የማንቸስተር ሲቲ “Empire” ፈጣን አፈራረስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 30

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 23 минуты назад +1

    አሁንም እራሱ ሲቲ እንደዚ ደካማ ሆኖ ግን የሲቲ ኃያልነት አብቅቷል ብዬ ለመደምደም አሁንም ይከብደኛል አሁንም ቢሆን ሲቲ ሊነሳ ይችል ይሆናል እኮ ሰዉየዉ እኮ PEP GUARDIOLA ነዉ
    IDOL👌👌👌👌👌👌

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 Час назад +3

    አሌክሶ በጣም ተዘጋጅተህ አንብበክ ነዉ የምትመጣዉ በዛ ላይ የታሪክ እዉቀትህ ይለያል ሁሉም ሰዉ ለስራዉ እንዳንተ አይነት ፍቅር ሊኖረዉ ይገባል🙌🙌

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns 25 минут назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 Час назад +1

    Alazar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mikyastsege7855
    @mikyastsege7855 2 часа назад +7

    ሰላም አሌክሶ እንዴት ነህ ። ድንቅ ትንተናዎችህን በጉጉት ከሚጠብቁ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች አንዱ ነኝ ። በመቀጠል ቅር የተሰኘውበት ነገር ልንገርህ ። በደጋፊ ብዛት ከፊት መሪ የሆነውን ክለብ ፕሮግራም ከሰራህ አንድ ሳምንት ሆነ ። ለዛውም በድንገት የተባረሩት አነጋጋሪው ዳን አሽወርዝ አይነት ዜና እያለ ። ስለዚህ ለምንድነው ስለዩናይትድ ፕሮግራም የማትሰራው ???

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 2 часа назад +1

    ዋው አይመጥንም ቃሉ ግን ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👌👍❤️

  • @habtemichael221
    @habtemichael221 2 часа назад +2

    ሲት ስለሆነ ጥሩ አልተጫቱም አልክ እንጂ አርሰናል ቢሆን እድለኛ አይደሉም የተጨዋቾች ጉዳቶች እናት ሌሎች ምክንያቶችን ትደረድር ነበር።

  • @seidkedirkedir9768
    @seidkedirkedir9768 2 часа назад +1

    ጋርድዮላ መታበይ ጀምሮ ነበር መውረድ ይገባዋል በተለይ አልቫሬስን ፓልመርን የያዘበት መንገድ ደባሪ ነበር

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 2 часа назад +2

    ሲቲ ያለበት ሁኔታ አስፈሪ ነው፡፡
    የተጫዋቾቸ እድሜ መግፋት እና የሮድሪ መጎዳት የሲቲን ስንጥቃት ያሰፉ ምክንያቶች ይመስለኛል፡፡ እናም የተወሰኑ ወጣት ተጫዋቾች በቡድኑ ቢካተቱ እና ሮድሪ ሲመለስ ሲቲ ወደ ሀያልነቱ የሚመጣ ይመስለኛል፡፡

    • @samuel94alemnew3
      @samuel94alemnew3 2 часа назад

      rodri eko amna bezhe sat alnberem gn arif nber zendero gn ye teamu term yalke yimselale

  • @BemniMulualem
    @BemniMulualem 2 часа назад +1

    ❤❤❤

  • @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
    @ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ Час назад

    ሲቲ በነዚህ አስር ጨዋታዎች አንድም ሽንፈት አይገባዉም ነበር

  • @VidaoennnVespgiii-j2z
    @VidaoennnVespgiii-j2z 2 часа назад

    You are right bro ❤❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 часа назад +2

    Alazar family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @husumusa6007
    @husumusa6007 2 часа назад

    እኔ ለሲቲ ከዚህ የበለጠ እመኝለታለሁ ግን ፔፕን እወደዋለሁ city የተጫዋች ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ያሉት ተጫዋቾችም የጠገቡ ይመስላሉ በተለይ ለተከታታይ ዓመት ሊጉን እያሸነፉ ስለመጡ የዋንጫ ረሃብ የለባቸውም pep አዳዲስ ፈራሚዎች ማምጣት አለበት ቀጣይ አመት በፕሪምየር ሊግ እንደማላያቸው ተስፋ አደርጋለሁ ከ115 ክሶች ነጣ ከወጡ

  • @abdla7494
    @abdla7494 2 часа назад

    💙😭😭😭

  • @Ksa123ksaKsa12ksa-x
    @Ksa123ksaKsa12ksa-x 22 минуты назад

    ሰለም አላዛር ማን ሲቲ ዘደሮ 4ውስጥ ሆኖ አየጨረሰም ዝርክርክ እየሆነ መቶዋል

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 Час назад

    አሊሾ ሲቲ ያጣው ሮድሪን ሳይሆን የሁልያን አልቫሬዝን አይደክሜ እግሮች እና ታታሪነት ነው በርግጥ ሮድሪ ሲደመር ትሪፕል ካፕ ፐርፎመር ይሆናል ቲሙ

  • @EzuZizu-yx2kc
    @EzuZizu-yx2kc 22 минуты назад

    How ottoman empire collapse i wish you tell us one day

  • @MubarekridwenMubarekridwen
    @MubarekridwenMubarekridwen 2 часа назад +1

    Are sila barca

  • @adaneabera-y3v
    @adaneabera-y3v 2 часа назад +1

    pep aqtotal melqeq alebet

  • @keyredinzeyne-q1j
    @keyredinzeyne-q1j 2 часа назад

    አፍፍፍ ትንታኔ

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 2 часа назад

    ቼልሲ ይችላል

  • @yakobgrate3426
    @yakobgrate3426 2 часа назад

    Psg mnw le champions league eski mitbkw ?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Час назад

    👉ጋርዲዮላ ውድቀቱ በዚህ አያበቃም ከ115 ክሶቹ ፍትህ ሲገኝ በሙስና የወሰደውን ዋንጫዎች ይመልሳል😂

  • @ZerToru
    @ZerToru 32 минуты назад

    Mata endhi yeml comment anebebku." Form is temporary
    Plastic is permanent"