Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እነዝህ ሰወች ግን ለኔ ብቻ ነው ሚመቹኝ ?ማነው እንደኔ እነሱን ሲያይ ትክክለኛው የገጠሩ የተወለድበት ቦታ ያለ የመመስለው 🙌🙌🙌
ኧረ እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ገጠርዬ ነበሴ ነው❤❤❤❤
በጣም
ፈታ ያረጋሉሉሊ
ውይ እመዋ ዋና ካራቲስት እኮ ነሽ 😂ስወድሽ❤!!!!
እኔ እነሱን ሳይ ስደቴ ያናድደኛል አገርቤት ይናፍቀኛል እፍፍፍ😢😢😢😢
እመዋና ታደሰ ባንድ ሲሰሩ ነው የሚደምቀው 🤣🤣🤣❤❤❤ ታደሰየ የተቋረጠውን ጨርሱልን ተው ግን 😂😂 ይጨረስልን የምትሉ 👍👍👍👍
እኔ 😂😂😂😂
@@Saeda263 🤣🤣💝💝💝💝
እኔ❤
እኔ
አዎ ይጨርሱልን
ማነዉ እንደኔ ዉድድድ የሚያረጋቸዉ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ❤❤❤❤❤❤
ከሜዲያን
❤❤❤❤ጎጃም አማራ ድራማ ሲሰራ ልብ በሉልኚ አንድ ቀን ቦለቲካ ግደለው ፍለጠው አይሉ ምርጥ
አየ እመዋ እና ታደሰ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
እረ እመዋ እራሱ ደንበኛ ካራቲስት 👌ዋው 💝ስወዳችሁ
ያያ ገረመው ልጅ እንዴት አባቱ ያምራል ውዶች አግብቷል ይሆን እስኪ ጠይቁልኝ
😂😂😂 ጥይቂው
😂😂😂😂😂 እደታባቱ ነው እሚያምር አቺ😂😂
Ayinshi👌
😂😂😂😂 ምነ በደህና
@@Alem-v2n😂😂😂😂
የሣር ቤቱ ውበት ቀድሞ ታየኝ ሢያምር ምርጦች አድሥ አድሥ ነገር ሥለምታሣዩን እናመሠግናለን
😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ በሳቅ እረ እግር ሰራ አለች እመዋ ከታዴ ጋር ስትሰሩ የበለጠ ለዛ አለው ሁሌም አሪፍ ናችሁ❤❤❤
ብዙ ናፍቆቴን በናንተ ነው እምወጣው❤😊
😂😂😂😂😂 አነጋገራቸው በጣም ነው ዘና የሚያደረገው ትክክኛ ኢትዮጵያዊ ቀለም
እንስራ ሲታጥብ እናቴ ትዝ አለችይ በህይወት ባትኖርም
❤️የ ግጥር ኑሮ በ ጣም በ ጣም ደስ ይ ላል ❤️ክበር ለ ገበሬ አርሶ ለሚያ በላን ❤️👍👍👍
አበጀሽ እስፓርቱ ይመቻል ወይ ታዴ ዛሬ የእውነት አባውራ ሁነሀል😢😢😢❤
😀😀😀😀"አንተም ሱሪ እሱአም ሱሪ ለብሳችሁ እንዴት እንደምንለያችሁ "😀😀😀😀እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቀሚስ እንጂ ሱሪ ለባሽ አያድርገን እነ እመዋ አሳቃችሁን።የባለፈውን ተከታታይ ድራማ ጨርሱልን 😀😀ቤታችሁ ሲያምር
ጥቁር. ለባሹ. አርጋታዉ. ደስምስል. ሁለምምይመቻችሁ. ❤️❤️❤️❤️
አቦ ተከታታዩን ድራማ ወዲህ በሉ
የአበጀሽ ስፓርት ፈታ አደረገኝ😂😂😂😂😊
እስፖርቱ ተመቸኝ 🤸🏼♀️🤸🏼♀️🤸🏼♀️🏋🏿♂️ጥሎብኝ ስወድ 😂😂😂 አበጀሽም ጀመረች 🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏿♀️
ክክክክክክክክ
ወይኔ እመዋ እርግጫዋ😂😂😂😂😂😂👍👍👍👌
በሳቅ ሞትኩ አቶ አበጀሽ 😂😂😂😂😂
💚💛❤️ dese telalachehu 😂 tebareku
ዕንድህ አይነትድራማ ስወድ❤❤❤
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩላችሁ እመዋና ታደሰ ያሉበት ይደምቃል ታደ 😅😅😅😅😅😅😅ጉድ ይሄ ገንዘብ የማያደርገው ነገር የለም ታዴዴዴ
አይ ታደሰ እመዋ 😂😂😂😂😂ስወዳችሁ ይገነጣጥለዉ አላለም😂😂😂
አህሊን እኳን ዴህና መጣችሁ❤❤❤ የበፈቱን ቅጥሉበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ስወዳችሁ በርቱ
ምረጦች የዋህ እንኳንም ከናታ ተፈጠረኩ❤🎉🎉🎉
This is award winning 👏 Hats off to everyone 👏
ኹሉም ምርጦች ናቸው። እንደእመዋ የሚሆን ግን የለም። ለማንኛውም የሐገራችን የቲያትር መድረክ ግን በአብዛኛው የተያዘው በማይመጥኑ ሰዎች ነው። ታድያ በየት አልፈው ወደማማው ይውጡ?
ኧረ የነ ሀይሌ የጀመራቹትን መጨረሻዉን የት አረጋቹት የታዴ መጨረሻ እንየዉ
በርቱ መድኃኔዓለም ይግለጥላችሁ
የብርቁ እናት በጣም ነው የምወድሽ
ወይኔ በሳቅ ሞቱኩ😅😅😅😅😂 እምዋ
አይ አበጀሽና ታዴ እንዴት ላርጋችሁ የኔ ማሮች
ደስ ይላል
ማርቆስ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅ
ምርጦች እዴት እደምወዳቹ ❤❤አይ እመዋ😂😂😂😂
የዛሬው ኮማንዶ ይለያል ካረባ ወንድ ትበልጫለሽ የኔ ዬዋህ ህዝብ 😅😅😅አበጁዬ
ታዴም ለዚህ በቃህ ዋይ ወይ ጊዜ ለነገሩ የአበጀሽስ እንባ 😢 መቼ የገጠሩን ድራማ እናንተ ብቻ ስሩት 😮😮😮😮
በ ህይወቴ እንደ ዘሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳቹ እናንቴ ነፍስ ነገር❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ብእዉንት እነዚህ ድንቅ ሰዉች እናበረታታችዉ
ዋው ልጅቱ የቴካንዶ ተማሪ ናት በርቺ
ኧረ ወይኔ በሳቅ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ😂😂😂😂😂
ትልቅዋን እናት ተብየዋን እንደኔ የሚወዳት የለም መቸም ከተዋናይሁሉ የምወዳት 1ኛናት ይመችሽአቦ
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እጅግ አዝናኝና አስውቂኝ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹 ውድድድ
ውይ የኔ ወርቆች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤💛😁😁😁
ሆይ አበጀሽ መራገጥ በጣም ነዉ የምትወደዉ
ከተማ ተወልጄ አድጌ የገጠር ሰው ፍቅር ሁሌ የሚወዘውዘኝ ነገር ለኔም እንግዳ ነው። እናንት ተዋናዮች ተባረኩ፣ ድንቅ ተሰጥኦ አላችሁ። የቴዎድሮስ ራዕይ ቴአትርን ጌትነት እንየው ሙሉ ተዋናይ ከባህርዳር ተጠቅሞ ብሔራዊ ቴአትር ያየሁትን አስታወሳችሁኝ።
እመዋ /አበጀሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሀ ሁይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አጀብ አበጀሽ ከንውለድ ብየህ አላለችም😅አቤት የለበሳችሁት ጋቢ ጥለቱ ማማሩ ሀገራችንኮ ባህላችን ያማረ ውብ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያውርድልን ግን 👍👍👈ለምን የማታረጉ አይታችሁ ዝም🤔🤔እግር የሚነሣበትን ቦታ ለይ😅ኧረ አበጀሽ እግር አነሣሥ የምር ትለያለሽኮ ግን ጀግና ተዋናይ🌹ስወድሽ🌹አጀብ የጀዋሉ ብዛት ሢያወራ የሆኑት መሆን እደኔ ያሣቀው🤣አይ ገዘብ የማያረገው የለምኮ በወሬ ጨልለው ጉድ ሆኑ😅በርቱ👍👈
ሰላም ለሀገራችን❤
@ እመዋ ወዮ በሳቅ 😂😂😂 አቺው በለጠሽ ካሪቲስት 👌👏👏👏
😊😊😊😅😅😅,😂😂😂😂😂😂ዛሬ በሳቅ ልቤ ቆሰለ
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ አይ እመዋ ካራቲን ልዮ እኮ ነው ክክክክክክ
ቀጣዪን❤❤❤❤❤
አረ እደዉ ስወዳቸዉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂
አይታዴ😂😂ና እምዋ ባዶቻችን ቀረን አሉ ለብር ብለው😅😅😅😅
እረግ እግር ሰራ😅😅😅😅😅ወይይይ
አየር እየገባሽ እኮ ነው እረ ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂አይ እናተ ሰወች😂😂😂😂❤❤❤❤❤
አይ እምዋ ስወዳችሁ የኔ ስልጡን❤❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤😂😂😂
ወይ ጅቡቲ መኪናውቾን አታዎጣቸው ሲል አበጀሽ እና ታዴ ፍጥጥጥ አላሉም ክክክክክክ
Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom ❤❤.
አበጀሽ፡ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
የዛሬው ደግሞ እኔን የታየኚ በሩቁ የሚታይ ቤተክርሥቲያን ነው ማርያምን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖
ልክ ነሽ ባህር ዳር ገብርኤል ይመስለኛል አባይ ማዶ
እያዝናናችሁ አስተማሪወች ናችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነውምወዳቸው
እምዋ እየቅል እንተኛ ብላህ ነበር ታዴ😂😂😂😂እንዴው አትሰማም😂😂ወይኔ ጥበብ ቦታዋን አገኘችኮ መታደል ጀሮአችን እራሱ እንዴት ደስስስ እያለሁ ያዳምጣል መሰላችሁ ችሎታ ቢኖረኝ በሚሊየን ነበር ላይክ እና ሸር የማደርጋችሁ ❤❤❤❤❤
ሥወዳችሁ ክክክክ የሚሊየኑ ነገር
የመጀመሪያው ጨርሱልን የታደሰ መጨረሻ ናፈቀኝ
ዋይ ዋይ በሳቅ ገደላችሁኝ
Aye Tade ere nifasi eyegeba new alalem
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አበጀሽ ገደለቺኝ በሳቅ 😂😂😂
እኔም እወዳቸዋለሁ
ያረቢ በሳቅ ወላሂ እባየ😂😂😂😂😂😂
አይ እመዋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ❤❤❤
አበጀሽ 1 ኛ❤❤
የሳቄ ምንጮች ስወዳችህ❤❤❤❤❤
የሳቄ ምንጮች እዴት እደምወዳቸችሁ ያደኩበት ቅየ ታሰታዉሱኝ አላችሁ አይ ትዝታታታታታ
😂😂😂😂😂❤❤❤ስወዳቹ ስትመቹ❤❤❤❤
Yegeter yehune hulu betame des ylale betame new yemimechugn
😂😂 ይመቻችሁ በርቱ🙏
ስወዳችው ❤
አረ ወየውኒ አበጀሸ ገናነኝ አለች 😁😁😁
የስፖርት ፓርት የተመቻችው 🙄🙄😁😁😁
😂😂😂😂😂
እኔ😀😀😀 እምዋ እማ አሳቀቺኝ
😂😂😂😂@@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
ወየዉ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂ስወዳቸዉ❤❤😊
😂😂😂😂😂😂😊
አሪፍ ነው ያለውን ነው በድራማ መልክ ያቀረቡት የኢትዮጵያ ውላጆች እንዲህ መሆናችሁ ያሳዝናል :: ጉድድድድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሳይበር ✈️ ይዝዋት ይሂድ ❤❤ 😂😂 አረ ገንዘብ አልወሰወሰችው 😂😂
የምር እያበሳጫችሁኝ ነው ለምን የባለፈውን አፈጽሙትም
የታዴንና የመዋን መጨረሻ ሳታሳዩን 😌😒
እኔምእወዳቸዋለሁ
አረ የብርቁ ድራም ጨርሱልን ታዴን መጨርሻውን እንይ😊
ሻይ እና ቡና እቤትሽ አጠጭም አለች እመዋ 😅😅😂😂😂😂
ክክክክክክ
አበጀሺን ወድጄ ልምት ነው የኔናት❤
ድምቀቶች❤❤❤
Eny Erasu Betam New Yemewedachewi
ስወደችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዝህ ሰወች ግን ለኔ ብቻ ነው ሚመቹኝ ?ማነው እንደኔ እነሱን ሲያይ ትክክለኛው የገጠሩ የተወለድበት ቦታ ያለ የመመስለው 🙌🙌🙌
ኧረ እኔም በጣም ነው ምወዳቸው ገጠርዬ ነበሴ ነው❤❤❤❤
በጣም
ፈታ ያረጋሉሉሊ
ውይ እመዋ ዋና ካራቲስት እኮ ነሽ 😂ስወድሽ❤!!!!
እኔ እነሱን ሳይ ስደቴ ያናድደኛል አገርቤት ይናፍቀኛል እፍፍፍ😢😢😢😢
እመዋና ታደሰ ባንድ ሲሰሩ ነው የሚደምቀው 🤣🤣🤣❤❤❤ ታደሰየ የተቋረጠውን ጨርሱልን ተው ግን 😂😂 ይጨረስልን የምትሉ 👍👍👍👍
እኔ 😂😂😂😂
@@Saeda263 🤣🤣💝💝💝💝
እኔ❤
እኔ
አዎ ይጨርሱልን
ማነዉ እንደኔ ዉድድድ የሚያረጋቸዉ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ❤❤❤❤❤❤
ከሜዲያን
❤❤❤❤ጎጃም አማራ ድራማ ሲሰራ ልብ በሉልኚ አንድ ቀን ቦለቲካ ግደለው ፍለጠው አይሉ ምርጥ
አየ እመዋ እና ታደሰ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
እረ እመዋ እራሱ ደንበኛ ካራቲስት 👌ዋው 💝ስወዳችሁ
ያያ ገረመው ልጅ እንዴት አባቱ ያምራል ውዶች አግብቷል ይሆን እስኪ ጠይቁልኝ
😂😂😂 ጥይቂው
😂😂😂😂😂 እደታባቱ ነው እሚያምር አቺ😂😂
Ayinshi👌
😂😂😂😂 ምነ በደህና
@@Alem-v2n😂😂😂😂
የሣር ቤቱ ውበት ቀድሞ ታየኝ ሢያምር ምርጦች አድሥ አድሥ ነገር ሥለምታሣዩን እናመሠግናለን
😂😂😂😂😂😂 እረ ሞትኩ በሳቅ እረ እግር ሰራ አለች እመዋ ከታዴ ጋር ስትሰሩ የበለጠ ለዛ አለው ሁሌም አሪፍ ናችሁ❤❤❤
ብዙ ናፍቆቴን በናንተ ነው እምወጣው❤😊
😂😂😂😂😂 አነጋገራቸው በጣም ነው ዘና የሚያደረገው ትክክኛ ኢትዮጵያዊ ቀለም
እንስራ ሲታጥብ እናቴ ትዝ አለችይ በህይወት ባትኖርም
❤️የ ግጥር ኑሮ በ ጣም በ ጣም ደስ ይ ላል ❤️ክበር ለ ገበሬ አርሶ ለሚያ በላን ❤️👍👍👍
አበጀሽ እስፓርቱ ይመቻል ወይ ታዴ ዛሬ የእውነት አባውራ ሁነሀል😢😢😢❤
😀😀😀😀"አንተም ሱሪ እሱአም ሱሪ ለብሳችሁ እንዴት እንደምንለያችሁ "😀😀😀😀
እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቀሚስ እንጂ ሱሪ ለባሽ አያድርገን
እነ እመዋ አሳቃችሁን።
የባለፈውን ተከታታይ ድራማ ጨርሱልን 😀😀
ቤታችሁ ሲያምር
ጥቁር. ለባሹ. አርጋታዉ. ደስምስል. ሁለምምይመቻችሁ. ❤️❤️❤️❤️
አቦ ተከታታዩን ድራማ ወዲህ በሉ
የአበጀሽ ስፓርት ፈታ አደረገኝ😂😂😂😂😊
እስፖርቱ ተመቸኝ 🤸🏼♀️🤸🏼♀️🤸🏼♀️🏋🏿♂️ጥሎብኝ ስወድ 😂😂😂 አበጀሽም ጀመረች 🤸🏼♂️🤸🏼♂️🤸🏿♀️
ክክክክክክክክ
ወይኔ እመዋ እርግጫዋ😂😂😂😂😂😂👍👍👍👌
በሳቅ ሞትኩ አቶ አበጀሽ 😂😂😂😂😂
💚💛❤️ dese telalachehu 😂 tebareku
ዕንድህ አይነትድራማ ስወድ❤❤❤
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩላችሁ እመዋና ታደሰ ያሉበት ይደምቃል ታደ 😅😅😅😅😅😅😅ጉድ ይሄ ገንዘብ የማያደርገው ነገር የለም ታዴዴዴ
አይ ታደሰ እመዋ 😂😂😂😂😂ስወዳችሁ ይገነጣጥለዉ አላለም😂😂😂
አህሊን እኳን ዴህና መጣችሁ❤❤❤ የበፈቱን ቅጥሉበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ስወዳችሁ በርቱ
ምረጦች የዋህ እንኳንም ከናታ ተፈጠረኩ❤🎉🎉🎉
This is award winning 👏 Hats off to everyone 👏
ኹሉም ምርጦች ናቸው። እንደእመዋ የሚሆን ግን የለም። ለማንኛውም የሐገራችን የቲያትር መድረክ ግን በአብዛኛው የተያዘው በማይመጥኑ ሰዎች ነው። ታድያ በየት አልፈው ወደማማው ይውጡ?
ኧረ የነ ሀይሌ የጀመራቹትን መጨረሻዉን የት አረጋቹት የታዴ መጨረሻ እንየዉ
በርቱ መድኃኔዓለም ይግለጥላችሁ
የብርቁ እናት በጣም ነው የምወድሽ
ወይኔ በሳቅ ሞቱኩ😅😅😅😅😂 እምዋ
አይ አበጀሽና ታዴ እንዴት ላርጋችሁ የኔ ማሮች
ደስ ይላል
ማርቆስ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅ
ምርጦች እዴት እደምወዳቹ ❤❤አይ እመዋ😂😂😂😂
የዛሬው ኮማንዶ ይለያል ካረባ ወንድ ትበልጫለሽ የኔ ዬዋህ ህዝብ 😅😅😅አበጁዬ
ታዴም ለዚህ በቃህ ዋይ ወይ ጊዜ ለነገሩ የአበጀሽስ እንባ 😢
መቼ የገጠሩን ድራማ እናንተ ብቻ ስሩት 😮😮😮😮
በ ህይወቴ እንደ ዘሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳቹ እናንቴ ነፍስ ነገር❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ብእዉንት እነዚህ ድንቅ ሰዉች እናበረታታችዉ
ዋው ልጅቱ የቴካንዶ ተማሪ ናት በርቺ
ኧረ ወይኔ በሳቅ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ😂😂😂😂😂
ትልቅዋን እናት ተብየዋን እንደኔ የሚወዳት የለም መቸም ከተዋናይሁሉ የምወዳት 1ኛናት ይመችሽአቦ
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እጅግ አዝናኝና አስውቂኝ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹 ውድድድ