Wengelawi Delu Tsegaye Mezmur ምርጥ ዝማሬዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024

Комментарии • 135

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 6 лет назад +29

    አሜን ውዱ ወንድማችን ዘመንህ ይለምልም አገልግሎትህን ናፍቀነው ነበር ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለት ለወንጌል ዋጋ መክፈል መታደል ነው

    • @tsiyonfekadu4633
      @tsiyonfekadu4633 6 лет назад

      እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ክርስቶስ ነው Ewunet New Keber Le Eyesus Yehun!!!!!!!!!!!!!!yebarek!!!!!!wedemacen!!!!!!!!……

  • @metydaniel1227
    @metydaniel1227 Месяц назад +2

    ልጅ እያለሁ አጎቴ እቤታችን ብዙ ካሴት አምጥቶልን ነበር ከእነዛም ውስጥ የ ወንጌላዊ ደሉ ጸጋዬ የመዝሙር ካሴት አንደኛው ነበር እናም እየሰማው አደኩኝ። ከረዥም አመታት በኹዋላ "ኢየሩሳሌም" የሚለው መዝሙር ውስጤ ተመላልሶ RUclips ላይ ስፈልግ አገኘሁትና እጅግ በጣም ደስ አለኝ። ተባረክ

  • @yaredatlaw6795
    @yaredatlaw6795 4 года назад +12

    ደሉ ለረጅም ግዜ በጣም ጋደኛየ ነበር ቁም ነገረኛ ነዉ ።ምክሩ በጣም ይገርመኛል አጉል አዋቂነኝ እኔን ብቻ ልሰማ የማይል ትነሹንም እንደትሽነቱ አዋቂንም እንደአዋቂነቱ የሚያይ ሰዉ ነዉ።ለእግዚያብሄር ቤት ያለዉ ቅናት ይገርመኛል መዘመር ብቻ ሳይሆን ሰርቶ በአቅሙ የሚያሳይ ሰዉ ነዉ።ስምህን ጠቅሼ አስተያየት በመስጠቴ በጣም እድለኛ ነኝ።በርታ

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 6 лет назад +11

    ነገሮች ሲጦዙ የሰው ልብ ኩፍ ሲል ነፍሱም ስትሰክር: በወንጌሉ እውነት ቃል ሲቃኝ ሰው ሲመክር:ተግሳፅ ቢሆን ማረም አብዝቶ እንዲያፈራ:
    በክርስቶስ ትምህርት እርሻውን ሲያጠራ:
    ይህ ውድ ወንድማችን ጌጥ ነው ለምድራችን:

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 4 года назад +4

    በጌታ ቤት ቆይቷል የምንላቸው ምሳለም ይሆኑናል የምንላቸው እንደ ደማስ ዓለምን ወደው ታላቁን ተልኮ የወንጌል አገልግሎት ትቶ በንዋይ እና በዝና ተታለው ከጌታ ቤት ሲወጡ ትውልድም እነሱን ተከትለው ወደ ጥፋት መንገድ ሲነጉዱ እያየን ባለንበት በዚህ ከፍ መካር ባጣንበት ጊዜ እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላስቀረልን ጌታን ስለ እናንተ እናመሰግናለን ።ወንጌላዊ ደሉ ጌታ በበረከት ሁሉ ይባርክህ በእውነቱ ። ዝማሬዎች ስብከት እጅግ ግሩም ናቸው እኔ በብዙ ተባርክለው። ከድሮም ጀምሮ

  • @HelenWeldegiorgis-v1m
    @HelenWeldegiorgis-v1m 5 дней назад

    Endante hiwetu meseker yehone sew yebezalen wendeme delu tebarekelen !!

  • @sintayehulegesse8517
    @sintayehulegesse8517 4 года назад +3

    ያልተዘመረለት እራሱን ያልካበ ወንጌሉን በጥንቃቄ የሰበከ የማይወላውል የወንጌል አርበኛ ደሉ ጸጋዬ። ዘመንህ በከፍታ ይለቅ።

  • @yordanosyacob5148
    @yordanosyacob5148 6 лет назад +5

    የምወደውና የማከብርው የእግዚአብሔር ስው ወንጌላዊ ደሉ ዘመንክ ይለምልም

  • @gastinbenjamin2809
    @gastinbenjamin2809 6 лет назад +2

    wengelawi delu slesbket sle mezmur kbru nazrawi yesus kritos yhun bezizemen betam2×yemiyasfera gize new gbu

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 6 лет назад +6

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ደሉ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ!!! በዝማሬዎችህ እና በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬአለሁ!!!

  • @lidyamesfin4153
    @lidyamesfin4153 Год назад

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ድንቅ ቅኔ ተባረክ

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 Год назад

    ወንድምዪ በዝማሬዎችህ ታንጫለሁ። በቀረው ዘመንህ በበዛ የዝማሬ ፀጋ ተገለጥ።

  • @tigialemu
    @tigialemu Год назад

    አሜን
    የተባረክህ ወንድም ደሉ ፀጋዬ ከልጅነት እስከ እውቀት በቤቱ ያፀናህ እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏽

  • @avi_king301
    @avi_king301 5 лет назад +4

    ዋው!! ተባረክ!!!!

  • @tigesttilahun7822
    @tigesttilahun7822 3 года назад +1

    አሜነ ተባረክ ወንድሜ

  • @kirajack81
    @kirajack81 Год назад

    አሜን ጌታ ይባርክህ በጣም የምወድህ ለአኔ በአንተ ዉስጥ ያለዉ ለቡዙዎች የሚጠቅም ነዉ ሰለዚህ ዘመነህ የተባረከ ይሁን ።

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 5 лет назад +1

    Ameeeeen amen amen amen amen amen keberlgatayhun tebarkiii tegwen ybezhe amen wegl yemedan kalnwe

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 5 лет назад +3

    እሰይ፡እልልልልልልልልልልል፡ኢየሱስ ያድናል

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад +1

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ደሉ

  • @tizitamekonen9195
    @tizitamekonen9195 6 лет назад +2

    GATA YESUES ABEZETO ABEZETO YEBAREKEHE wendem delu !!!!!!

  • @zenebechhunde4447
    @zenebechhunde4447 5 лет назад +1

    EYESUS YADENAL. Tebarek

  • @TarekegnKebede-ng7xk
    @TarekegnKebede-ng7xk 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔር ፀጋ ጠብቀው

  • @abrahamshonga7657
    @abrahamshonga7657 6 лет назад +1

    kegeta yalen ginignunet yemiyadis dinik mezmur.
    Geta Egziabiher Yibrkih wondime Delu!!!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 9 месяцев назад

    ወይጉድ ወይጉድ እስከዛሬ መዝሙሮችን ሰማለሁ አቃቸዋለ ወጌላዊ ደሉ ፀጋዬ መሆኑን አላወኩም ዘመን ተሻጋሪ እውነተኛ የክርስቶስ የወጌል አብሳሬ ይህ ድብርብር ዘመን መቶ የተቀባችሁትን ሸፈነብን አምናለሁ በእጥፍ ቅባት ምድሪቱን እደምትወርሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @efud8358
    @efud8358 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ደሉ 🙏😍😍😍🙏🙏🙏

  • @bontuhailu6509
    @bontuhailu6509 4 года назад +1

    ዛሬ ገና መስማቴ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነፍስን የሚፈውስ መዝሙር ነው

  • @tigijesusyedmufre9940
    @tigijesusyedmufre9940 6 лет назад +5

    amezing song word of God
    uuuuufffffff እሳቱ ነካኝ
    ተባረክ በብዙ

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 Год назад

    ወንድማችን ደሉ ስላሳየኸው ትጋትና የእግዚአብሔ ፍቅር በመልካም ያስብህ፤ እነዚህ መዝሙራት ቆየት ያሉ ቢሆኑም እንዲህ ጠጠር ያሉ ዝማሬዎች ያሹናልና ምናልባት በእድሜ ምክንያት ድምጽ ባይሰላ እባክህ ለህዝብ መታነጽ ለሚዘምሩ ስንኞችን ቋጥርላቸው።

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 5 лет назад +1

    Egizieabheer yebarekh
    Le zemariwochu qalat yelenim

  • @samualandeta5793
    @samualandeta5793 6 лет назад +4

    ዘመንህ በድል ይለቅ ተባረክ

  • @zelalemtesfaye1369
    @zelalemtesfaye1369 6 лет назад +6

    May God bless you ... one of the best gospel preachers ... Much love!!!

  • @saramekonen9204
    @saramekonen9204 6 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜንንንንን.
    ዘመንህ፥ ኑሮህ ፥አገልግሎትህ፦ይባረክ

  • @אסרסישראלהלקאו-ד9ה
    @אסרסישראלהלקאו-ד9ה 6 лет назад +5

    አሜን! አሜን!! አዶን ዬሹዓ ይባሬኽ ኦትሀ! ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 года назад +2

    Delesha geta Eyesus abzeto berekkkk yargeh... Ahunem kezeh belay yezemare kibatena moges yabzaleh.
    ደልሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ብርክክክክክ ያርግህ ፣ አሁንም ከዚህ በላይ የዝማሬ ቅባትና ሞገስ ያብዛልህ።
    "ባወራው የማያልቅ ብዛቱ ፣
    የምህረት የፍቅርህ ጽናቱ "
    የሚለው ዝማሬህ መቼ ይሆን የሚለቀቅልን?

  • @rlcdotirsitmulugeta9753
    @rlcdotirsitmulugeta9753 3 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ እውነትን በግልፅ ሳታባብል የምትሰብክ
    እንኩአንም በእናንተ ትምህርት ስር ሰደድን

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis Год назад

    Hallelujah praise the Lord
    Jesus is lord be blessed more and your ministry 🙏🙏🙏

  • @solf2000
    @solf2000 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፥ ስለአገልግሎትህ።

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 лет назад +2

    አሜንንንንን ተባርክ

  • @robelmelita7983
    @robelmelita7983 3 года назад

    Tebareke

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit 5 лет назад +1

    ውድ ሰው፣ ተባረክ።

  • @addisbeke
    @addisbeke 6 лет назад +1

    በእውነት የጸጋ መዝሙር ።ተባረክ

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 6 лет назад +1

    ደሉዩ ብርክ በል የምወደው ወንጊላዊ ስል ነበር አሁን ደሞ የምወደው ዘማሪ ልል ነው ይብዛልህ

  • @netsanetkefeni4182
    @netsanetkefeni4182 6 лет назад +1

    Amen amen amen geta egziabher ybarkihi wendimachin !!

  • @astertubelove3258
    @astertubelove3258 3 года назад +1

    ተባርክ🙏🙏

  • @fikirtemengsha2836
    @fikirtemengsha2836 День назад

    ጌታ ይባርክ።

  • @teamefeven9837
    @teamefeven9837 6 лет назад +5

    hemmmm በሰማዪ አለም ትልቅ ተጽኖ ያመጣ ያልዘመረለት ኢትዮጵያውያዊ

  • @ewntuaytfam9354
    @ewntuaytfam9354 4 месяца назад

    Amen Amen Halleluja tebarkilg

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 6 лет назад +4

    እልልልልልልልልልልል!!!!! እስይ አኔንም ከትቢያ ላይ እንስቶጛል ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ!!!🇮🇱🇮🇱

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 6 лет назад +1

    Hi deluyaa.....be selam New tefahben.....you are Our blessings.pls atetfa....enanagkhaln.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 6 лет назад +5

    full of grace and spirit.I love him and his ministry especially when he songs even though I love his preaching also

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 6 лет назад +2

    ጌታ ይበርክህ በብዙ ፀጋው በእጥፍ ይብዘልክ

  • @barkotyimer7292
    @barkotyimer7292 4 года назад +1

    DELU YOU ARE TRUE SERVANT OF GOD GOD BLESS YOU

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 2 года назад +1

    E. Deluye a blessed brother. How I loved this album of wisdom!!

  • @mesilovemesilove5960
    @mesilovemesilove5960 6 лет назад +3

    ደሉዬ ጌታ አብዝት ይባርክ

  • @balaynes2838
    @balaynes2838 6 лет назад +4

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አዳኛ ጌታ ክብር ይሁን ጌታ ይባርክህ

    • @rohamaabik8920
      @rohamaabik8920 6 лет назад +1

      ጌታይባርክህ ወንጌላዊ ደሉ

  • @meserettafes9002
    @meserettafes9002 6 лет назад +1

    amen amen yadenal eysuse yetadegal tebarki wogelaw delu tebarki bebizu

  • @salamawafi1454
    @salamawafi1454 6 лет назад +4

    ዘመንህ ይለምልም አሚን

  • @LoveLove-uk9wl
    @LoveLove-uk9wl 6 лет назад

    የምወድህ የእ/ር ስው መልዕክትህ ዝናሬወችህ
    የሚባርኩ ጠንካራ የሚያደርግ ነው። ከልጅነቴ ጀምሮ የማውቅህ ዘመንክ ይለምልም።

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 года назад

    የዚህን አለም ገዢ ስራ አፍርሶ በአለም በድሎት የሚቀመጥ ቆም ብሎ እራሱን ይመርምር :: ወንድሜ ጌ ልጆቼ እንደልቤ ከሚላቸው ወገን ስለአደረህ ጌታ ይባረክ ስጦታችንነህ ::

  • @geremewbeyene1588
    @geremewbeyene1588 2 года назад

    ተባረክያስተምራል

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 6 лет назад +1

    Amen Amen Amen!!!!!!!!!

  • @bejesusmihiretyebezalat6887
    @bejesusmihiretyebezalat6887 6 лет назад +9

    wendme delu teftehal lekirstiyan yetekebelkewn yegetan kal minim satamechamich yetekebelkewin akeblehen kebzu adega amlite ahunis? minew adegalay yale wegen yelem indih chekineh yetefahew ? sint geta beseteh tega tetekmo kemot yamelete sew indale tawk yhon ibakih atitfa libel bil bzu eil nebr........... geta tiwlidihin zemenihin agelglotihin ybarek

  • @fa1817
    @fa1817 6 лет назад +3

    አሜን እየሱስ ያድናል

  • @Rehobottalu
    @Rehobottalu 2 дня назад +1

    ዛሬ ጠዋት ስነሳ ይቅርብኝ ማለቴ እየዘመርኩ እራሴን አገኘሁት RUclips ከፍቼ ስፈልግ አገኘሁት ደስ አለኝ ተባረኩ

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 6 лет назад +1

    አሜን አሜን ተባረክልን

  • @emufantay3116
    @emufantay3116 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beleblessd4067
    @beleblessd4067 6 лет назад +1

    Betam yemiwedew ye egziabher sew zemenh yibarek!

  • @birukmimi7521
    @birukmimi7521 6 лет назад +1

    Tebarekh Ye Egzahabr Sew, Yemwedih Wengelaw Delu

  • @heenamoon3478
    @heenamoon3478 6 лет назад +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN tebarak 💟💟💟💞💞💗💗💚💚💛💜💜👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit 5 лет назад +2

    Thank you for sharing

  • @gideonbanana8341
    @gideonbanana8341 11 месяцев назад

    Zemenh yebark

  • @jamilasalo1810
    @jamilasalo1810 6 лет назад +4

    አሜን እየሱስ ይድናል ተበርክ

  • @zelalemgidafie5946
    @zelalemgidafie5946 6 лет назад +1

    Hi Deluye, I missed you my brother. May God bless you and your family.

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 6 лет назад

    Betam yemwedew wengelawi tebark zemenh ybarek lemlim tsega ybzalh Egzeyabher endenante aynetochi yabzaln

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 6 лет назад +1

    Bless you brother

  • @astawashdires9074
    @astawashdires9074 6 лет назад

    Tebarek betam enwedhalen gn betam teftehal

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis Год назад

    Hallelujah praise the lord

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 6 лет назад +2

    ameen.ameen.zemenh.ylemelm

  • @ኑወደህይዋትምንጭኢዬሱስያ

    አሜን

  • @የእግዚሐብሔርልብ
    @የእግዚሐብሔርልብ 6 лет назад +1

    amen bless you

  • @redietsertso6494
    @redietsertso6494 6 лет назад +2

    amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretekirstos4433
    @meseretekirstos4433 Год назад

    Be blessed.

  • @michealjohnson291
    @michealjohnson291 6 лет назад +2

    Amen ankan keskesen.

  • @rebekahisaiasrebekahisaias1503
    @rebekahisaiasrebekahisaias1503 6 лет назад +1

    We love you. So much!!!

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 года назад

    GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️

  • @yabtsegadereje4289
    @yabtsegadereje4289 6 лет назад +1

    stay blessed man of God

  • @ghionkichen1719
    @ghionkichen1719 4 года назад +1

    Stay blessed

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 5 лет назад +1

    Prase the lord

  • @acacavaav8682
    @acacavaav8682 6 лет назад +3

    Amen Amen Elillllllllllllll

  • @asteriyasu1988
    @asteriyasu1988 6 лет назад +2

    Amen amen iyesus yadinal

  • @eysusya.ewadklw7884
    @eysusya.ewadklw7884 6 лет назад +3

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 6 лет назад +1

    yes jesuse i9 lord amen

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 лет назад +2

    Amen

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    አሜን ፀጋ ይብዛል
    አሜን አሜን አሜን

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +1

    ባየሁበት ኮሜንት የምጽፈው ይህ ነው እባካችሁ የጌታ ስም ትርጉም አለው. እ/ር ብላችሁ አትጻፉ እግዚአብሔር ብላችሁ ጻፉ ተባረኩ

  • @sentiaas8177
    @sentiaas8177 6 лет назад +1

    Ameeeeeeeeen tabarak

  • @allemushgullilat7345
    @allemushgullilat7345 3 года назад

    God Bless you Delu

  • @feworelove7791
    @feworelove7791 6 лет назад

    God bless you more more yebzalhe

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 лет назад

    leka tizemiralhe beza sefa wures

  • @AyeleBolka
    @AyeleBolka 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤