ኮሜድያን እሸቱ በልጆች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Divine Show

Комментарии • 191

  • @thelordismyshepherd3714
    @thelordismyshepherd3714 Год назад +9

    “ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድድ ራሱን ይካድ፣ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤ ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ነገር ግን ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ያድናታል። ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ፣ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው በነፍሱ ምትክ ሊከፍለው የሚችለው ዋጋ ምንድን ነው?”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭16‬:‭24‬-‭26‬ ‭NASV‬‬

  • @Thobi587
    @Thobi587 Год назад +2

    Thank You Pastor

  • @eshetg-medhin6408
    @eshetg-medhin6408 Год назад +2

    ከግድቡ በፊት ብዙ የአማኑኤል ሆስፒታሎች የተገነቡ ቢሆን እንዲህ ታመን ህክምና አናጣም ነበር።

  • @Thobi587
    @Thobi587 Год назад +1

    Wow, interesting interview!!!!

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Год назад

    Egzaber bandm belelam yinageral .unet new .Geta yibarkachu 🙏🏾

  • @kiddykm8974
    @kiddykm8974 Год назад +4

    ወንድሜ ክፍያለው አንድ ነገር ልምከርህ
    መጠጣት ከፈለክ ዝም ብለህ ጠጣ ጥቅስ ግን እየጠቀስክ አትጠጣ
    ወንድምህን የሚያሰናክል ነገር ከሆነ ባትናገር መልካም ነው: የአንደበትህን ቃላቶች ትንሽ ትህትና የተሞላበት ቢሆን ጥሩ ነው እንዳልከው አንዱ ክርስቶስን በምድር የመግለጥ መንገድም ነውና: ሁሉንም አውቃለው ማለት ደግሞ አለማወቅም ነውና አንዳንዴም ተሳስቼ ይሆናል ብለህ ማስብ ብትችል አዋቂነት ነውና

  • @Eyoba-s4t
    @Eyoba-s4t Год назад +3

    አረ እነደዚህ መደፈንም አለ ፈጣራዬ ከእንደዚህ መረገም ጠብቀኝ

  • @fesehatsegaye7224
    @fesehatsegaye7224 Год назад

    Waw Daniel Kibiret.

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 Год назад

    He is 💯% perfect and logical person! Kafe thank you!

  • @addissora4128
    @addissora4128 Год назад +2

    I can explain for him he is amazing 👏👏👏👏👏👍👍❤️🇺🇸

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Год назад +4

    በለው አዋቂ?!!😂😂 በራሱ በቅጀት አለም የሚኖር 😂😂ከጃዋር ጋር በመሆን ስንቱን ስው አስፈጀው ስው በላ ☠️ እዮት እስቲ አጋንንት ነው ልጁ ራሱ

  • @TigistAdane-ej2cp
    @TigistAdane-ej2cp Год назад

    ዲቫይን ሾው ይህንን ሰውዬ ማቅረብህ ጥሩ ነው በልቡ የሞላውን መስማት በርግጥ !!!!!!

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Год назад +1

    ንሰሀ ግባ በለው ህዝቦችን ከህዝቦች ጋር ያጋጫል በጣም ለአማራው ጥላቻ አለው።

  • @teddyadmasu8360
    @teddyadmasu8360 Год назад +3

    ኸረ ፖስተር ሶፊ ምንአለ ሠዉንየሚያንፅ ነገር ብታቀርብ ምንአለ ለሠሚውስ ብታስብ ነው ለyou tube ብለህነው

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 Год назад +3

    This boy is one in millions. Kefeyalew may GOD bless you.

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Год назад +1

      Jel aymute endyachawet alea ygarea sawe menu laye nawe one in a million ende eyatabalu nawe merane yawatute geta lebona yedtachehu mafarya

    • @teg22345
      @teg22345 Год назад

      Yehon jel bete new

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Год назад +3

    እኔ ጴንጤ ነኝ ፣ ከፍያለው አውነቱን ነው ዘፈን ሃጢያት አይደለም ። ዘፈን ሃጢያት ከሆነ ለምንድነው ጴንጤዎች ለምሳሌ "ሃፒ በርዝዴይ" የሚለውን ዘፈን በልደት ቀን የምትዘፍኑት?
    መጥፎ ዘፈኖች አዳምጡ ማለቴ አይደለም ።

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Год назад

      Jel aymute endyachawet alea ygarea sawe antea dagmo men yalahe nahe

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +2

    በደህና ቀን ያበድክ 😭ታድለህ 😢አይምሮህ ለቋል ስለዚህ ያገኘህውን መዘላበድ ነው 😢

  • @nananggiedey6600
    @nananggiedey6600 Год назад +4

    🇪🇷❤️🇪🇹የበሰለ የ አቋም ና ያመንለት የሚኖር ልጅ ነው በኃሜት የሚውል ክርስትያን ስለ ዘፈን ሃጥያት ሲል ኣስመሳይነት ነው ...ስለ ኣገር ስለ ህዝብ ስለ ክልል ቡና እየጠጣህ ስታወራ ውለህ..የህዝብ ና የአገር መልካምድር የሚገፅ ዘፈን ሃጥያት ነው ማለት ኣትችልም

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 Год назад

    “እግዚአብሔርን ከማያስከብር ከንቱ ልፍለፋ ራቅ፤ በዚህ ነገር የተጠመዱ ሰዎች ከእግዚአብሔር እየራቁ ይሄዳሉና።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥16 (አዲሱ መ.ት)

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 Год назад +3

    ምርጥ ልጅ ነው ጌታን

  • @menberefisiha8690
    @menberefisiha8690 Год назад +18

    ከፍያለው ማለተ አየር ላይ የተንጠለጠለ ጉም የጨበጠ ጲንጤ ነው ፀልዬለት

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Год назад +1

      Geta yebarkesh kelale betam tada

    • @SamuelHanjalo-ot1hp
      @SamuelHanjalo-ot1hp Год назад +2

      ​@EYESUS YADINAL

    • @TigistAdane-ej2cp
      @TigistAdane-ej2cp Год назад

      ከፍያለው እና የብልፅግና ወንጌል አማኞች ጴንጤ አይደሉም ""Day 7 ቲዮብ ተከታተሉ

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 Год назад

      ስለራስሽ አታውቂም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Год назад

    ሶፎኒያስ የሐሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስትር የተባልከው በምክንያት ነው

  • @AmanuelArja
    @AmanuelArja 9 месяцев назад

    ኧራ! ጌታን ፍሩ!!!!

  • @Betslot1994
    @Betslot1994 Год назад +3

    አተ ግን እብድ አኢተርቪው ማድረግ ነው ፀጋህ ?

  • @princelg
    @princelg Год назад +1

    Kefa ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад +7

    ጭራሽ በዘፈን አልፎ እግዚአብሔር ይናገራል ይላል እንደ አራ ጌታ ይቅር ይበል ምን ይመስላል ጭራሽ እሄ ሀይማኖት የሎም ኤራሱ ዘፋኝ ነው 😢😢

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Год назад +1

    ሁለታችሁም መፅሀፉን አታውቁትም፡ ሉቃስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ የነበረ ነው፡ ሉቃስ ራሱ እንደሰማሁት ብሎ ነው ወንጌል ተብዬው የፃፈው ።

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 Год назад +1

    ሶፍ የአንተ interview ሁሌም የድምፅ ጥራት ችግር አለው። Please....

  • @DluTbebu
    @DluTbebu Год назад

    በጣም አሪፍ የገባው
    የሚያነቃ መልክት
    l Agiriy he s

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y Год назад

    አደገኛ በፖለቲካ እና በዘር ጥላቻ የተጠቀለለ የተረኞች አገርንና ሀይማኖትን የማፍረስ ሴራ ነው

  • @sirgutenorville3660
    @sirgutenorville3660 Год назад

    ሰለሞን የሚያቀነቅነው ስለ ቤተክርስቲያን

  • @senaitsalilew4808
    @senaitsalilew4808 Год назад

    Betam Afihn Kefetk Kdusanu Lay!!!!
    Aaf Sikefet Chinklat Ylekal Yeman Kefo new Bakachu!!!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Год назад +1

    ሰምታቹዋል ጴንጤዎች አንድ ሁለት በሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 6 месяцев назад

    ወንድም ከፍያለው ጌታ በእውቀት የባረከህ ይመስለኛል ። የመጠጥ ባህል አደጋ እንዳለው ግልጽ ነው ። በዚህ የተነሳ ግን አምባጋሮ መፍጠር ግን ፈሪሳዊ መሆን ነው።

  • @AmanuelArja
    @AmanuelArja 9 месяцев назад

    ኧራ!! ፓ/ር ሶፊ ታው ምንን እያመጣብን ነው?

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Год назад +1

    ዳዊት አይደለም የዘመረው ብረሳሽ ብሎ የዘመረው በባቢሎን የነበሩ ስደተኞች ናቸው የዘመሩት አንተን የሚከተሉ ሰዎች ያሳዝናሉ ክርስቶስን የማይገልጥ ባህሪ ይዘህ መሪ መሆንህ እንደ አንተ አይነቱን ዘረኛ ትፈለፍላለህ።

  • @dibabaraya6172
    @dibabaraya6172 Год назад

    Yih SW yimechengal 💥💯

  • @sinknesharada3910
    @sinknesharada3910 Год назад +1

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад

    Ayee sagaxe hullaa

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    ተድፍኖብታል በዘር ይሳዝናል 😭😭😭

  • @yitagesumershaoda6073
    @yitagesumershaoda6073 Год назад +1

    አብርሃም አባታችን ትላላችሁ የአብርሃምን ስራ ግን አትሰሩም።አብርሃምአባት እንደተባለ እረሳቹት

  • @masalt1424
    @masalt1424 Год назад

    የአማራ እናቶች ወንድ ስላልወለዳቹ ይሀ ንፍጣም እናተንም ሀይማኖታቹሁንም እያዋረደ ይሰድባቹዋል

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 8 месяцев назад

    ሶፊ ማለት ውስጠ ወይራ ምርጥ ዱርዬ አንተም በርታ ትጠበቃለህም !

  • @astersurafel934
    @astersurafel934 Год назад

    ለምንድን ነው ኦርቶዶክስ ከዘር ጋር ምታገናኞት ያሳዝናል

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 Год назад +2

    Funny 😂😂😂😂😂

  • @trueHero495
    @trueHero495 Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ከፌ። ኤቢፈሚ። ወረ ቦደቲ ሲጎተቱ በርባደኒ እንላሊን። አቲ ካዮ ጉዳፍ ዋመምቴ ብሮ። ዘፈን እና መዝሙር አንድ ነው ዋናው መልእክቱ ነው። " ስሙን በዘፈን ያመስግኑ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት።"
    (መዝሙረ ዳዊት 149:3)

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 Год назад +2

    He is the best young man

  • @Akiya3031
    @Akiya3031 Год назад

    ልዩ ሀይል ማፍረስ ጥሩ ነው ታዲያ የጋቤላ የቤኒሻጉል የሱማሌ የሀይልሳየኦሮሚያ ልዩ ሀይልሳ,ጥሩ ሚሰራም ማድነቅ ጥሩ ነው ግዴታውን የተወጣ አደለም ታድያ አተ ማንን ነው እያደነክ ያለህው የኔ ያልካቸውን አደለ ሌላ ጀግና የለም ማለት ነው ወይስ ያንተን ሀሳብ ከደገፈ ታመሰግናለህ ታቆለፓፕሳለህ ጦርነት ነገ ሲያነሱ ምን ትል ይሆን ለመንግስታ ታድያ መገዛት ካለብህ ታድያ ትላንት ተገዝተህ ወይስ ፈርተህ ነገስ ትገዛ ይሆን ወይስ ፈርተህ ትቀመጥ ይሆን....በፍቅር ነገሮችን መቀየር ትላለህ ይህ ህግ ግን ለጠቅላዩ እና ለፊልድ ማርሻል ብቻ ነው ምነው ለሌሎቹ በፍቅር አልነገርካቸውም መርጠህ ስለምታለቅስ ነው።

  • @Toddlerworld21
    @Toddlerworld21 Год назад +1

    ወሰድ መለስ ያረገዋል

    • @brhanbitan
      @brhanbitan Год назад

      He lost he has no clue what he talking about

  • @penielrebiabayneh6311
    @penielrebiabayneh6311 Год назад +2

    Sofi menew birr ጠበሸ መጣህብን ደሞ ምንም አታንፀንም እንደዉ በጌታ አቁም ይሄን ፕሮግራም ስንት ሚጠየቅ ሚጠቅመን ሰዉ እያለ

  • @finekash561
    @finekash561 Год назад +1

    እንዴ ከፌ አለህ እንዴ??ራሴን አጠፋለው ብለህ አልነበረም??

  • @fikruwake-ec8xh
    @fikruwake-ec8xh 7 месяцев назад

    ያለፉ አባቶቾ ኦሮሞ ሆኑ አማራ ሁ ወይም ሌላ ብሔር ለአሁን ትውልድ ዘር መቁጠር ምን ይጠቅማል ::

  • @BurukTasfu
    @BurukTasfu Год назад

    Egzio marin kirstas

  • @mightywarrior1677
    @mightywarrior1677 Год назад +3

    ሶፊ ባልጠፋ ሰው ይሄን ሰገጤ አታቅርብ አቦ

  • @manexgebremichael2185
    @manexgebremichael2185 Год назад

    Be blessed kifye, Colossians 2 (KJV) - ቆሎሴ
    16: Let no man therefore judge you in meat, or in drink, or in respect of an holyday, or of the new moon, or of the sabbath days:

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 Год назад +1

    እኔ በከፍያለው 50℅ እስማማለው 50℅ አልስማማም😊

  • @demissewasrat7597
    @demissewasrat7597 Год назад +2

    አተ ግን እብድ ኢተርቪው ማድረግ ነው ፀጋህ? ጭራሽ በዘፈን አልፎ እግዚአብሔር ይናገራል ይላል እንደ አራ ጌታ ይቅር ይበል ምን ይመስላል ጭራሽ እሄ ሀይማኖት የሎም ኤራሱ ዘፋኝ ነው 😢😢May God jelp you guys. You can do such business but outside the Church/pastor mask...very idiot interview

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 Год назад +1

    Des yemeli leje rider Yale interview

  • @chichicbg438
    @chichicbg438 Год назад

    Wedijiwalew asimesay adelem nitsu Oromo new

  • @derartutafese5213
    @derartutafese5213 Год назад +2

    Kefa❤❤❤

  • @ghenetdesta1611
    @ghenetdesta1611 Год назад

    Yematakewen atelefelef yete newe tegre mesareya yaserkebwe. Arfe hyemantehen sebeke.

  • @genetfami2197
    @genetfami2197 Год назад

    Kafe❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-w7y9s
    @Sara-w7y9s Год назад +1

    በጥጥጥጥራራቃቃቃቃቃ

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 9 месяцев назад

    የፈለጋችሁትን ብሉ ፣ የአህያ ስጋ፣ የበሬም፣ የዝንጀሮም ስጋ ብሉ፣፥ወይንንም ይሁን ፡ ቢራ፡ ጠላ ጠጡ ይላል። መፀሀፈ ከፍያለው 1፣ 1-12

  • @brhanbitan
    @brhanbitan Год назад

    Yehe sewye teru Ye gama kept new

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Год назад

    ለዚህ ነው እኮ የሰሎሞንን የመጸሀፍ ቅዱስ ክፍል ያልበቁ ሰዎች በአባቶች እንዲመሰጠርላቸው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታስተምረው። በስመአብ አዳራሹስ አሳብዶታል ያዘናችሁ ጸበል ውሰዱት ልብሱን አውልቆ ከመሮጡ በፊት።

  • @asmea4799
    @asmea4799 Год назад +1

    Min gud new ehen zeregna sew keyet ametahew

  • @abebebelew5854
    @abebebelew5854 9 месяцев назад

    በጸሎት አምላክን ሚስት ጥሩ ትዳር እንዲሰጠን እንጠይቃለን ።ሀጢያት አይደለም !ቴዲ አፍሮም አምላኬ ሰው በልኬ ስጠኝ ለኔ ያዘጋጀሀትን በሚል ሀሳብ በዜማ ጠየቀ ይህ ሀጢያት ይሆናልን ? በንግግር ሲሆን ትክክል በዜሜ ሲሆን ሀጢያት እንዴት ታስታርቁታላችሁ?

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Год назад +1

    ልጋጋም፣በዚያው በቋቋህ አትናገርም?

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Год назад +1

    ዘረኝነት ምን ያህል ጥንብ እንደሆነ ከዚህ ልጅ አስተሳሰብ ትረዳለህ

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    😢😢አራ ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ አሳሳች ነገር ነህ 😭እግዚአብሔር ይቅር ይባልህ

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 Год назад

    Machem haya atibelam getan
    Ara kafiyee tay gin🧐🧐

  • @samihailu7751
    @samihailu7751 Год назад

    ayeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee harife meznanya nake

  • @mekdesabate8951
    @mekdesabate8951 Год назад +2

    ሶፊ ምታቀርበው ሰው ከሊለህ ልጠቁምህ እችላለው እደዚህ አይነት ሰገጢ ባታቀርብ እመክራሀለው

  • @addissora4128
    @addissora4128 Год назад +1

    And Sophie you need to learn to him OK yeah 😂😂😂

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +3

    ምነው ጳስጠር #ሶፊ ከርመህ ከርመህ ይሔን #እባብ ይዘባብህን ትመጣለህ😂😂 ደስ የሚለው ከፍቼ አላየውም 😂😂

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha Год назад +1

    😂😂😂😂 የተዋጣለት የዘመኑ እብድ ዘረኛ

  • @dawitalemu5825
    @dawitalemu5825 Год назад

    kefo xenqeq bel qom bleh zuroyahin temelket eyesemwxilk naw niqa

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Год назад

    By the way his speech makes sense 🙂

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 Год назад

    🤔🤔🤔🤔🤔

  • @samig1932
    @samig1932 Год назад

    Seytan ye hone saw

  • @teshomenegussie7360
    @teshomenegussie7360 Год назад +1

    Just for the book of Ecclesiastes
    King Solomon wrote down toward the end of his life; after he had repented of adulatory & his pursuit of foreign wives. The book of Ecclesiastes is both a monument to Solomon’s recommitment to the living God & a guide for others through & a guide for others through the pitfalls & perils of life. In fact Solomon might have written this wisdom book as a tract for other nations. Any how before to talk about the part of the Bible make sure to have a right knowledge.I didn’t know detail this guy he has his own interpretation of the Holy book . Please tell him about the body of Christ redeemed by the blood of Jesus Christ & Christian body is a temple of Holy sprit & the last Adam became a living being but the last Adam became a life giving Spirit . The first man was of the earth made from the dust, the second Man is the lord from heaven. Christian presents himself to God & received transformation by a renewed mind . My conclusion is this guy confused & didn’t get the exact revelation of God and Jesus Christ.
    God bless you

  • @astersurafel934
    @astersurafel934 Год назад

    ወይ መዳንሐኒአለም ብላችሁ ዘፈን ውደዱ

  • @alesalema6482
    @alesalema6482 Год назад

    ኦሮሞሕ ቢሆኑ ምን ይጠበስ እነ ዘረኞች ፡ዘራችን እግዚአብሔር ነው ዘረኝንትኝ ደግሞ እግዚአብሔር ይፀየፉዋል ፡ሐገራችን በሰማይ ነው ።

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ Год назад +1

      ሲጀመር በዘር መነቃቀፎን ባልፈልግም ኧሳቸው የቡልጋ ሰው ናቸው ግን መጥፎ ሰዓት ላይ መድረሳችን ያሳዝናል

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Год назад

    አውን አውን ኢኤ ልጅ ቴነኝነቱን እተራተራለው ግን ምንም ቢናገር አውቀት እንደሌለው ያስታውቃል እሚያውቀው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ዘረኝነት ብቻ ነው እሱጋ ባይብል የለም

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Год назад +1

    Ante ye egzyabherin sim mekeleja mesakya mtaderg ye 666 teketay amlak lay endekeledachu atkerum

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Год назад

    አንድ ጊዜ አዳምና ሔዋን በእግዚአብሔር ላይ ሲያብሩ አበረ አዳሙን ወለዱ ብሎ በአሽሙር ስለ አበረ አዳሙ ስለ አማራ ልዩ ሀይል መሪ ስለነበረው በሞት ስለተለየው ተናገረ። በህይወት በነበረ ጊዜ ስለሚጠላው በእውነት ቃሉን እየጠቀሰ ለአሽሙር ይጠቀምበት ነበር ይህን በጥላቻ መርዝ የታሰረ ሰው መንፈሳዊ ሰው ብለህ ታቀርበዋለህ?

  • @maqdes6611
    @maqdes6611 Год назад +1

    🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Год назад +4

    ይሄ ስውዬ ድኖ ነበር በሽታው ተነሳበት ኢየሱስም ኦሮሞ ይሁን ማሪያምም ኦሮሞ ትሁን መላክታት ሁሉ ኦሮሞ ነው ዳቢሎስም ሊሱፈርም ኦሮማነቸው ምን ይጠበስ ሁሉንም ወስዳቹ ሰላማችንን ስጡን አቦ የበታችነት በሽታ በፍጹም አይድንም ። በየግዜው ይነሳል ስለዚ እኝኝኝኝኝ ሁሌም ከማለት አይቦዝንም እና ሶፎኒያስ አንተም ተጃጅለህ ታጃጅላልህ ኤጭ የጅል ፕሮግራም አናታቹ ይፍረስ አቦ ጌታ ሁለታቹንም ያንሳቹ ትውልድ ገዳዮች።

    • @Lighthomecare7
      @Lighthomecare7 Год назад +1

      This is the most funniest comedy I ever watched. ወይ ሶፎንያስ በቃ ሌላውን ስንችለው በቃ በሳቅ ልገለን ነው። ገና ምን ታይቶ ሀገራችን ውስጥ ያለው ግራ የተጋባ የብሔርተኝነትና የኑሮ ሁኔታ ገና ብዙዎችን ብዙ ያስወራል።

    • @martalegesse2161
      @martalegesse2161 Год назад

      You are so right about this

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Год назад +1

      @@Lighthomecare7
      ቀላል አደከሙን እኮ ሁሉንም ወስደው ስላማችንን በስጡን እምንወዳትን ሀገራችንን ጥለን ብን ብለን እንድንጠፋ ነው እያደርጉን ያሉት ምድረ በሽተኛ ሁላ በእውነቱ በዚልክ መዝቀጣችን ያሳዝናል።

  • @ehitayehu
    @ehitayehu Год назад

    Siga lebes seytan nachihu

  • @betelhemmamo-x3l
    @betelhemmamo-x3l Год назад

    ante abune zereabiruk Asella Alu weshetam........ebd hooo

  • @BurukTasfu
    @BurukTasfu Год назад

    Ya shirkaa libaa ant bilo pastar 😮😮😮😮😮😮

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Год назад

    Huletachum Geta Eyesusen ende gele adagnachu argachu tekebelu

  • @yordanos2141
    @yordanos2141 Год назад

    Nege Demo Mikael Oromo new yilal.kidusanin be biher mèkifel jeering

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад

    Agelgaye zek yalew benelew tru yemeselgnal

  • @mehariwoldehisan2890
    @mehariwoldehisan2890 Год назад

    Ye Menfes kdus metemat enji ye birra metemat kenga yirak.

  • @addissora4128
    @addissora4128 Год назад +1

    I like him so much. He’s a good preacher. Do you know Yeah pupil need listen. This guy we want to meeting him but I’m sorry I’m leaving USA 🇺🇸 he’s wonderful guy👏👏👏👏👏👏🇺🇸🇺🇸🇺🇸 he is read Bible correctly. That’s why he speech correctly he got evidence. You ask him anything 👍👍👍👍👈🏾👈🏾🤘he have answer that’s why he have a confidence and listen to him.👏👏👏👏👏👏 keep going bro

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 Год назад +1

      Its disgraceful what is the meaning of confidence do you think he is the one and knowledgeable shame on you please pray for him instead

    • @tamiratgirma9141
      @tamiratgirma9141 Год назад

      bro which USA are u saying 😂😂

    • @SakbeSak785
      @SakbeSak785 Год назад

      @Rahel Fisseha How? Prove him wrong with bible verse. He is not perfect, but he is replying with the verse in the bible. Where's your evidence?

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Год назад

    ባስተር ተብዬው ፃዲቁ ተክለ አይማኖት የሸዋ ሆሮሞ ናቸው አላለም ጉድ እኮ ነው እንደዚ አይነት ፅንፈኛ ዘረኛ አርካሽ ሰው ባለፈው እንተርቢው እየሱስ ሆሮም ነው ብሎ ነበር ባስተር ነኝ ከሚል ሰው ይኤ አይተበቅም እሚገርመው ነገር ይኤ ሰውዬ የራሱ ቸርች አለው እሱጋ ሚኤዱ ሰዎች ነው ሚገርሙኝ ምክንያቱም ሊያስተምራቸው ነገር ቢኖር ዘረኝነትን ነው እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም ዘረኝነት ቆሻሻ ነገር ነው

  • @dellietemesgen3068
    @dellietemesgen3068 Год назад

    sint tekefeleh

  • @naddy6205
    @naddy6205 Год назад

    አንተ ፎቶ መዘቅዘቁን ነውር ነው ትላለህ ?አንዱን ከነ ንፍሱ ዘቅዝቀው ስቅለው ያቃጠሉት የ አገርህ ሰዎች ናቸው ምን ትላለህ ::