ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ብሄርተኝነት ወይስ ፋሽዝም!? እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተድረገ ውይይት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 13

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 часа назад +1

    Professor Mesay has given me a course "philosophy 101and 102" essentially introduction to Marxism -Leninism about 45 years ago at AAU.
    I remember his way of lecturing was different,l from others that it was like he was arguing with himself philosophically excluding his audience (students)
    soliloquy /monologue ?
    Wishing him long life with good health 🎉

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Час назад +1

    ሞገስ እባክህ Comparative politicsን አንብብ።ሙከራህን አከብራለሁ።❤

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 2 часа назад +1

    ሞገስ አንዲህ ያሉ ሰዎችን ብዙ ስለ ኢትዮጵያ አይተዋል አውቀዋል አሁን ከነሱ የምንፈልገው ይችህ ሀገር ምን የበጃታል በሕግና በስርሀት የምትበራበት አካሄድ ቢጠቁሙን

  • @wubshetbante2222
    @wubshetbante2222 2 часа назад +1

    አለም የግራ ዘመም(የብሔርተኞች) ጊዜ ነው: ጉልበተኛ ነው ጠግቦ የሚያድርባት

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Час назад

    Change and Continenty and Comparative politics!!!

  • @Abeba.Nigussie
    @Abeba.Nigussie Час назад

    በመረቱ እእኔ ኢትዮፐያ ትፍረስ ነን አሁን እማራ ፍትሀዊ ነው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 2 часа назад +1

    አማራ በሕይወት ለመኖር የግድ እስከ ጫፍ ይዋጋል። አንቺ ወጠጤ ግን አጉል አትበጥረቂ

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 2 часа назад

    ኢትዮጵያ በ1966 የሞት መንፈስ ትመራለች ???ከነዚህ ፈጣሪ በሙታቸው ይገላግለን!!!

  • @tesfayebekele5465
    @tesfayebekele5465 2 часа назад

    ሼባው ያሳዝናል።በደርግ ዘመን ፈረንጅ አገር የሄደ ፣ክብሩን ፣ጥሎ ከቀን ሥራ ያልተሻለ ዓይነት ዕይወት የሚኖር ሰው ነው።

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 2 часа назад

    ነው እንዴ ? እኚ ሰውዮ ፕሮፌሰር ናቸው ወይስ ፕሮፌሰር መሳይ ናቸው? እንደ ኤሊት ሳይሆን እንደ ኤሊ ናቸው። በቃ ይበቃዎታል አዲስ ነገር የሎትም።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 2 часа назад +1

    ሞገስ አንዲህ ያሉ ሰዎችን ብዙ ስለ ኢትዮጵያ አይተዋል አውቀዋል አሁን ከነሱ የምንፈልገው ይችህ ሀገር ምን የበጃታል በሕግና በስርሀት የምትበራበት አካሄድ ቢጠቁሙን

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 2 часа назад

    ሞገስ አንዲህ ያሉ ሰዎችን ብዙ ስለ ኢትዮጵያ አይተዋል አውቀዋል አሁን ከነሱ የምንፈልገው ይችህ ሀገር ምን የበጃታል በሕግና በስርሀት የምትበራበት አካሄድ ቢጠቁሙን