ግብጽን ያስደነበረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 130

  • @B2D3
    @B2D3 13 дней назад +18

    I love you Ethiopia❤❤❤❤❤❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 13 дней назад +10

    ቆንጆ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን ።
    በአሁኑ ሰአት ከመቼውም የበለጠ አንድነታችንን ማጠንከር አለብን ።
    ግብጾች የፈለገው የውስጥ ቅራኔ ቢኖራቸውም በኢትዮጵያ ላይ ሲመጣ አንድ ይሆናሉ ስለዚህ እኛም አንድ መሆን አለብን ።

    • @bt.437
      @bt.437 13 дней назад +1

      Exactly 💯

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 13 дней назад +13

    ጀግኖች ኑሩልን

  • @ah6121
    @ah6121 13 дней назад +5

    Egypt is not worried for water. Egypt is worried that Ethiopia is becoming the power house and powerful country in the region. That is why Egypt is doing everthing it could to hinder Ethiopian development by supporting internal and external Ethiopian enemies.

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 13 дней назад +3

    ረይመችህ ጀግናዉ ወላሂ እኛ ሀገራችንን በደማችን ነዉ ምጠብቃት ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 13 дней назад +6

    በግብፅ ጭቅላት የተቀመጠዉ ትልቆ ግድባችን ነካ ቢያደርጉት ይዞቸዉ እደሚሠምጥ ሥለሚያዉቆ ሢያሥቡት እደአበደዉሻ ይጮሀሎ ።እትዮጲያ ለዘላለምትኑር ጠላትሽ ይዉደም❤

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 13 дней назад +17

    ተትዮጵያ የራሷን ወንዞች የማልማት መብት የሚከለክል ህግ የለም፡፡

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 13 дней назад +6

    ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ በሀር ጉዳይ ለውደደን እንወደዋለን ለጠላን የወጪ ጠላን አንጀት አርስ ነን ለመልሱ በሰላምዊ ድርድሩም ለሌላውም

  • @sancho959
    @sancho959 13 дней назад +2

    በትክክል

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 13 дней назад +3

    Egypt receives the water of the Nile River,
    Somalia receives Shebele and Juba River,
    Eritrea receives water from the Tekeze River,
    Sudan Nile River gets water ,south Sudan gets the Nile River from Ethiopia.
    Kenya gets water from the Omo River
    Djibouti has piped clean drinking water from Ethiopia . why those countries are crying when we say that Ethiopia needs navy base on the red sea?
    US , China, Japan , France , Saudi Arabia and the United Arab Emirates has a navy base.
    Why not Ethiopia?

  • @yayahala615
    @yayahala615 13 дней назад +2

    ሀገሬ ታሸንፍለች ።።።ኢትዮጵያ ❤

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 13 дней назад +2

    መቸም እርስ በርስ ብንባላም አሳልፈን አንሰጥም ሀገራችንን አብያችንንንም❤❤

  • @muiunhchilaa
    @muiunhchilaa 11 дней назад

    🎉ህና በሀገር ጉዳይ ቀልድ የለም ድል ለኢትዬጺያ ወደፊት❤

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 13 дней назад +6

    በርቱውው ስለ - ሀገር ተውያዪው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 13 дней назад +10

    Djibouti's offer??!! BIG question is why now? Ethiopia asked for that long ago under the principles of give and take. The answer came only from Somaliland. Djibouti exploits billions annually from Ethiopia. Their intentions now are unknown. This should be cleared. We don't know yet all the strings attached.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 8 дней назад

      First of all you don't understand.. about that Djibouti also our enemy she did with Egypt and somalia

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha 13 дней назад +1

    Arts TV ከአንድ ኢትዮጵያዊ ሚዲያ ሊፈፅም የሚገባውን ኃላፊነት በሚገባ ስላሳያችሁን ከልብ ኮርተንባችኋል። ዳኒ ለማብራሪያህ ቃል የለኝም ። Keep It Up

  • @Midway695
    @Midway695 13 дней назад +2

    መጀመሪያ ቤተሰብህን ስታከብር ሌለው ያከብርሃል
    ግብፅ እንደዚህ በራሳችን ወንዝ ያዙኝ ልቀቁኝ ምትለው ብልፅግና አማራውን እየገደለ ስላለ ይህንን ክፍተት ተጠቅማ ነው።

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 8 дней назад

      Kift zendrew newu gibts mechoh yejemerechu? Siketil fandon teshekimen 4 kilo enesgebew yane newu Amhara yemikeberew? Sijemer Amhara manin akiberew yawukal?

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 13 дней назад

    Daniel your analysis is matured and critical.Appreciate.

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 13 дней назад +1

    We are supporting Ethiopian national defence forces

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 13 дней назад +3

    እማማ ሀገሬ የጠላሽይጠላ❤

  • @user-po3mq3id8b
    @user-po3mq3id8b 13 дней назад +2

    Selam let Ethiopia❤

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 13 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪victory for my country keep it up .our national defence forces i am proud of you and great respect

  • @tesfayegeda5757
    @tesfayegeda5757 13 дней назад +2

    ናይል ማለት አይገባም አባይ ነው ስሙ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 13 дней назад +6

    Time is coming close to repeat the historical victory of GUNDET!!! Ethiopians have the highest moral and ethical ground for this unwarranted aggression. The sacrifice paid by the blood of Ethiopian heroic soldiers to secure villa Somalia where it's now and the investment of every Ethiopian to develop our own resources will never remain in vains.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @bineyamfirdawok1038
      @bineyamfirdawok1038 13 дней назад

      አንተው ያዝልን እራስ ምላሱን ጠግቦ የመጣ አያቅም ራሱን እያልን ከዱአ እስከ አደዋ ጠላት ስናርበደብድ ነው የኖርነው

    • @fauzyahmed6765
      @fauzyahmed6765 12 дней назад

      I think you dreaming
      Come and try We have still lesson to teach you

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 13 дней назад +9

    Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @andomberhane6413
      @andomberhane6413 13 дней назад +1

      Red SEA IS ERITREAN SEA

    • @andomberhane6413
      @andomberhane6413 13 дней назад

      Dedeb ahya ERITREA IS big ETHIOPfIAN grave

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 13 дней назад

      እርስ በእርስ ግን ትፋጃላችሁ. 😂😂

    • @user-qv3lq7yb9m
      @user-qv3lq7yb9m 13 дней назад

      ምን አገባሽ የርጎ ዝንብ​@@user-hv1sk2zx6u

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 8 дней назад

      What did you mean Eritrea 😂😂😂

  • @AliAhk-ty2yl
    @AliAhk-ty2yl 13 дней назад

    እውነት ነው በሉዓላዊነታችን ለመጣ ጠላት ወደኋላ አንልም ።
    " እናት ሃገር ወይም ሞት "

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 13 дней назад +3

    እንደሚመስለኝ ስለ ሶማሊላንድ ሀገር መሆን በፍጥነት መፈፀም አለበት

    • @ah6121
      @ah6121 13 дней назад

      True but the issue of Somaluland recognition should be cooked slowly. If Ethiopia alone recognizes Somaliland it does not help. The question of recognizing is raised and it needs to be prepar8ng other countries like BRITISH, UAE, etc etc to think about it and follow ethiopia to recognize somaliland.

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 13 дней назад +2

    በገዛ ዉሃችን ምንአ ገባት
    ስዊዝን እኛ አንዉሰድ የማለት ያህል ነዉ።

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 13 дней назад +1

    ዋናው ቁምነገር በአንድነት መቆም ነው ኢትዮጵያ የሁላችንም ናች አንድ ስው በተወለደበት አካባቢ ብቻ አይወስንም እርግጥ የባህል የአስተዳደግ ተጽኖ ሊያመጣብን ይችላል ተወልደን አድገንበታል ከእናት በሃላ አካባቢያችን ትልቅ ተጽኖ ያሳድርብናል እንዲህ ማድርግ ደግሞ ምንምመጥፎ ነገር የለው አቅሙ ጉልበቱ ካለ ማንኛውም ቦታ በነጻነት ስርቶ መኖር የዜግነት መብት ነው ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል ማንኛውም ስው በነጻነት ሄዶ የሚኖርበትና መንቀሳቀስ የምንችልበት አገር መሆን አለባት አሁን በአሜርካን አገር ውስጥ የትውልድ ከተማቸውን ይወዱታል ወስኘ በአል ሲኖራቸው ሄደው ያሳልፍሉ ጡርታ ሲወጡ ብዙዋቹ ወደዚያው ይሄዳሉ ልጆቻቸው ደግሞ የተወለዱበትን አካባቢ የትውልድ ቦታቸው ነው አባቴ ከዚህ ነው እኔናልጆቼ ደግሞ ከዚህ ነን ይህ ማለት አሜርካ የሁሉም ነች እንኮን ለተወላጁ ለእኛም ቢሆን ልዩነት የለውም የተወለዱት ልጆቻችንም በዚህ አይነት ይሄዳሉ የኢትዮጵያ ግን ሆነ ተብሎ አብሮ እንድኖር እንዲሁ እየተነቆቀርን እንድኖር የፖለቲከኞ ስህተት ስለአለ እሱን አስተካክሎ የድሮ ታርክችንን መመለስ አለብን ይህንን የሚወስኖት የአሉት ክሎች ጥምርትና የውጪን እጅማሳጠር ነው ኢትዮጶያን እናስቀድም ፍልስጤሞች አገራቸውእየፈለጉ ነው እኛ አሳደን እንደገና መጪው ትውልድ ይፈልጋት?እባካቹ አንድ ኢትዮጵያ

  • @AbdukadirKamal-j4t
    @AbdukadirKamal-j4t 13 дней назад +4

    ትምጠ ድረሹወን አነጠፈተለን የዉጭ ጠለት ሌለ የዉሰጥ ችግር ሌለ

  • @MekonnenHailu-k5f
    @MekonnenHailu-k5f 13 дней назад +1

    ድንቅ ትንታኔ!!

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 13 дней назад +1

    "ለቅሶ" አትበል። ውይይት ስታደርጉ emotional ቃላት በተቻለ መጠን አትጠቀሙ። ረጋ ብላችሁ ተነጋገሩ።

  • @seadaabdullahi4185
    @seadaabdullahi4185 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 13 дней назад

    Thank you

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 11 дней назад

    Hagerye yeknashe ❤❤❤❤

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed 13 дней назад

    Long life ethio somallandi

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 13 дней назад

    Good analysis🎉

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 13 дней назад +3

    የዚያድባሬን ጽዋ ለመድገም ጉድጓድ እየሰ ነዉ ሼክ ሀሰን፡፡

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 13 дней назад +2

      ሲሉ ሰምተህ አታውራ ። በዚያድ ባሬ ዘመን ኢትዮጵያ አንድ ነበረች በብሄሩ ተለይቶ የሚጨፈጨፍ የሚፈናቀል ዋናከተማ መግባት የሚከለከል ህዝብ አልነበረም። መጀመሪያ የብሄር ፖለቲካ ይወገድ

  • @mulualemadege
    @mulualemadege 13 дней назад +1

    ጂቡቲ ለሴራ ካልሆነ እስካሁን የት ነበረች?

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe 13 дней назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @DemekeMerga-y3t
    @DemekeMerga-y3t 13 дней назад +1

    እንደዚ አስረዱልን ይመቻቹ

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 13 дней назад +1

    የሚሰራ አያወራም

  • @sancho959
    @sancho959 13 дней назад +1

    አዎ ሌላ ግድብ እንጀምራለን

  • @konjitabebe2397
    @konjitabebe2397 13 дней назад +1

    በሀገር ድርድር የለም አራት ነጥብ

  • @nagimugred6275
    @nagimugred6275 12 дней назад

    ግብጽ ለ 45 አመት ዉስጣዊ ሰላሟ የተረጋጋ ህዝቧ በጣም አገሩን የሚወድ የጦር ሀይሏ የተደራረበ ጉልበት ያከማቸ ዘመናዊ መሳሪያ በሰማይም በምድርም በጣም የተዘጋጀ ሰከን ያለ የአገር ዉስጥ ፓለቲካ ያላት ለህዝቧ የምታስብ ትልቅ አገር ነች እኛ ነፍሳችንን ካወቅን ጀምሮ እንደተባላን ነው

  • @markosdesta3016
    @markosdesta3016 12 дней назад

    1# በመጀመሪያ ሱማሌ የሚገቡትን ወንዞቻችንን በሙሉ መገደብና መጠቀም አለብን !!!
    2# አባይን መልሠን መገደብ አለብን !!!
    3# ለሡማሌላንድ ቶሎ እውቅና መስጠት !!!
    4# መዋጋት ካለብን ከዚህ በሗላ መዋጋት ብንጀምር ብንጀምር !!!
    አመሠግናለሁ::

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 13 дней назад +2

    ግብፅን እርሷት
    የ ጃውሳ የጁንታ እና የ ሻቢያን ጥምረት ያሰጋል

    • @TagetasemaWoldemichael
      @TagetasemaWoldemichael 13 дней назад +4

      የእነዚህ sponsore ግብፅ ናት እኮ አታውቅም

    • @Asdf123-d2u
      @Asdf123-d2u 12 дней назад

      ​@@TagetasemaWoldemichaelhltunm ymtdgfw kolkole tnx ako nat ngrnwa .

  • @dura.s
    @dura.s 12 дней назад

    Wow

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 12 дней назад

    We should build more dams.

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 13 дней назад +1

    አሁን ባለው ሁኔታ የግብፅ መሪ መሆን ከባድ ነው የግብፅ ፖለቲካ በአባይ ላይ የቆመ ሥለሆነ መጫወቻው ካርታ የላትም

  • @bt.437
    @bt.437 13 дней назад

    Egypt is just mad because Ethiopia will one day surpass egypt economically and they don't want that. Ethiopia will need to remain strong and united.

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 13 дней назад +1

    አርስቱ ሳነበው በሳቅ ገደለኝ. 😂😂😂

  • @dawg929
    @dawg929 12 дней назад

    ኧረ ጂቡቲ ወደብ አልሰጠችም ስታጭበረብር ነው። ባህር ሀይል ቤዝ የሌለው ነው ያለችው

  • @muiunhchilaa
    @muiunhchilaa 11 дней назад

    🎉

  • @ethio-legalviews8912
    @ethio-legalviews8912 13 дней назад

    አርትስን የሚክል ሚዲያ "አስደንባሪው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር" የሚል አርዕስት መጠቀም ድንቁርናችሁን ያሳያል።

  • @muiunhchilaa
    @muiunhchilaa 11 дней назад

    ሀንዳንዴም የፈጣሪም ህጅ ሀለበት ህላለው ታይታቻል ግን የኛ ግድብ በሌላ ሀቅጣጫ በሆኖሮ የተገነባው ከመናድ ወደሃላ ሀትልም ነበር ሀሁን ግን ሀንድ ህራሣን ይጎዳታል ሁለተኛው ደግሞ በግልፅ ለሂትዮፂያ ብሎም ለሀፍራካ ያላት ሀመለካከት ግልፅ ይሆንባታል ግብፆች ምንም የጥቁር ድብልቅ ቢሆኑም ልዩነታቸውን በተግባር ይገልፃሉ

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 13 дней назад

    ባለውመጀመሪያ እንጠቀም ህዝቡኑሮን ይለውጥከዚያነው ቀጣዩ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 13 дней назад

    እስቲ እንዴት እንደሚያሻሽል ንገረን።

  • @user-tp1ct9yw4d
    @user-tp1ct9yw4d 13 дней назад +1

    ኢቶቢያ ተቅደም

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 12 дней назад

    አይደል ውይይይይ አይ ህሊና አለመኖር አሁን እናንተ የጋዜጠኝነት አውዱ አላችሁ ,ኧረ የውሸት ትንታኔ የትም አያደርስ,እውነትን ማውራት በቃ ቀረ ,

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 7 дней назад

    ሱማሌ ራሷ አንዱ የመኖር ህልውናዋ በዋቢ ሸበሌ ወንዝ ና በገናሌ ወንዝ አይደለም እንዴ እነዚህን ታላላቅ የምስራቁን የኢትዮጵያን ወንዞች ኢ/ያ ገድባ ለልማት ካዋለችው ሱማሊያ ለኢ/ያ ታዛዥ ትሆናለች

  • @MohamedToyba
    @MohamedToyba 13 дней назад +2

    እናንተ፡ስነስርአት፡ሱማሌ፡አትበሉ፡ሱማሊያ፡ብትሉይሻላል፡

    • @TagetasemaWoldemichael
      @TagetasemaWoldemichael 13 дней назад

      ምንድነው ልዩነቱ እኔ ለማወቅ ፈልጋለው

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 13 дней назад +1

      @@TagetasemaWoldemichaelሱማሌ የነገድ ስም (የኢ/ያ ሱማሌን ጨምሮ ) ሲሆን ሱማሊያ አገርን ይገልፃል።

    • @TagetasemaWoldemichael
      @TagetasemaWoldemichael 13 дней назад

      @@karozimathestar929 እሽ አመሰግናለሁ አንተ ለየትኛው ሱማሌ ታግዛልህ ኢትዮጵያ ላለው ወይስ ሱማሊያ ላለው?

    • @MohamedToyba
      @MohamedToyba 13 дней назад

      @@TagetasemaWoldemichael ሱማሌ፡ማለት፡ሑሉንምነው፡ማለትነው፡እያወራንያለነው፡እደሐገርነው፡ስለዚሕ፡ሌላውሱማሌቅርይለዋል፡እናነው፡ሱማሌላድ፡ሱማሌያ፡፡የይቶቢያ፡፡የጅቡቲ፡የኬኒያ፡አየሕ፡

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 13 дней назад

    ሰላም አርትስ ሚዲያ !!! እኔ የአብይ ትቃዋሚ ነኝ አብይ መጥፋት መውገድ ያልበት ምሪ ነው ህዝብን እንድ ህዝብ ከዚ ቦታ ልቀቁ ብሎ ማረድ ማፈናቀል ቤት ማፍረስ አማራን ለይቶ ማፈናቀል የሚያደርግ ነው ስለዚ የምጠላው ነው ግን ሶማሌ ላንድን እውቅና መስጠት እና የባህር በር ባልቤት ምሆን አልበት ቀሪውን 50 አምት ስራውን መስራት አልበት ርግጥ ነው ሶማሌዎች በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ባይወዱም ግን ምሆን ያልበት ያ ነው እና የሃግር ወስጥ ጦርንቶችን በሙሉ ማቆም አልበት ወያኔ እንደሆን ግብጽ ማለት ነው ።

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 12 дней назад

    የቀንድ አፍርካ ዩክሬን ብላችሁ ዘግቡ እባካችሁ። ሽማግሌው ጥቁሩ ዘሌኒስኪ አይደለምን?

  • @zenamichael479
    @zenamichael479 13 дней назад

    ኢትዮጵያ መቼም አትሸነፍም አብይ ግን ይሞታል

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 13 дней назад

    ኢትዮጵያኖች ብዙ ትፎኩራላችሁ የሶማልያ ግዛት የሆነ ሶማሊላንድ ስትደፍሩ አሁን የግብፅ ጦር ልትዋጉ አናያለን ፍኮራ ብቻ

    • @Asdf123-d2u
      @Asdf123-d2u 12 дней назад

      Abkash satngaru asbi😏🤔😏

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 13 дней назад

    ምንም አዲስ ነገር አላወራችሁም።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 13 дней назад

    ብልግና ምን ጥሩ ነገር አሣይተው ወይ ሠርተው ነው አይን አውጥተው በመንግሥት ደረጃ ለመቀጠል የሚያሥከጅላቸው? አሥገራሚው ለሠላሣ አመት በመንግሥት ሥልጣን ላይ ተቀምጠው ወርሮበላ ሕወሐትን ሢያግዙ ከርመው የሕወሐት አመራሮች መለሥን ጨምሮ አካሔዳቸው ትክክል አለመሖናቸውን ተገንዝበው ኢትዮጵየያን በአለችበት ሣትፈርሥ ዕንድትቀጥል ብዙ መሻሻያ ሢያደርጉ ተገንጣይነት ብቻ አማራጭ አድርገው የቀጠሉ በሙሉ የሕወሐትን አመራር አምርረው ጠልተው ተቃውሞ በማሠማትና፣ መለሥ ዒትዮጵያዊ ሖኗል ትግራይንም ሖነ ክልሎችን አይወክልም ዕያሉ ይነፋረቁ የነበሩ ናቸው ዛሬ በአብይ ሥር ሖነው የሚሸራሞጡት ሕወሐትን አሽቀንጥረው። በፍፁም የሚታመኑ አደሉም በወሠዱት ጊዜ ብዙ መከራ ሥላደረሡ ሊወገዱ ይገባል። ዕየዞሩ መሐይሙን በግድ ተጎድቻለሑ ተጨቁኛለሑ ተበድያለሑ በል ዕያሉ አፍሪካውያንን ዕየከፋፈሉ ነው። ሠዉን ይሔንን ያሕል ደደብ ማገናዘብ የማይችል አድርገው መገመታቸው ብቻ አመፅ ሊያሥነሣ ይገባ ነበር።

  • @meseretassrat655
    @meseretassrat655 13 дней назад

    ተንኮለኛ መሪ የኢትዮጵይ ህዝብ ስላም እንዳይኖረው በውስጥም በውጭ የምትቶነክለው 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 13 дней назад

    ኢጅንዳ ስንት ነው ?

  • @Adane-z5p
    @Adane-z5p 13 дней назад

    Meslohal................endabokachihu gagruttt

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 12 дней назад

    Ambi lhgr arsbars bnbalh hgrachn gn ygra nat hgren ynk wà ylwam brkh amama ethiopia salmsh ybzh ethiopia tqadam xaltoch ywadamu hgrachn bartum aqxach salm thnlan amen yrab❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 13 дней назад

    ሶማሊያን የነካ የለውም በረካ

  • @SamiDan-op8pt
    @SamiDan-op8pt 10 дней назад

    ቱርጉም የለዉም የምትሰጡት ሃሳብ ምክንያቱ ኢትዮጵያዉያን ተለያይተዋል ላላችሁት ነገር እዉነት ነው ግን ላእላዊ ከተደፈረ ኣንድ ይሆናል ላልከዉ ግን ኣታስብ ኣንድ ሊሆን ኣይችልም ኣብሶ ትግራይ 😂

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 13 дней назад

    የውስጧን ፓለቲካ ለማረጋጋት፤ በጣም ትተነትነዋለህ........ ፐ ፐ ፐ.......

  • @alem23able
    @alem23able 13 дней назад

    ፓፓፓ😁
    በቃ ተተነተነ ማለት ነው😋😋

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 13 дней назад

    Wishatmoch

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 13 дней назад

    Ba ethiopha emiyeee diridiri yelemiiiiii

  • @raghedanan3959
    @raghedanan3959 13 дней назад

    Ethiopia Mr Abiy Ahmed is playing with a fireball on interference Somalia affairs. If Somalis wants it’s easy for them to destabilize Ethiopia.

  • @Addistube778
    @Addistube778 13 дней назад

    የአብይ አህመድ የሞተ ዲፕሎማሲ ውድቀት ነው አሁን ላይ ጡዝ ጡዝ ቢል ምንም አያመጣም😂😂😂

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 13 дней назад

    ምን ጋ ወረኛ ሁላ: መጀመሪያ: ከራሱ ዜጋዎች ጋር የታሪክ።

  • @admasmamo9395
    @admasmamo9395 13 дней назад +2

    ግብፅ እረ ጀምሪ እኛም ከውስጥ ሆነን እናግዝሻለን ምድረ ደመጣጭ ደግሞ ይህ ምላሰኛ ከየት ነው የመጣው እግዚ አብሔር ምላስክን ይቁረጠው ድል ለአማራ ፋኖ

    • @wollotimes
      @wollotimes 13 дней назад

      ቆሻሻ ባንዳ

    • @shuumiibayyanaa946
      @shuumiibayyanaa946 13 дней назад

      አሁንም ባሪያ ነህ ቀጣይም ባሪያ ሆነ ትቀጥላለህ ቦርኮው

    • @admasmamo9395
      @admasmamo9395 13 дней назад

      @@shuumiibayyanaa946 ግም ቄጥ ጠራጊ ደግሞ አንተምንድነህ ሂድና ቅቤህን ቀባ

    • @admasmamo9395
      @admasmamo9395 13 дней назад

      ከብት በታሪክ አንድ ግዜ ብገዙ ኢትዮጵያን አዋረዳችሗት ምድረ ዘረኛ

    • @TagetasemaWoldemichael
      @TagetasemaWoldemichael 13 дней назад

      እኔ ሴት ነኝ እኔ ሴቷ አለሁላት ለአገሬ አንተ ጀዝባ

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz 13 дней назад

    መቀደድ ነው ስራችሁ እስኪ ገለልተኛ ሆናችሁ ዘግቡ

  • @doabaing550
    @doabaing550 13 дней назад

    አይ ጋዜጠኛ

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 13 дней назад

    Ethiopia is the land of Heroes today yesterday and tomorrow 🇪🇹 💪 Golary to ethiopian Defense force 🇪🇹 💪 💪 💪 💪 💪 Moti le Ethiopia telatoche Gibtse Ena Somalia yehun

    • @andomberhane6413
      @andomberhane6413 13 дней назад

      @@adanechemekonene7694 ERITREA IS big ETHIOPfIAN grave

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 13 дней назад

    Ethiopia west leba mengest nawe yalew

  • @MariqosWudu
    @MariqosWudu 13 дней назад +1

    እናንተ አሽቃባጮች

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 13 дней назад

    Oromuna empire king Abiy Ahmed misleading his Oromo Ethiopia” similar former TPLF warlord meles zenawi put Tigray murdering comp then went hell. Amhara warlords too mengistu” Rastafari menelik

  • @user-cf8bg5ft7l
    @user-cf8bg5ft7l 13 дней назад

    ደንቆሮ

  • @user-rd6oq8ws4s
    @user-rd6oq8ws4s 13 дней назад

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @doabaing550
    @doabaing550 13 дней назад

    ወሬ

  • @user-is3er8ry3t
    @user-is3er8ry3t 13 дней назад +1

    ምድረ በጥራቃ የመንደር አለቃ ህዝብ ልታስጨፈጭፉ ነው ምድረ ምርኮኛ

  • @hagermedia2770
    @hagermedia2770 13 дней назад

    Chirash gidbu yegna malet new yekerachew, ye sudan meret new, bilo beza tetegito neber 😂😂😂, ahun demo Smomal, leslam maskeber bilo gebtowal, ena Ethiopia dimberua bedem mezgat alebat, legubignt ligba enkua bil, bota mesetet endelekebet mastawek eniwedalen😂😂

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 13 дней назад

    አትቀባጥሩ ምንም ከ ግድብ ጋር አይገናኝም ምን ትገጣጥማለህ ሰዉ ላይ ከመለጠፍ የራስህ መንግሰት የዲፕሎማሲ ችግር የመሀይም ሰብሰብ ሰለሆነ ነዉ ከዉሰጥም ከዉጪም የኢትዬጵያ ዉድቀት ተጠያቄ የ አብይ መንግሰት ነዉ 😮😮😮

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 13 дней назад

    ዳኒ እናመሠግናለን የግብፅ ነጠላ ዜማ ሙዚቃ በደንብ ገልፀኸዋል።የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደው እርምጃ ትክክለኛ ነው።

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 13 дней назад +1

    የሚሰራ አያወራም

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 13 дней назад

    ምንም አዲስ ነገር አላወራችሁም።

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 13 дней назад +1

    የሚሰራ አያወራም