ተወዳጇ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ልጅ ያልወለደችበት አሳዛኝ ምክንያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 45

  • @Zemedhun-eo3um
    @Zemedhun-eo3um 8 месяцев назад +9

    መሠረት አሁን ላሉት እና ወደፊትም ለሚተኩት ወጣት ኢትዮጵያጵያውያኖች ጥሩ አረአያ የምትሆን ታላቅ ኢትዮጵያዊት ነች። ሀያሉ አምላክ መወደድን፣ ጤናንና ረዥም ዕድሜ ይሰጣት።

    • @Betelehem-n2i
      @Betelehem-n2i 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 7 месяцев назад +3

    መሲ መሰረት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራእኮ ነሽ ናቸው ስታምሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ፈጣሪሽ ጠላትሽ ዲያብሎስን ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ ሁልጊዚ የመልካም ሥራ ጠላት ሰይጣን ነው።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 7 месяцев назад +3

    ባጣም እወድሻለሁ በሀይማኖትሽ በጣም ደስ ይለኛል የምታምኚው አምላክሽ የሰጠሽን ፍሬ ይባርክልሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ትባርክሽ እንዴት እንደምወድሽ እኔም ክርስትና የተነሳሁት ቅዱስ ገርኤል ቤተክርስቲያን ነው ይባርክሽ ።

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 8 месяцев назад +4

    በጣም እግዚአብሄርን የምታክብር እዬይእዬ የማትል ዉብ ሴት ናት እምነነቴን አክባሬ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 7 месяцев назад +1

    ዘወትር ውበትዋ የሚጨምር ቆንጅዬ ልጅ ሰወዳት ትልቅ ተጽኖ ፈጣሪ ልጅ ነች አምላክ ጸዳሉን ያብዛላት ውብ ቆንጆ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃት ትዳርን ቤተሰቧን ይባርክ ግን ርዕሱና ያቀረብከው ምንም አልተገናኘም ባይ ነኝ ሲጀመር ልጅ አላት የሚል የሰማይ ይመስለኛል ነገር ግን አንድ ሰው የግድ ማግባት ወይም የግድ መውለድ ያለበት አይመስለኝም ወልደውም እኮ ስንት ያልተባረከ ልጅ ያላቸው አሉ አይደል ለምን በግል ህይወት ላይ ሰው እንደሚዘባርቅ አይገባኝም ፈረንጆቹ mine your businessይላሉ እንደዚህ አይነት ወሬኞቹን ከመመቅኘት ለምን አርአያዋን ተከትለው አይሰሩም

  • @Betelehem-n2i
    @Betelehem-n2i 3 месяца назад +1

    የኔ ውድ በጣም ነው የምወደሽ መሲዬ ❤❤❤❤❤

  • @danielwondimu7465
    @danielwondimu7465 7 месяцев назад +2

    እሰይ ጎሽ እንኳን ደግ አደረግሽ።

  • @AberhetMehari
    @AberhetMehari 7 месяцев назад

    ስለትዳርሽ ሚዲያ አትግለጪ በድብቅ ይሻላል ሰው የሰማው ነገር አያምርም እንደ እናቶቻችን እህቴ መጨረሻሽ ይመርልሽ አሜንንንን

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 7 месяцев назад +1

    እንከን የለሽ ምርጥ ዜጋ

  • @Genete-e8h
    @Genete-e8h 7 месяцев назад +1

    መስዩ የኔ ውድእድሜና ጤና ይስጥሸ

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 7 месяцев назад +2

    አምላክ ይባርካት

  • @mahletabraham917
    @mahletabraham917 7 месяцев назад +2

    We love her.

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 8 месяцев назад +1

    እናት Television ለyoutub ገንዘብ ለመሰብሰብ ውሸት አታውሩ እባካችሁ የምትፅፉትና የምታወሩት ይመሳሰል

  • @MulugetaKasa-t6t
    @MulugetaKasa-t6t 7 месяцев назад

    ❤አመሠግንሻለሁ።የምትከበሪ ሴት እህታችን ነሽ ።በርቺ።

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 7 месяцев назад

    She is so beautiful ❤

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 7 месяцев назад

    ትዳርዋንም አምላክ ይባርክላት

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 7 месяцев назад

    አሁን ያሉት ፊልም እና ድራማ ሰሪዎች እውቀት የሌላቸው ከንቱ አርቲስቶች ናቸው ።ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ።

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 8 месяцев назад +4

    የማናውቀውን አላመጣህም ርዕሱና ወሬህ አይገናኝም የምን ሰብስክራይብ ነው ።

  • @alganeshhagosgermu6228
    @alganeshhagosgermu6228 2 месяца назад

    ኣለተመቸንም ኣርእስቱና ትንተናው ኣይመሳሰልም

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 8 месяцев назад +2

    ከምንም በላይ ፈጣሪ እንኳን በፍሬ ባረከሽ የሰው ልጅ ተጨነቅ ብሎት ስለ ሰው ሕይወት በማይመለከተው ገብቶ በቀን ይቃዣል። ምን ይሆናል ስለ ሰው ትተን ለራሳችን መዋያና ማደሪያ ብናስብ መሠረት ፈጣሪ በሰጣት ፀጋ መልካም ሥራን እየሰራች የሕፃናትን ነፍስ እያዳነች ነው መማርና መከተል ያለብን ይህንኑ ነው ወደ የማይመለከተን ገብተን አናቡከካ ወረኛ

  • @BirtukanHaylom
    @BirtukanHaylom 7 месяцев назад

    እዉነት ነዉ

  • @genetfantu2109
    @genetfantu2109 7 месяцев назад

    The title and what you said is not maching. But, we know meseret is one of the good actresses.

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 8 месяцев назад

    እናት ምን ትዘባርቃላችሁ የምታቀርቡትን የምታወሩትን እርግጠኛ ነኝ አታውቁትም የምትፅፉትና የምታወሩት የማይገናኝ ሰው ከፍቶ እነዲያዳምጣችሁ ስለምትፈልጉ ብቻ ውሸት ትለቀልቃላችሁ ውሸታሞች ናችሁ በጣም ታስጠላላችሁ መቼም ላዳምጣችሁ አልፈልግም🎉

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 7 месяцев назад

    ቱልቱላ ርዕስህ እና ይዘትህ ባዶ

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 8 месяцев назад +1

    ዘባራቂ ቅል ራስ።

  • @MuluworkMamuye-b8f
    @MuluworkMamuye-b8f 8 месяцев назад

    የምታቀርቡት እና ዕርሱ አይገናኝም ። ወሬ አታብዙ ። ከዕርሱ ጋር የማኝገናኝ ወሬ አታቅርቡ ። በቀጣይ የናተን ወሬ የሚያይ ሰው አይገኝም ።

  • @zolahome376
    @zolahome376 7 месяцев назад

    የፍቅር ሺሚያ ለምንድነው ዩቱዩ ላይ የሌለ

  • @AddisalemBelay-z9z
    @AddisalemBelay-z9z 8 месяцев назад

    እርአሱ ሌላ አንተ የምታወራው ሌላ።

  • @tsionfikremariam
    @tsionfikremariam 7 месяцев назад

    Betam Mert web konjo leg weddddddddddddddd yemaderegesh nesh yene konjo leleloch mesale hugne

  • @FarisMekuria-rd4gr
    @FarisMekuria-rd4gr 8 месяцев назад +4

    ርእሱና ጋዜጠኛው የሚዘባርቀው ምንም ግንኙነት የለውም ያሳዝናል

  • @mekael0326
    @mekael0326 7 месяцев назад

    እናንተ ግን ባለጌወች ናቹ።

  • @SolomonBaikedagn
    @SolomonBaikedagn 7 месяцев назад

    ዕድሜ አልተናገርክም

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 7 месяцев назад

    Abrwe. Aydlome. Atdsbebku

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 7 месяцев назад

    Ezwa. Ager. Nawe. Enkweln. Menam. Atdbebko. Aysflgme

  • @tinawa56
    @tinawa56 8 месяцев назад

    የራስዋ ጉዳይ ምን ይጠበስ

  • @AmusedBirdNest-nx8wd
    @AmusedBirdNest-nx8wd 8 месяцев назад +2

    አንተ አራስህ ምን እያወራህነዉ የማይገናኝ ወሬ ነዉ

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 7 месяцев назад

    The title of your video clip and your narration are not at all aligned. Are you a liar ? Are you cheating your audience or your own self ? Ps remember that you cannot be honest to others unless you are honest to your own self !!

  • @mekuriasime5661
    @mekuriasime5661 8 месяцев назад +1

    አቅርበህ ሞተሃል! አንተም ለሷ ጥሩ ስለህም

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 7 месяцев назад

    ውረኛ ነገር ነህ

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 8 месяцев назад

    ማነው አንቺን መለኪያ ያረገሽ??? ነፍጠኞ አርቲስቶች ብቻ እናንተ ተገለባበጡ Diaspora ያሉትን አታስቀይሙ !!

  • @terufatashene3129
    @terufatashene3129 8 месяцев назад

    Wesha nhe dedbe