ቴኒስ እወዳለሁ ተወዳጁ ኮሜዲያ ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • ቴኒስ እወዳለሁ ተወዳጁ ኮሜዲያ ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 30

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 3 месяца назад +2

    እግዜአብሔር አምላክ በእውነት እጆቻችሁን ለዘረጋችሁለት እጥፍ ድርብ አርጎ የማያልቅበት ሀብት ከጤና ጋር ይስጣችሁ አንተ ደግ ሰው ፈጣሪ የክብር የፀጋ የሞገስ የበረከት ካፖውን ያልብስህ በሰማይቤት በወርቅ መዝገብ ይመዝግብልኝ ብያለሁ ዛሬ እንኮን የ5 ወር ወጪ ይቅርና የእለት ጉር እየታጣ ነው ተባረክ ሰይፍሻ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምኞት ለሳብህ ይሙላ ቤትህ በበረከትና በፀጋ ይትረፍረፍ ሌላ ምን እላለሁ ጨርሶ ምሮት መድረክ ላይ እንደምናየው ተሳ አለኝ ፈጣሪ ላይጨርስ አይጀምርም እሱ በኪነጥበቡ ወደሚወደው ስራው ይመልሰው አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @solomon9058
    @solomon9058 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤ ልመነህን ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሄድ ጥሩ ነው ❤❤❤❤

  • @Ze-Haddis
    @Ze-Haddis 3 месяца назад

    መልካም ስራ ለራስ ነው ! እውቅናም በጊዜው ነው! ነገን የሚከፍለን ቅን ስብእናችን ነው ። ሰይፊሻ የተረሱትን በማስታወስህ እና በማንሳትህ ልትመሰገን ይገባል ! ስራህ ይባረክ በርታ🙏👏👏👏

  • @Fana134
    @Fana134 3 месяца назад +4

    ሰይፉ እስከዛሬ ካደረካቸው በጎ ስራዎች ውስጥ እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ቢኖር ለልመንህ ያደረከው እጅግ በጣም የረካሁበት ድጋፍ ነው በተለይ የጌታቸውን ደስታ ማየት እራሱ በቂ ነው እኔ ደግሞ የልመንህና የጌታቸው ጋዲሳ አድናቂ ነኝ በጣም ነው የማመሰግንህ ክፉ ነገር አይንካህ❤❤❤❤

  • @solomon9058
    @solomon9058 3 месяца назад +6

    ❤❤❤ ሰይፉ እባክህ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሄድ አድርገው ለሱስ ሆነ ለማንኛው በሽታ ይረዳል እኔ እንደሱ መጠጥ ሱስ ያለበት ጓደኛ ነበረኝ እዛ ልኬው ከመጠጥ ሱስ ነፃ ሆኖአል ❤❤❤❤

    • @tamefast1
      @tamefast1 3 месяца назад

      በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የት ነው የሚገኘው ወንሜ?

    • @solomon9058
      @solomon9058 3 месяца назад

      @@tamefast1 በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚገኘው ጎንደር ውስጥ ነው ቋራ ነው ጉዞ አለ ሲጀመር ተርቢሎስ የጉዞ ማህበር አለ

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 месяца назад

    ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 😇😍🙏🏻

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 месяца назад +1

    ልመንህ good to see you 😅❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Befike_React
    @Befike_React 3 месяца назад +2

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 3 месяца назад

    ተወዳጁ የዘጠናወቹ አርቲስት ጌራወርቅ ነቃጥበብ ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abrhamnegatu8385
    @abrhamnegatu8385 3 месяца назад

    ልመንህ ስታድየም ዙሪያ ነው ቴኒስ የለመድከው

  • @negabe7417
    @negabe7417 3 месяца назад

    የ ጣውላ ቴንስ ነው ሚባል 🤣😢

  • @ethio5184
    @ethio5184 3 месяца назад

    ይሄ ሰውዬ አያረጅም እንዴ

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 3 месяца назад

    ሰዉን አብይ እያሳበደ ሰይፋ ካድሬው ላበዱት ሆስፒታል ከፍቶ ገንዘብ ያሸቅላል😂😂😂😂

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 3 месяца назад

      ደንቆሮ ሀሺሽ ያሣበደዉን ሁሉ አብይ ፋራ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 3 месяца назад

      Deg aderg men abash agebash

    • @Lula2090
      @Lula2090 3 месяца назад

      Jezba

    • @Seada-h7u
      @Seada-h7u 3 месяца назад

      Yededebena teg

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 месяца назад +1

      እውነት ለመናገር ልመንህን ከ11 አመት በፊት አካባቢ ይሆነኛል ስቴድየም አካባቢ ጎዳና ላይ ያየሁት በአብይ ዘመን አላበደም

  • @bettylv518
    @bettylv518 3 месяца назад

    Ebakachu Addis Ababa be erterianoch techeneqech eko...sereat alba hezboch. Leman abett enbel yedemets bekelet enesu betegabu quter eskemenega dres nw sechohu meyaderut🤮🤮🤮

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 месяца назад

    ሰውማለትሰውበጠፋበት ሰውሆኖየተገኘነው መልካምስራን የሰራቹሁሉ አላህ ብድራቹንዪክፈል❤❤

  • @akliluabreha1122
    @akliluabreha1122 3 месяца назад

    Limenh is an intellectual person. I think he is misunderstood by many. Seifu has to be thanked.

  • @ganetwoldegirumganet8906
    @ganetwoldegirumganet8906 3 месяца назад

    ሰይፍ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @mubarekebrahim2344
    @mubarekebrahim2344 3 месяца назад

    First

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 3 месяца назад +1

    ሩታእና አብርሽን አቅርብልን እምነውቀው ነገር አለ በአሁኑ ሰአት የብዙወች ጥያቄነው ይቅረቡልን የምትሉ