2030 ዓመትን ሳይንቲስቶች በጣም ፈርተውታል!!ለምን?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, ጋዜጠኛና መ/ር ዐቢይ ይልማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 119

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 года назад +10

    እግዚአብሔርን በጣም በጣም እፈልገዋለን እርሱን ከያዝን ምንም ነገር አያስደነግጥም አያስፈራም መምሕር እናመሰግናለን

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад

      EWENETE NEWE ESOOON YEYAZE YAMENE AYEFERAME SEMOOO YEBAREK YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE CHEROO MEDHANIYALEME AMÈNE AMÈNE AMÈNE

    • @liveinpeacewitheveryone6579
      @liveinpeacewitheveryone6579 2 года назад

      @@gebregziabheraberash4121 አሜን አሜን

    • @michaeltaddesse9522
      @michaeltaddesse9522 2 года назад

      my brother population growth is one of major problems in the world so comments on this topic you are not professional there will be major problems in Africa

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад

      @@michaeltaddesse9522 MEGEMEREYA SELE ERASEHE EWEKE. KE EZA BEHOLA LE 2nd hone sewe tenageralehe...

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክን የያዘ ሰው አይፈራም
    እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቅዱስ ቃሉ
    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘለዓለም ያድናል ያስመልጣል ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +10

    መምህር እንኳን ደና መጣ እናመሰግናለን ዋይኔ 2030 ዓመት ምረት አይደለም ዛሬ ታኚቼ ነገ እነቃለው እንዴ ቢየ ነው የማስበው በጣም አስጨናቂ ጊዜ ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 2 года назад +2

      በትክክል ሁላችንም እንደዛው ነው የምናስበው፡፡

  • @sisaysisay6081
    @sisaysisay6081 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ሀቢይ ይሊማ ተባረክ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 2 года назад +2

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በጣም ለየት ያለ የሚገርም እውቀት ነው እያሳወከን ያለሀው በርታ ፣፣ ግልፅና ግልፅ ፣ ..እየታየ ያለ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 2 года назад +5

    "Geta Hoy Restehen Barek Hizbihin Aden". Memher Abiy Medhanialem kale hiowt yasemalin. Dekamih fre yafra.🙏🏻

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 года назад +5

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ያሰበን አሜን እጅግ በጣም አብዝተን ወደ እግዚአብሔር
    መጠጋት ያስፈልገናል ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ምንም ማደረግ አይቻልም አዎ ያለነው ባለቀበት በመጨረሻ ዘመን ላይ ሆነን ችላ ልንለው አንችልም

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 2 года назад +3

    እናመሠግናለን አብያችን 🙏

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад +3

    እድሜህ ይርዘምልን ወንድም አለም ❗❤️🙏

  • @kennedyalffa
    @kennedyalffa 2 года назад +2

    ኣዎ ሳይንትስቶች ይፈራሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር የለም ስለሚሉ ::እግዚኣብሄርን የሚያምን በእርሱ የሚወከል ግን እግዚኣብሄር ይጠብቀዋል ኣይሰጋም::ሳይንትስቶች እንዲህ ኣሉ ,እነ እንትና እንዲህ ኣሉ የሚለውን ትምህርት ትትህ እግዚኣብሔር በቃሉ ያለውን ብታስተምር ሰው ይረጋጋል::Psalms 46
    10 Be still, and know that I am God:
    I will be exalted among the heathen, I will be exalted in the earth.

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 года назад +2

    እግዛአብሄር ያውቃል ሰላም ለአገራችን ያርግልን ቸሩ መዳኛችን

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 года назад +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህሬ

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 года назад +1

    ቃለ ሂይወት፡ያሰማለን ምክልትህ ይብዛ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስለመረጃህ አመሰግናለሁ እኛ ግን ከዛም ሳንደርስ እርስ በእርስ ልንጠፋፋ ነው ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

    • @genetgirma1056
      @genetgirma1056 2 года назад

      እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ።

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት የሆናችሁ በሙሉ ንስሀ እንግባ ቅድስ ቁርባን እንቀበል ግዜው መሽቶል በመጨረሻው ዘመን የምያስጨንቅ ዘመን ይመጣል የተባለው ቃል ትንብት እየመጣነው ምንሰማው ሁሉ አስቀድሞ መፀሀፍ ቅድስ ነግሮናል ንቁ ንቁ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በሙሉ ግዜ የለነም መሽቶል

    • @ethiopiahagere3041
      @ethiopiahagere3041 2 года назад +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙏ወለተ/ማርያም ብለው በፅሎት አስቡኘ 🙏

    • @kidanabebe4003
      @kidanabebe4003 2 года назад +1

      Amen mushiraw berun edayizegabin yirdan

    • @fdtgfdtg3207
      @fdtgfdtg3207 2 года назад

      Ewuinet nw Egzabher Amlak leza hiwot endinibeka agizen.

    • @kaccu_fik
      @kaccu_fik 2 года назад +1

      ክርስቶስ ኢየሱስ የሞተው ለኦርቶዶክስ ብቻ ነዉ? ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ስበኩ ነዉ የተባለዉ ::

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 года назад

      @@kaccu_fik ለተቀበሉት ነው ላልተቀበሉት ግን ፍርድ አልባቸው አንድግዜ ለቅድሳን የተሰጠች ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት የተጋደሉባት የሞትባት እሶ ናት ሌላውማ አርተፍሻል ቦሀላ የመጣ ነው

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 года назад +4

    እንግዳ ነገር አሰናያለን
    አዲስም ነገር እንሰማለን
    ጠቦን ምስቅልቅል ላለው አለም
    አዳኝ ያለ ኢየሡሥ የለም
    ለእኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሔር
    ነውና የዋርካ ጥላችን እግዚአብሔር
    ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ
    የሚሆነው በምድር ዙሪያ
    ጠቦን ምስቅልቅል ላለው አለም
    አዳኝ ያለ ኢየሡሥ የለም።

  • @genetasres5207
    @genetasres5207 2 года назад +1

    እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @yetewahedofere3086
    @yetewahedofere3086 2 года назад +4

    መምህር እደምን አድረሀል እደምንስ ውለሀል ?አንተን የሰጠን ዘለአለም ስላሴ ምድርን ያለ ባላ ሰማይን ያለ ካስማ የዘረጉ የፍጥረታ ገዢ ስላሴ ክብራቸው ከፍ ይበልልን ሁሌም አጥያት ባጎደፈው አደበቴ የምለም ነው እረጅም እድሜ ላንተ እውቀቱን ሳይደብቅ ሁሌ ለወገኖቹ ለሚያዳርሰው ልቡ ቅን ለሆነዎ ላንተ ለመምህር አብይ ይልማ እድሜ ይስጥክ ዘርክ ይባረክ አብዝቶ አብዝቶ በማያልቅ እውቀቱ ይሙላክ አምላክ!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +5

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህርና ጋዜጠኛ አብይ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +5

    ለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ዐቢይ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kennedyalffa
    @kennedyalffa 2 года назад +2

    ከሳይንስ የሚሰማ ሳይንስ የሚለውን ያምናል
    ከእግዚአብሔር የሚሰማ እግዚአብሔር የሚለውን ያምናል::ምክንያቱ እምነት ከመስማት ነው::
    ወደ ሮሜ 10
    17፤ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
    ስለዚ ከእግዚአብሔር ሰምተህ ህዝቡን እግዚኣብሔር የሚናገረውን ንገር:: not from science but from God.

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 2 года назад

      Abatoch Nisia gibu sibal alsema belenal Esti yihen semten nesiha engeba.

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 2 года назад +1

    Ahnm ymtwedew fetari chemro tbebn ewketn abzto ychemrlh 💚💛❤🙏

  • @ደሐክ
    @ደሐክ 2 года назад +7

    ግዜዉ ነው አተብላ ተብሎ በላ የቅርታ ተደርጎ ዋናው ባለቤቱ የኔን ብላ የኔን ጠጣ ብንባል አሻፈረኝ አልን እንግዴህ ሁሉ የተጻፈው እየደረሰ ነዉ ምን እየጠበቅግ ነው እንደ አንድ ክርስቲያን አመሰግናለሁ ሣድሰ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 2 года назад +1

    Thank for sharing!

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን አብይ አኛ እናስባለን ቸሩ እግዚአብሔር እንዲቀድም እንማፀናለን

  • @tigistdesta8357
    @tigistdesta8357 2 года назад +5

    እውነተ ነው ግን ፳፴ ድርስ አይቆይም እነሱ አሉ የእኛ አባት ይቀድማል በጣም በቅርብ አብይ በርታ ማንቃትህ መልካም ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +2

    ሰላም አብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍👍

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 2 года назад

    Thank you Abiy!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад

    ተባረክ.

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቅዱሱ ቃሉ በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ትምህርት የምታቀርበው በተረፈ ሊመጣ ያለው ይመጣ ዘንድ ግድ ነው ኢትዮጲያ ቃል ኪዳን ከፈጠራት ፈጣሪ ያላት ምድር ነች

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +1

    Abiy egziabher ybarkih

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +8

    ኢየሱስ ያድናል❤መዳን በሌላ በማንም የለም: እድንበት ዘንድ የሚገባ ከፀሐይ በታች የተሰጠ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ የሐዋርያት ሠራ 4 12የዮሐንስ ወንጌል 1 12 የዮሐንስ ወንጌል ም14 ሙሉ ይነበብ አመሰግናለሁ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 года назад +4

      አሜን

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад

      AWO YE KEDESTE DENGELE MARIAME LEGE YE SERAWITE GETA CHEROO MEDHANIYALEME YADENENALE...YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE MEHONE MEMERETE NEWE SEMOO YEBAREKE ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEKEDALENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE AMÈNE....YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE SEMOO YEBAREKE KEBERE LE SELASEWOCHEH YEHONE AMÈNE....

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven 2 года назад

      @@gebregziabheraberash4121 ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ከጥፋት ከሲኦል የሚአድነዉ መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሠራ 4 12 የዮሐንስ ወንጌል 1 12

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад +1

      @@jesusisvisaofheaven TOULTOULA

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад +1

      @@jesusisvisaofheaven YE GETAYE YE FETAREYE YETEMERETECHE ENATE YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE MEHONE MEMERETE NEWE....KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE
      YEBELEAGELACHEHOO NEBESACHEHOONE YE ALE ENATE LENORACHEHOO SEWOCHE....NEBESACHEHOONE AYEMAREWE...

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 2 года назад +1

    ተባገክ አብያችን

  • @temesegenanbesawgobeza1776
    @temesegenanbesawgobeza1776 2 года назад

    እውቀቱንይ።ጨምርልህእንጅምንእላለሁእንወድሀለንበርታ

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 2 года назад +1

    በጣምህ እናመሰግናለንህ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +1

    Selam Selam tewedajuna tenafakiw anekakiyachn Memehir Abiy Yelma: Egizabher ybarkeh 🙏💚💛❤️🟩🟨🟥👍❤️❤️❤️

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 2 года назад +1

    በርታ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @senitibebu908
    @senitibebu908 2 года назад

    Betam enamesegnalen tebarek

  • @hebrombinyam9762
    @hebrombinyam9762 2 года назад +1

    Bertatline abiy

  • @nuhamin5913
    @nuhamin5913 2 года назад +4

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እባክህ ስለ 5G network 1 ነገር በለን ስለ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያም መረጃ ብትነግረን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብክ ይስጥልኝ

  • @enationtube3444
    @enationtube3444 2 года назад

    enamesegnalen

  • @adisushigute9538
    @adisushigute9538 2 года назад +1

    I thank you my brother batami amasaginalew ihe asfalagi maliktinow

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 года назад +1

    ምርጥዬ አብዬይ የቦታመረጣ እውቀት ከፅዳት ከአብይ ውጪ ወደውጪ እናመሰግናለን ኑርልን እራስህን እየጠበክ

  • @kinfekebede6768
    @kinfekebede6768 2 года назад +2

    በብሔር አትወለጋገዱ😂😂😂❤❤❤👍👍👍

  • @semeyabegata8143
    @semeyabegata8143 2 года назад

    Tebarke betame new mewedke gata yeselamun zemne yamtaln Gobez nke dmo ahunme gata ewktune yabezalk

  • @fdtgfdtg3207
    @fdtgfdtg3207 2 года назад +1

    🙏❤

  • @des-gk6ue
    @des-gk6ue 2 года назад +11

    አብይ እባክህ ስለ 5G ኔትዎርክ የሆነ ነገር በለን ለምን እኛ ጋ ቀድመው መጀመር አስፈለጋቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @mosestube2390
      @mosestube2390 2 года назад

      Good question

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад

      ዱባይ ከጀመረች ቆየችኮ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 года назад

      America eko normal new

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      day 7 tube subscribe አድርጊና አለልሽ አዳምጪ
      ዴሃውን የEthiopan ህዝብ በጨረር ልጨርሱት ነው

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 2 года назад

    አረ አንተን!!! እግዚአብሔር ያክብርልን!!! ሌላ ምንም አልልህ ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @tigistadane6182
    @tigistadane6182 2 года назад +2

    መምህር ኢትዮጵያ ውስጥ በየጓዳው ትንንሽ የሚመስሉ አምልኮዎች አሉ አሉ ስለሱ ምን ትላለህ

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 2 года назад +2

    አብይ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 года назад +2

    TEBAREKELEGE WEDO WENDEME....T/BETE BEMARE YEMALAGEGEWENE EWKETE NEWE YASETEMAREKEGE...SELAMEHE YEBEZA EGZIABHER KE HOLACHENE GARE YEHONE AMÈNE...AGERACHENE KEDESTE ETHIOPIA CHEROO MEDHANIYALEME YETEBEKATE AMÈNE AMÈNE AMÈNE.

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 года назад +2

    አብይ ማኛ

  • @bekeleyotora2628
    @bekeleyotora2628 2 года назад +3

    አንተን ኢ/ር ይጠብቅልን

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 2 года назад

    👋መምሕር አብይ የት ጠፍተሕ ነው??? ሁለተኛ እንዳትጠፋ ቁንጥጥ ነው የማደርግህ 👆 ዋ ዋ ዋ ለአሁኑ እንኳን ደሕና መጣሕልኝ።💚💛💝

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +1

    👍👍👍❤️❤️❤️✅✅✅🙏🙏🙏SADDIS MEDIA

  • @beteabb1466
    @beteabb1466 2 года назад +1

    Egziabher lemlekam neger yabkan yitebiken

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 2 года назад +1

    Ezi Hager . Hulum neger Seedless orange lemon grape fruit etc........

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 года назад

    Abiy please please you need to adjust your camera colour

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +1

    what is ethiopian economy at 2030

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 2 года назад +1

    God bless you more. There is a Wonderful Solution His Name is Jesus. He is coming very soon. Come to Him have Refugee He Love everyone us.

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 года назад

      YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE .NO ENGLISH AMAREGA AYECHELOME. ???KEDESTE DENGEL MARIAME AMALAGE ENATE NATE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE

    • @fdtgfdtg3207
      @fdtgfdtg3207 2 года назад

      Jesues is always with us (Tewahido Orthodox Christian)

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 года назад +4

    እንዴ እስከ 2030 ድረስ አለም ትቆያለች ማለት ነው?🤔 እኔ እኮ አለቀላት ብዬ ቀናት እየቆጠርኩላት ነበር

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 года назад

      Simselgne mogne neh.eyeqeledeh new idel.sewun mesemat tewu ena eni lemen wode mider metahu beleh eski degemeh degagemeh teyiqe*

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 года назад

      @@ኢትዮማእድሚዲያ ላነበው አልቻልኩም ይሄ አማርኛ እንግሊዝኛ🤔በአማርኛ ፊደል ወይም በእንግሊዘኛ ትጽፈው?

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 года назад

      @@lifeat2401 do you belive about the again coming of our father Jussus

    • @fiyori1174
      @fiyori1174 2 года назад +1

      @life at እንዴት ነሽ የጠፋ ሰው የበረዶው ነገር ኣስፈራሽ ኣይደል አይዞሽ አትፍሪ ሊሆን ያለው ግድ ይሆናል በጸሎት እና በንስሃ ተዘጋጀቶ መጠበቅ ነው 🙏🙏

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 2 года назад +1

      @@fiyori1174 ሰላም ፍዬሪዬ የኔ ሰላምተኛ አይገርምሽም ይቺ አለም ዝብርቅርቅ የሰአት አቆጣጠር አደል ያለን ላይቭ ብዙም አልገባም ኦፍ ላይን አያመልጠኝም። አይ ፍራቻ አልሽ እንዴ እኔ እንደውም እስከ 2030 አለም መቆየቷም ገርሞኛል እኔ እኮ ሳስበው ይሄ የያዝነው አመት እራሱ የመጨረሻ መስሎኝ አምላኬን ከነሀጢያቴ ተቀበለኝ እያልኩ መጸለይ ከጀመርኩ ሰነበትኩ በዛም ልክ መልካም ለመሆን እየተጣጣርኩ ነው ሰው አደለሁ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 года назад +2

    SELAME LE ANTE YEHONE WEDO YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE...EGZIABHER YEBAREKEHE WENDEME LEBE YALEWE LEBE YEBELE ....ABETOO MARENE YEKERE BELENE...WEGENOCHE BENESHA ENENORE KALO YEFETEME ZENDE GEDE NEWENA KE FETENA YADENENE YE TENBETOO MASEFETEMEYA AYADEREGEN..AMÈNE

  • @ermiyastakele5648
    @ermiyastakele5648 2 года назад

    selam selam abiy endetn neh esti sil adis silemetaw 5G mereja kaleh bitakerbew

  • @kaleyegecheye2708
    @kaleyegecheye2708 2 года назад

    በእስራኤል ስለተነሳው ሀሳበ መሲህ ስራልን

  • @des-gk6ue
    @des-gk6ue 2 года назад +1

    እረ በጣም ቅርብ ይሆናል እግዚአብሔር ይቀድማል እንደዚህ አይርቅም አንተ ግን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @kidanabebe4003
    @kidanabebe4003 2 года назад +2

    Esrael west ahun mesih negn bi-lo silmeta sewyena silbete mkidesu ginbata awran

  • @27heav
    @27heav 2 года назад

    ለሳቲም ብላቹ የማትሉት ነገር የለም

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 года назад +1

    እንዲህም አለ እንዴ በሰመ አብ

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 2 года назад +1

    Brother thay are not God our lovely jesus only know this country $ not this we believe by jesus

  • @teslan2009
    @teslan2009 2 года назад

    You are feeding peoples fear of future

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 2 года назад

    Wow the economy is going to shift from the west....!!!!!!!!

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 года назад

    ድምፅ የለውም

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 2 года назад

    እንደ ቅዠታቹ ብሆን አለም ከጠፋች ቆየች። ስንት አመት ሞወርት ብቻ ስታሰሙን ኖራቹ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @witnessing100
    @witnessing100 2 года назад

    cheap labour ???? የህዝብ ቁጥር ስጋት አይደለም ትላለክ ሁሌ ።cheap labour??

  • @witnessing100
    @witnessing100 2 года назад

    3ተኛው የዓለም ጦርነት ዉስጥክ ነዉ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 2 года назад

    በዛም በዚሕ ብቻ ሠው መሥፈራራት ነው ሥራሐ። ሣይንሥ ትጠላለሕ ከጠላሕ ኮምፒተር ዐትጠቀም . ሞባይልሕን ጣል ዩቲዩብሕን ዝጋው

  • @manesahle5980
    @manesahle5980 2 года назад +1

    ታዲያ አያል ነበርን ውሸት ነው

  • @donkeysimplyenglish.123
    @donkeysimplyenglish.123 2 года назад

    Leave the attempt to pronounce haha

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 года назад +1

    ቃለ ሂይወት፡ያሰማለን ምክልትህ ይብዛ ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን