የፊታችንን ቆዳ በ7 ቀናት ውስጥ ብቻ ጥርት የሚያደርግ ማስክ / glow your face in 7 days

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 55

  • @helinaaltaseb5427
    @helinaaltaseb5427 4 года назад +2

    ተባረኪ ጥሩና መልካም ነገር ትናገራለች

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад +2

    ሀሪፍ ነው ጉበዝ ነሽ እርጋታሽ

  • @negishberhe4017
    @negishberhe4017 3 года назад +1

    ድምጽሽ ውስጤ ነው

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ቆንጆዬ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 4 года назад +1

    Tebareki

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 4 года назад

    mesichen mereja betam tiru new enamesigenalen tebarike

  • @nardiberhanu8723
    @nardiberhanu8723 2 года назад

    1 nesh 🥰🥰🥰

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    Thankyou somuch i cant wait to.try it.👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 года назад

    Thank u so much የኔ ቆንጆ it work with me !

  • @emebetbelay4801
    @emebetbelay4801 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ

  • @hawayimam4918
    @hawayimam4918 4 года назад +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 года назад +1

    Thanks dear

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 4 года назад

    Slame lanchi yehune Melatiye btaye koligeti b vazeline tkbechi fti almeri algne mne temkregnalshi?pls

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 4 года назад

    Ur honestly amazing keep it up blessed

  • @alemyelema7406
    @alemyelema7406 3 года назад

    Le high prosity beyekenu mn aynet oil lkeba?

  • @yordilove3701
    @yordilove3701 4 года назад +1

    Enameseginalen konjoye eyeteketatelin berche

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 3 года назад

    አመሠግናለሁ ኑሪልኝ

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 4 года назад +1

    You’re Amazing woman 🙏🏻❤️Thank you beautiful God bless you ❤️❤️❤️

  • @እግዚኣብሔርእረኛዩነው

    እህት የማቃጥል ፊት ንም ብጠቀም ክሬም ውይም በቤት ውስጥ ምን ልጠቀም ብጉርም ያብጣል ችፍ ብለኛል

  • @aryamaraia6122
    @aryamaraia6122 4 года назад +1

    yene kongo haw mach from 3 of them malet bzatu thanks God bless you

  • @betelhemtemesgen8670
    @betelhemtemesgen8670 4 года назад +2

    Thank you for shearing melat

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +1

    የኔ ውድ ሜሉ እኔ እሩዝ ቀቅዬ ወተት ማር አድርጌ እጠቀማለሁ ቆንጆ ነው ሞክሪው ነገሩ ያንቺ ፊት ቆንጆ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @Mdali-xd1uh
    @Mdali-xd1uh 3 года назад

    ሞክሪአርግሻለሁ

  • @browngirl7355
    @browngirl7355 4 года назад +1

    Enmasegnalen. Gen lesent ken frige west enaskemtew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Beti Deru
      ፍሪጅ ውስጥ ከ 5 ቀን በላይ ባይቀመጥ ጥሩ ነው
      የሰራሽው ብዛት ካለው ቀንሰሽ በረዶ ውስጥ እንዲደርቅ እና እዛው እንዲቆት ማድረግ ይቻላል

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 3 года назад

    ሠላም የዚህ ቤት

  • @ayantug4082
    @ayantug4082 4 года назад +1

    Fit layi any sat yikoyali

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Ayantu G
      እኔ ብዙ ግዜ ስለተቀባሁት 30 ደቂቃ አቆየዋለሁ አንቺ የመጀመሪያሽ ከሆነ 10 -15 ደቂቃ በኃላ በጥጥ ቀስ አርገሽ ጠርገሽ ታጠቢው

  • @tigestalemu4396
    @tigestalemu4396 4 года назад +1

    hi How are you Thank You

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Tigest Alemu
      I’m great . Thank you ! How are you
      ይቅርታ እና ግን ትግስት YBS mission ነሽ? Profile Picture ስለሌለው ማወቅ አልቻልኩም

  • @ኦሙሂክማነኝአላህወኪል

    እሺእንሞክራለንእህት

  • @semira1209
    @semira1209 4 года назад +3

    ማዳት ሁሉንም ሞከርኩ አልጠፍልኝም ካላሽ መዳኒት ሹክ በይኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +3

      Semira Baga
      በመጀመርያ ማድያት መንስኤው ምን እንደሆነ መታወቁ በጣም ይጠቅማል
      ምክንያቱም ችግሩን ካወቅነው እሱን በማቆም ማድያቱን ማጥፋት ይቀላል
      ለምሳሌ
      - እርግዝና ( የሆርሞን መቀያየር)
      -የወሊድ መቆጣጠርያ እንክብል
      - በቂ ውሀ አለመጠጣት
      - የፀሀይ መከላከያ አለመቀባት
      - ጥሩ እንቅልፍ አአለማግኘት
      - ጭንቀት
      - ቆዳን የሚያቀሉ መድሀኒቶች መቀባት እንደ ዳርማላር አይነቶች
      - ፊት ለማፀዳት ቤኪንግ ሶዳ እና ኮልጌት መጠቀም የመሳሰሉት ምክንያት ሊሆኑ ይችላላሉ ስለዚህ በቤታችን
      ሙዝ
      እሬት
      ድንች የመሳሰሉትን በመጠቀም ለማጥፋት መሞከር ይቻላል

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад +2

      ችግሩ ምንደሆን አላወኩትም ልጂ እያለሁነው የመጣብኝ ግን አሁን ሁሉንም ሞከርኩ አልጠፍልኝም ስመርመርም ጤንነቴ ምንም የለብኝ ጤናነኝ መዳኒትም አልጠቀም

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +4

      Semira Baga
      የተፈጨ ሙዝ በመቀባት የጠፋለት ሰው አውቃለሁ ሞክሪ እስቲ እሱን
      ከአሁን በፊት ካልተቀባሽ በመጀመሪያ ትንሽ ቦታ ላይ ሞክሪው ( ፊትሽ ሙሉውን ሳይሆን )

    • @sihammehamed8030
      @sihammehamed8030 4 года назад

      ተቃብተን ለስንት ሰአት ነው ምናቆየው

    • @semira1209
      @semira1209 4 года назад

      @@sihammehamed8030 ግማሽ ሰአት ትንሽ ደርቅ እስከሚል

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ

    🥰🥰🥰🥰

  • @pubg-rk4jr
    @pubg-rk4jr 4 года назад +1

    ስላም ሜልት እንዴት ነሽ ባለፈው ስለ ፊት ማስክ በናናቅጠል በሙዝና በኪያር ያሳየሽን። ምን ያህል ስአት ፊታችን ላይ መቆየት አለበት እባልሽ መልሱን እጠብቃለሁ

  • @hawayimam4918
    @hawayimam4918 4 года назад +1

    😍😘

  • @hawayimam4918
    @hawayimam4918 4 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад

    Ru liven ethio??

  • @abebakifle9137
    @abebakifle9137 3 года назад

    ዝኩኒስ አይሆንም ወይስ ኪያር ብቻ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ስለመረጃው እናመስግናለን ግን እኔ ስደት ከመጣው ወድያ ነው የወታብኝ ማድያት መድኃነትም አልጠቀምም እርግዝናም አይደለም ፀሐይም አያገኘኚም ምክንያቱ ምንድነው ያልሞከርኩት ነገር የለም ምታውቀው መላ ካለሽ

    • @nkumezmuer2873
      @nkumezmuer2873 3 года назад +1

      Yen konjo enym endach nberku Aesbe kenesh

  • @mulumekonen4283
    @mulumekonen4283 3 года назад

    ተቀብተን ስንት ደቂቃ ይቆያል

  • @اللهاللهالله-ق3ز
    @اللهاللهالله-ق3ز 4 года назад +1

    💔💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋