Sheger FM Sinksar - የኢትዮጵያውያን ታሪክ በአሜሪካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 14

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 2 года назад +5

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። ለትምህርት እሜርካ ሐገር ለትምህርት መጥተው የሚመለሱበት ጊዜ ሊያቆም ሲል የደርግ መንግስት ሊመጣ ሁለት ወር ሲቀረው ነው ከአርባ ስምንት ዓመት በፊት እየሰራሁ ኮሌጅ ለመሄድ ኒው ዪርክ የመጣሁት። ያለጉዋደኛ ያለዘመድ ያለ ጥሩ የትምህርት ዝግጅት ስለገባሁ ከብዙ ቅዠት በሁላ ነው የከበበኝ ጉም ትንሽ ግልጥ ያለው። የአሁኑ የኢትዮጵያዊይን ኑሮ ከእዚያ ጊዜ ጋር ሲተያይ ሰማይና ምድር ያህል ይለያያል ይህ ፕሮግራም ጥሩ የሆነ መመርያ ይሰጣል። አመሰግናለሁ።

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Год назад

    ትክክላዊ የሆን አገላለጽና ታሪክ

  • @fikremariammelka4461
    @fikremariammelka4461 2 года назад

    በጣም፡ ጥሩ፡ ገለጻና፡ አቀራረብ፡ ነው።ምክሩ፡ ለተጠቀመበት፡ ሰው፡ ጠቀሚና፡አሰተማሪ፡ነው። ዳሩ፡ ወልዴ፡ ከ seattle.

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Год назад

    የውስጥ ትርታችንና አንዋንዋራችንን የሚገልፅ እውነታውን ያሳየ አቅርቦት ነው እናመሰግናችህዋለን:: ቀጣዩን እንጠብቃለን:: ወርቃማው ዕድሜአችን በስደት አለፈን::

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Год назад

    ድንቅ

  • @calebthomspon442
    @calebthomspon442 2 года назад +2

    የቀረውንም ሀሳብ አሰሙን በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @brookmoti1055
    @brookmoti1055 2 года назад

    Thank you the whole message is for me I wish I heard this advice long time ago I appreciate for your information it's really hard for me to focus to my future God-bless

  • @fekadutegegn9062
    @fekadutegegn9062 Год назад

    እውነት ነው::

  • @ayeletefera8169
    @ayeletefera8169 2 года назад

    ባህር ዛፍ የሚለው የዳንኤል ክብረት መጽሐፍን ደግሞ ደጋግሞ ማንበብና ከሱ መማር ለኢትዮጵያውያን የተሻለ ይመስለኛል

  • @yadetasabane7731
    @yadetasabane7731 Год назад

    ሪያሊቲ መቀበል የሚከብደን ኣሮጌ ኣስተሳሰብ ኣሮጌ እቃ ኣውልቆ መጣል የሚከብደን ሶሳይቲ ነን

  • @sev7634
    @sev7634 2 года назад

    ግጥሙ ሚገርም ነው:: "የሀበሻ እግር" አሳቀኝ

  • @gerji202
    @gerji202 2 года назад

    Too academic... I think it is better to focus on facts

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 2 года назад +1

      Academif? No! It is fact how we Ethiopians got influenced wrongly by Westerns.

  • @fikremariammelka4461
    @fikremariammelka4461 2 года назад

    በጣም፡ ጥሩ፡ ገለጻና፡ አቀራረብ፡ ነው።ምክሩ፡ ለተጠቀመበት፡ ሰው፡ ጠቀሚና፡አሰተማሪ፡ነው። ዳሩ፡ ወልዴ፡ ከ seattle.