እናቴ እድሜዋ ገፍቷል በውሃ ውዱዕ ለማድረግ ትቸገራለች ||ፈትዋ ክፍል 3||
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- በፈትዋ ክፍል ሶስት ፕሮግራማችን እነዚህን ጥያቄዎቻችሁን ዳስሰናል።
1) ማድቤት ውስጥ ለብሼ ስራ የሰራሁበት ወጥ ሊጥ ምናምን የነካካው ልብስ ለብሶ መስገድ መቅራት ይቻላል ወይ ?
2) ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው በረመዳንም ሆነ በማነኛውም ጊዜ ቁርዐን ለመቅራት ኢባዳ ለመስራት ስራውን ትቶ መሄድ ይችላል ወይ ?
3) ደም አይቼ የወር አበባ መስሎኝ ኢሻ እና ሱብሂን አልሰገድኩም ነበር ከዛ ቡኋላ ደሙ የወር አበባ ደም አለመሆኑን አረጋገጥኩኝ ትጥበት አለብኝ ወይ ሰላቱንስ ቀዷውን መስገድ አለብኝ ወይ ? ወንጀልስ አለብኝ ወይ ?
4) እኔ ኒቃብ ለባሽ ነኝ ወንዶችን ሰላም ማለት ወይም ሰላምታ መስጠት እችላለው ወይ ?
5) ፈርድ ግዴታ የሆነን ትጥበት እንዴት ነው መታጠብ ያለብን የወር አበባ እና የጀናባ ትጥበትስ ይለያያሉ ወይ ?
6) ፈርድ ትጥበት ወይም ውዱዕ ካደረገ ቡኋላ ኒያውን አስመልክቶ ጥርጣሬ ከመጣበት የዚህ ሁክሙ ምንድ ነው
7) ውዱዕ ካደረኩኝ ቡሃላ ልጄ ብትሸናብኝ ውዱዕ ይጠፋብኛል ወይ ?
8) በሰላት ወይም በጾም መሃከል ሁልጊዜ ነጭ ወይም ቢጫ ነገር ከማህጸኔ ይወጣል ሰላቴ እና ጾሜን ያበላሻል ወይ ?
9) የወሊድ ደም ከ 40 ቀን በፊት ከቆመ መስገድ መጾም ወይም ግኑኝነት ማድረግ ይቻላል ወይ ?
10) መታጠብ ግዴታ ሚሆንብኝ ግንኙነት ሳደረግ ብቻ ነው ወይስ ኢህቲላም ስሆንም ጭምር ነው ?
11) እናቴ እድሜዋ ገፍቷል ወደ 90 አመት ተጠግታለች ውዱዕ በውሃ ማድረግ በጣም ይቸግራታል እና ለሷ ያለው መፍትሄ ምንድ ነው ?
________________________
ዩቲውብ ሊንክ
/ harimatv
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"
ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ ሀቂቀተን ደስ የሚል ትምርት በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን
ሶላት ብትል ጥሩ ነው ።እንደው ሰላት ከማለት
صلاة✅ سلاة❌
ሶላት ✅ ሰላት❌
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤