ዉድድሩን ማን አሸነፈ ዉብዬ ወይስ ናሂ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 372

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +130

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቋግሚት በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +66

    ጥድ ሳይ ጥድ መሆን እሚያምረኝስ😂 ይመቻችሁ

    • @bezawelloyew5123
      @bezawelloyew5123 2 года назад

      ለምን ጥንድ አትሆንም ሶል

    • @tengert3565
      @tengert3565 2 года назад

      🤣🤣🤣 የዱባይ ሞዴል ቶሎ በል

    • @bebe-ff7fh
      @bebe-ff7fh 2 года назад

      እኔስ ብትል

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 года назад

      ክክክ እሚያምርኚስ አላልክም ገበያ መሰለህ ክክክ

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 2 года назад

      🤣🤣😂😂🤭

  • @haymanottube2933
    @haymanottube2933 2 года назад +4

    አረ ማሮች በመጀመሪያ አማትቡ ለናተም ጥሩ አድለም ለህፃኑ እንደዘው በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 года назад +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +7

    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን የስጥልን
    መጪውን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏🙏

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +5

    *እሄ ቻናል ለምን አትሰሩበትም ብየረ እያሰብኩው ነበር እንኩዋን ጀመራችሁ በቃ ቀጥሉበት ሲቀጥል ናሂ ምግብ የሚባርከው ካህን ወይም ዲያቆን ሲሆን ነው እናንተ ሰኔ ትበሉው በራሳችሁ ላይ ነው ማማተብ ያለባችሁ ሲቀጥል ጳግሚ ለማታውቁው ጶም ነው ግን ብዙ አባቶችም አስተምሮ አልሰጡበትም የሚጾመው ግን በፍቃድ ነው ልክ እንደ ጽገረ ጾም ማለት ነው በተረፈ በርቱንልውብዬ ደግም መስቀል አርጊ*

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +7

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌹

  • @ፎዚነኝየፈቲታናሺ
    @ፎዚነኝየፈቲታናሺ 2 года назад +4

    አንቺ ግን እዲህ በልተሺ የት ልደርሺ ነው 😀😀😀😀😀የጤና ምግብ ያርግልሺ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад +5

    እንኳን አብሬ አደረስን የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ ሀገሬቹ ሰላም ይደረገልን በጣም ወድድድድድድድድድድድ

  • @enat1821
    @enat1821 2 года назад +4

    አረ ውብዬ የኔ ቆንጆ ባልሽን እንደዚ በውሸት ማስደንገጥ የለብሽም ነብሰጡር ስለሆንሽ ጥሩ አይደለም ለማንኛውም አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @nas7117
      @nas7117 2 года назад

      Ye you tube birr iko lelam yaseral😂😂

  • @adsafes9474
    @adsafes9474 2 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 года назад +3

    ▣ኢማም ኢብኑ ጀውዚ ••ረሂመሁላህ•• እንዲህ ይላል▣
    ➞°✮አሁን ➷አንተ ያለህበት ➷ሁኔታን ተመልከት ➷ለሞት እና ➷ለቀብር እሚመች ➷ከሆነ በዚህ ላይ ➷ቀጥል~°✮
    ➞°✮ነገር ግን ➷አሁን ያለህበት ➷ሁኔታ ለሞት እና ➷ለቀብር ➷እማይመች ከሆነ ➷ወደ አላህ ሱብሀነሁ ➷ወተአላ ተውበት ➷አድርግ ወደሱ ተመለስ ወደ ➷እሚመች ሁኔታ ➷ተመለስ~°✮
    #ምንጭ
    📚((بستان الواعظين 193))
    👑ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ
    ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
    👑 ቡኻሪ ዘግበውታል👑

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 года назад +8

    አስረጋዡም ያምረዋል🤣🤣🤣😜

  • @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ 2 года назад +2

    ❤❤❤ስላማችሁ ይብዛ ምርጧች

  • @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ

    የኔወድወች በጣምነወ እምወዳችሁ ቸዋህዶወች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🌹💔💔🌹🌹💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹💔🌹💔

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 года назад +4

    እንኳንስላምመጣች የምውዳችሁ ከልቤነው እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ❤🌹❤በአዲሱ አመት የባርከኩከተቀደስ የሀገራችንን ስላምፍቅር የምንስማበትየምናይበት ዘመን ይድርግልን እነውብዬም ልጃቸውን በስላም አቅፍውእየሳሙ ለማየት ይድርስንአሜን እመቤቴ በስላም ሁለት ታድርግሽ ውብዬ❤❤❤❤❤

  • @NERYA414
    @NERYA414 2 года назад +3

    አች ቆጆምግብ በቀረበበት ፕራንክ ብለሽ ትጨማለቂለሽ ሆ ብሩን አታስቢም እንዴ ለነገሩ ቢዘጋውም ብሩን ሲያስብ ጠራርጎ ይበላዋል😂😂😂

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 2 года назад

    የሚመክር ዘመድ የለሽም በእርግዝና ጨዋታ ምን አለ ብትፀልይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ለእናተ ነው

  • @helenabadi9451
    @helenabadi9451 2 года назад

    ውይ ናሂ ያለው ስነ ስርዓት ያስቀናል በእውነት ውብየ እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 2 года назад

    ይገርማል ውፍረት ያስረጃል የሚባለሁ ኡነት ነው ውብዬ ውፍራት ብትቀንሽ የኡነት በጣም አመርሽ ልጅ መሆንሽም ለዬ የዛኔ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስሊው

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ናሂ መጀመሪያን ከገባርህ ጀምረህ አማትብ ከዛ ምግቡን አባትብበት!!!

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 2 года назад +3

    አባታችንሆይሳትለአትብሉ

  • @ሀዩነኝቢንባባ
    @ሀዩነኝቢንባባ 2 года назад +2

    የኔም ጓደኛየ አፍር ላይ መከባለል አመረኝ ትል ነበር አረብ አገር ደሞ አፈር የለም ክክክክከባድ ነዉ የአምሮት ነገር ክክክክክ

  • @Ggg-lg9cq
    @Ggg-lg9cq 2 года назад +3

    አረ ወይኔ ይቅር ይበልሽ የሠውም ጡር አለው

    • @zd9022
      @zd9022 2 года назад

      አታስቃኝ ከነሱስ ኮመቱች አንድኛ ክክክክ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +16

    የኔ ውዶች ሱሴ ናችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏😍🙏አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የ አንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን ❤️😘እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው 😍❤️

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 года назад

    ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው
    1ኛ ጢሞ 1፥15

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад

    አንዳድ ቀልዶች ግን በጣም ያስጠላል የተሰጠንን አመስግነን በስራቱ መመገቡ ውይ

  • @بورابورا-ص9ش
    @بورابورا-ص9ش 2 года назад +1

    Yes

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 2 года назад +3

    የምበሉትንሁሉ'ሚድያላይ'ምንይሉታል:እኔ'ሁለየምተከታታያችሁንግን:ሁሉንነገረ:ሚድያላይ:አይወጣም

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹ ደስ ስትሉ ግን ዉቤ ሰላም ይበል እንጂ ናሂ 😂😂😂 ወይኔ ግን ኧር ተይ በፕራክ እኮ ሰውነቱ ቀነሰ ሚስኪን ናሂ እያጠራቀምካቸው ፕራኩ ስትወልድ 😂😂😂

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት 2 года назад

    Wubiye 💞... Nah 😘

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад

    ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም
    ስህተትን ሙሲባ አድርገህ አትመልከት
    ከተሳሳትክ በኃላ ለማስተካከል ሞክር
    አዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም የማይሳሳትም ሰው የለም!!!

  • @hash3196
    @hash3196 2 года назад

    ወብዬ ሰትቀመጪ ጎበሰ አትበይ ለህጸኑ ጥሩ አደለም ጥንቃቄ አረጊ❤❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 года назад +2

    ነብሰ ጡር ያማረውን ሲበላ ደበቅ ብሎ ነው ውብዬ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሀልሚ💚💚

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንዴ ቆይ ታስል እንፍ በይው ተዋት አየር ስጣት ውይ ልክ አደለሽም በስመአብ ወወልድ ይቅር ይበልሽ

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 2 года назад +2

    የኔውዶች ስወዳችሁ እኳን አብሮአደረሰን💝😍💝🌹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💞💞

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +1

    ኧረ እኛም ወልደናል ግን ያች የተለየ ነው ቅብጠት ነው እንጅ አምሮት አይመስለኘም ክክክክ በጣም ተደላቀቅሽበት ቱ

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 2 года назад +3

    ውብየየኔ ደርባባውድ የኦቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቁአግሜ አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ናሂ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 года назад +1

    የተባርክ ይሁን እንኳ አደረሰችሁ ለ20015 አመት የሰላም የፍቅር የአንድን ት ይሁንልን እኛም በስደት የምንኖረዉ በላሰም በጤና አገረችን የምባ አረግልን ፈጣሪ ሆይ አሜን🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +2

    ስበሉም ስጠጡም ፕራክ ሆ እር አትቀልጂ የእወነት ትን እዳይልሺ እማማዋ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi🙏

  • @taybaahmad4619
    @taybaahmad4619 2 года назад

    አርምናይነትብልጥስውናትየውነትትንብሏትሲመለስላትፕራክትላለችበዚህግዜፅሎትጀተኮልጥሩአይደለም

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 года назад +4

    አምሮባቹሃን።🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤

  • @የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ

    ግን የምር አሳዘነኝ ድግጥ ነው እንዳለው ሁል ጊዜጥያቄ አለኝ ኢትዮ የበርገር ዋጋ ስንት ነው???

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 года назад

    እኮዋንድነመጣችወ እዳወ የወብዬን ቻነል በወለት ቢድው ሰድሰትሺይ ያሰገባችወት ወገኑቸዬ እሰከይ የኔንም እዬልኝ

  • @zinashalemayohumadane5192
    @zinashalemayohumadane5192 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ፣ፍቅርቸሁን፣ይጨምራ፣እንኳን፣አብሮ፣አደራሰን፣፣እግዚአብሔር ፣ሀገራችን ፣ሰለሞን፣ያብዛልን 💝💝🌹🌹🌹❤❤❤❤💞💞🙏🙏🙏🙏

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi🙏

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 2 года назад +2

    ዉይ ዉቤ እኔንም አስደነገጥሽን ዉይ ተዉ ይህንን ፕራንክ

  • @hiwotshewa538
    @hiwotshewa538 2 года назад +1

    አማትባችው ብሉ አረድያ

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 2 года назад

    የኔ ውድ አሁን እርጉዝ ነሽ የውጭ ምግብ አታዘውትሪ ጥሩ አይደለም አቦርጋ ሰላጣ በጥቅሉ እቤት የተሰሩ ነገር ቢሆን ይመረጣል የኔ ጣፍጭ 🥰

  • @asnuaber2717
    @asnuaber2717 2 года назад

    Desi yalal yatabaraka yehunalachu ❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @hanabelayihun7040
    @hanabelayihun7040 2 года назад +1

    ኡፍ የኒ ዉዶች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud🙏🙏

  • @iyesusgetsnew
    @iyesusgetsnew Год назад

    fikirachu yezilak ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 2 года назад +1

    አቤት ሥወዳቹህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @warkanshwarkanash6060
    @warkanshwarkanash6060 2 года назад +1

    ስወዳቹ፡ውብዪ፡አታስደግጪው

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    በሬ ከነነፍሱ መጋጥ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውብዬ ናሒ ወፈርክ🙄እስቦርት ስራ 🏋🏽‍♂️🏋🏽‍♂️🤸🏻‍♀️🏋🏻‍♂️🏋🏿‍♂️🏋🏿‍♂️🏋🏿‍♂️

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ና ቤተሰቤ ሁን አህመድ💞💞

  • @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ
    @ኑራዐይንዓብዱ-ቨ6ቐ 2 года назад +1

    አየ ውብየ በሳቂ ልፈነዳ ነው ወላሂ😂አብዳለች ይሉኛል ወላሂ መን ነካሽ ይሉኛል🤣

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 2 года назад +1

    ይቅርብሽ ውብየ የኔ ውድ ይጎዳብሻል💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige sewedeshi🙏🙏🙏

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 2 года назад

    Hubye nat ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 года назад +1

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ቀጥሉበት ዋው 😍😍😍

  • @madinaseid7937
    @madinaseid7937 2 года назад

    ውብየ ውዴ ያማርሽንማ ተረጋግትሽ ነበር መመገብ ያለብሽ

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 года назад

    በርቺ ውብዬ ጤና እንዴት ነው

  • @Tube-wb5id
    @Tube-wb5id 2 года назад

    ታምራላችሁ ውብዬ እመቤቴ ሙሉውን ቀን ትግጠምሽ
    እኔ ልጅ ሆኜ አንድ ሴትዮ አምሯት ስታለቅስ አይቼ ይሄ አምሮት የሚባለውን ቆይ ጉድ አይቼው እል ነበር የሚገርመው ሴትዬዋ ያለቀሰችው ለትንሽዬ ነገር ነበር ከዛ እኔም እንደእግዚአብሄር ፍቃድ ተራዬ ደርሶ አረገዝኩ ግን የውነት እላችሗለሁ ጭራሽ አያምረኝም ባለቤቴ እረ ይሄ አማረኝ በይኝ ይለኝ ነበር እመስለኛል የሁሉም እርግዝና ይለያያል አንዳንዱ እንደ እፃን ነው የሚያስለቅሰው እግዲ እኔም እስኪ በሁለተኛው ደሞ ጉድ አይቼ ስሜቱ ምን አይነት ይሆን ብዬ ስለማስብ ነው በነገራችን ላይ ኮመንት መፃፍ ብዙ አልወድም ዛሬ ግን የውድጤን ሁላ አፃፍሽኝ ውብዬ በይ እመቤቴ ትቅረብሽ።

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 2 года назад +1

    When I was prgent I used to have a craving for burgers 🍔 😩 but my partner at the time was so mean he didn't get me a burger .its funny I haven't forgotten about it. Nahi thank you for getting the burger 🍔 for your dear wife.keep looking after her.

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 года назад

    Wuts yishalihali sarch👏👏👏

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 года назад

    Eakon Aebaro Aederesen Adiss Aemt yeselam yefakar yahunalan

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 2 года назад

    enkan adersachu 1️⃣🌻🌻🌼💐🌼🌼

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +1

    ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሊን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @ፎዚነኝየፈቲታናሺ
    @ፎዚነኝየፈቲታናሺ 2 года назад +2

    እደው ግፍሺ ግን ይሄንንን ሚስኪን ትጫወቺበታለሺ የዋህ መሆኑን አቀሺ አቤት ጡርርርርር ደሞ አንተ ጡጦ ግዛላት😂😂😂

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    የተዋህዶ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን በስደት ሆኘ ያወጣሁትን መዝሙር ተጋበዙልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @sele9316
    @sele9316 2 года назад +2

    Yene qojo ekwan adersecho💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌾🌾🌾🌼🌼🥀🥀🌹💐

  • @caaltuudurribaadirribaa5089
    @caaltuudurribaadirribaa5089 2 года назад

    Kkkkkk majirate mittany wayyii marroshe

  • @التل-ي2غ
    @التل-ي2غ 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 2 года назад

    Betam kebtshe Nefes teru heonsh edez Ayederhem

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 2 года назад +2

    ያንቺ ፕራክ እጅ እጅ አለ

  • @ወሎየዋዩቶብ
    @ወሎየዋዩቶብ 2 года назад

    አሜን አሜን 🙏 ፍትህ ለወሎ ሕዝብ

  • @بورابورا-ص9ش
    @بورابورا-ص9ش 2 года назад

    Amen

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 2 года назад

    Wel came hubby 😍 💕 ❤

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад

    😀😀😀😀😀 አይ ውቤ ተይ ናሂን አታገላችው

  • @meserttaresa5023
    @meserttaresa5023 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 2 года назад +1

    ዉብየ 🥰🥰🥰 አሥጨነክሽዉ ግፈኛ ነሽ 😂😂😂😂😂😂 ሚሥኪን ናሂ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እክሩ💝

  • @hanateferi3040
    @hanateferi3040 2 года назад +1

    ምንድን ነው በሰመአብ በወልድ ብለክ ባርክ ያዝዉ ያዘዉ አዉጣኛ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 года назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @tigestworkneh1312
    @tigestworkneh1312 2 года назад

    ውይ ወብዬ እኔንም አሰደንገትሸኝ ማረያምን ሰውዳችሁ ♥♥♥♥

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 2 года назад

    Lemelaw Orthodox emnet teketayich bemulu inkoan Le kokme Beal aderesachw❤️❤️❤️❤️

  • @addiswollo7098
    @addiswollo7098 2 года назад

    Nahi bela enji

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 года назад +3

    ካሜራ ደቅናቹ መቃባጠር ልማዳቹ ነዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተስቤ ሁኚ ውድድ

  • @alainexpo5686
    @alainexpo5686 Год назад

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 2 года назад

    የኔ ልዩ ወች💞

  • @aliandheyatyoutube3190
    @aliandheyatyoutube3190 2 года назад

    ምግብ ከመብላታችሁ በፊት የምትሉት ትርጉሙ ምድን ነው ?

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 2 года назад

      ፈጣሪን ማመስገንና የተባረከ እንዲሆን መፀለይ ማለት ነው

    • @aliandheyatyoutube3190
      @aliandheyatyoutube3190 2 года назад

      @@haymanotamare6747 በስማም ማለት ምን ማለት ነው በስ ባረበኛ በቃ ማለት ነው ይቅርታ

  • @mebiwud3484
    @mebiwud3484 2 года назад

    Amaregn kemalet lela video yelem ende izaw begoyadachu cherisu ishi yastelal

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 2 года назад +1

    Woww

  • @meserttaresa5023
    @meserttaresa5023 2 года назад +1

    😬😬😬😬😬

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 года назад +1

    አይዞሺ ዉብየ ዉሀ በደብ ጠጭ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад

    እኔ ደግሞ የውነት መስሎኝ ትን ያለሽ ደነገኩ 😏🙄😂😂😂🤣

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 Год назад

    😂😂ውብዬ

  • @degituteshger1525
    @degituteshger1525 2 года назад +4

    ሲጀመር የምግብ ውድድር ከምን የመጣ ነው ድሮ እናቶቻችን ሲሰጡን ዞር አርገው ነው የአሁኑ ጊዜ እማ ሁሉን እዮልይ እልኸ እኛ ነሽ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      ያማኮ ድሮ ቀረ ግዜችን ሁሉ ባደባባይ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад

    ሰዉ በእግዚአብሔር እጅ በይዞ እንዲህ እያደርግም ፀልይ እናት አለም በቃችሁ ፕራንክ

  • @genethabeshawit371
    @genethabeshawit371 2 года назад +1

    ድሙርኝ በናታቸው