint gize enetekim ehite melshilyn
በወር 4 ጌዜ በሳምት ሳምት የምትታጠቢ ከሆነ ከመታጠብሽ በፊት ሰርተሽ ተቀቢዉ ወይም በቀን ቀንም መጠቀም ትችያለሽ ምንም ጉዳት የለዉም ጥቅም እንጂ🙏🙏😍😍
Yikrta yanchi lemin sayadg
ከዚህ በላይ ልብስ ሊሰጣበት ነዉ እንዴ😅😅😅😅😅
ፀጉሬእረጅምነውግንበጣምስስነው
የቅረፉድውሐ ተጠቀሚ እኔ ለውጥአገኝቸበታለሑ በጣም ያበዛል የኔውድ
Metateb aleben tetekeban behal
ሠላም
❤❤❤
የላውሮ ቅጠል ነው የሚባለው
ነዉ እሺ አመሰግናለሁ ❤🙏
ተቀብተሺነው የምትታጠቢው ንገሪኝ
እሺ ሌላ ቀን ቪዲዮ እሰራለሁ
Bay leaf yebala
Kitelu keti agegnesh
ከስፖር ማርኬት
Hi
የሎሚ ቅጠል ነዉ
Ye sega metbesha naw😎👌✨
Hiiii👍👍😍😍
በእናትሽ መልሽልኝ 🙏😥 ተቀበተሽዉ ትታጠበዋለሽ ወይ ትተይዋለሽ
እሺ ነጌ የሰራሁት ቪዲዮ እለቃለሁ እንዴት እንደ ምጠቀማቸዉ❤🙏
@@Addistube7262 እሽ ዉዴ እጠብቃለሁ
ትጣጠቤዋለሺ
🙏😍
make it short
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ለ
❤❤❤👍🌹👍🌹🙏