And this politician Ermias is one of the people who's causing problem in our country rn they stay in America and throw propaganda to make Ethiopian people fight each other and not live in peace. He ain't smart . U can't put him next to ባልቻ
Sometimes, mixing two different things causes someone to ask you about the credibility of the history you are talking about. The challenge of the truth comes to the question of the History of Ethiopia or others when the history is either written or narrated by a politically polarized person since the degree of bias could undoubtedly inflate. As you judge others, please try to look at yourself by rerunning this clip. Please don't take it that I don't mean that the content doesn't have the truth of the history, and I encourage the historian to research the history of Gurage more from the perspective of the history of the migration maze and others.
EBS ጌጃ ሰፈር ruclips.net/video/z2t61B9k72o/видео.html
❤❤❤ በትክክል
በጣም ነው ደስ ያለኝ :: ፕሮግራምህን በበቂ ማስረጃዎች ለማጠናከር የሚያስፈልግህ ከሆነ የቻልኩትን ያህል እተባበርሃለሁ:: በርታ!!!
ውሸት ታሪክ ሁለቱም ኦሮሞ ናቸው አብተ ጎርጊሰ ሰማቸው ጎበና ዳጭ ነው በልቻ ሳፎ ሮባ ነው ውሸት ያዋርዳል
ያብ ራህማን ጉራጌን አድ አርገህ አደራጀን እኔ ቀኑ ናፈቀኝ ፖለቲካ በደብ ስሰማው እኮ እኮ ያቃጥልሀል ሚሰራው ሸር በጉራጌ ላይ ያረብ ጉራጌን የተማረ ሀይል አብዛለት አብዛለት ያረብ አብዛለት ያረብ ቀን አውጣለት
አሚን
Thank you for this posting, who is Lemlem Gerbee, is that Zemzem Gerbee?
በርታ!! ጥሩ መረጃ ነው።
እንዱዲ ዬክስቶ ቆምራራ! በርታልነ! ዬደኸዎሚ ብዠ ዬቀናልነ🤲🤲🤲
ወድሜ ገና ዛሬ ባጋጣሚ ስከፍትአገኘሁህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ በርታ
በጣም እናመሰግናለ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው
አንድ ነገር ብታርመው ጥሩ ነው ምለው የአማውቴ ተወላጁኣ ዘምዘም ገርቢ ናቸው በተደጋጋሚ ለምለም ገርቢ ስትለው ነበር
ትክክል ነው እኔ ሰፈሩዋንም በደንብ አውቀዋለው። የአካባቢው ሰዎች ዝምዝም ጨብሲም ብለው ይጠሯቸው ነበር።
ለምን ይዋሻል አብተ ጎርጊሰ ዲናርጊ ሰማቸው ጎበና ዳጫየ ይባላሉሁ ባልቻ ሳፎ ሮባ ይባላል ኦሮሞ ናቸው የታሪክ ሌባ
በርታ ወንድም
ማስተካከያ 35:50 በኋላ ያለው አጼ ሚኒሊክና ራስ መኮንን የወንድም እና የእህት ልጆች ናቸው በሚል ይስተካከል
ወንድማችን በርታ በጣም አሪፍ ነው
የአንተን መልዕክት በመስማቴ ደስ ብሎኛል።በተለይ ሰለ ኤርሚያስ ለገሰ ።እኔ የጠቀስካቸውን አላነበብኩም ።የዛሬ 3ወራት አካባቢ ድረስ አቋሙ እየዋዠቀ ነበር ።አንዳንዶቹ የዋቅጅራ ልጅ እያሉ ይዘልፉታል ስከታተለው የሱ ስሜት ከሰሜኖች ጋር ነበር ።ኤርሚያስ ሶዶ ጉራጌ ሊሆን ይችላል ብያለሁ ምክንቴንም እዚያው ላይ ጠቅሻለሁ ።አሁን ኤርሚያስ እየተስተካከለ ነው ።
በጣም ጎበዝ ነህ ስለ ፊታውራሪ ሩጋ አሻሚ ምን ታስብ አለ?
ኤርምያስ ስለጉራጌ ስለተናገረ ብቻ ምርጥ ሰው ነው ንንል አይገባም።ችግሩ ያለው እኛው ላይ ነው።የጉራጌ ወይም ክስታኔም ሆነ ሌሌቹም ለትውልድ ምን ሰርቶዋል ትውልዱን ለማንቃቃት ለማስተማር ምን ተሰርቶዋል በአሁን ሰዓት ትውልዱ ተጋፍጦ እየወጣ ነው እስከዛሬ እኔ በክስታኔኛ ቋንቋ ሚድያ ዩቱዩብ የከፈተ ሰው እኔ በግሌ አላየውም ገና ምንም አልተሰራም።ትብብራችን እራሱ የወረደ ነው ስሜት የለውም ትውልዱ እራስ ወዳድ ነው ወብዛኛው ሰው መስራት ያስፈልጋል ትውልዱ ላይ ከተሰራ ታሪክ ካወቀ እራሱ እንዲጋፈጥ አቅም ይኖረዋል በተረፈ አንት ግን አንደኛ ነህ በርታ
❤
የልጅ ዋርካ ጎበዝ በርታ
ለምለም፡ገርቤ፡ሳይሆን፡ስማቸው፡ዘምዘም፡ገርቢ፡ናቸው፡አገራቸው፡ሶዶ፡አማውቱቴ፡የሾተል፡ተወላጅ፡ጀግና፡ሴት፡ነናቸው፡፡
ማስተካከያ ለምለም ገርቢ ሳይሆኑ ዘምዘም ገርቢ ናቸው 53:53
53:53
ወያኔ ዘሩን ይምከን ጉራጌን ለማጣፋት ያልቆፈረው ጉድጓድ አልነበረም ምንም እንኳ ባይሳካለትም።
በጣም ጥሩና እውነት የነበረ ና ታሪክ የሚያወሳው አቅ ነው አዲስ አበባ ላይ ብዙ ሰዎችን ልታነሳ ትችላለህ እነ ጉልላት ወ/ዮሀንስ ተካ ዪገኖ በሰፈር ምስረታ አባኮራን አራት ኪሎ አሮጌ ቄራ ኮልፌ ከብዙ በጥቂቱ ሲሆኑ አሁንስ ያባቶቻችን ፈለግ እንዳንከተል ያደረገን ምንድነው ትላለህ ?
ከኤርሚያስ ጋር ብትገናኙ ጥሩ ነው
ወንድሜ ይሄ ተብሎ ታሪክ የጉራጌ እያልክ ማቅረብህ በጣም ይገርማል ። እንደውም የጉራጌ ሕዝብ በሚኒልክ እና ጎበና ዳጫ እየሰነዘሩበትን ወረ ራ ሶስት ጊዜ የጦር ጥበብ እጅግ በግልጽ በተንጸባረቀበት መልኩ ሚንሊክን ድል አድርጓል ። እንደውም ማስረጃዎች እንደሚያመለክቱት የጨቦ ኦሮሞዎች ሶዶዎች ክስታኔዎች ዶቢዎችን ጨምሮ በፈጸሙት ክህደት በጦርነት ተሸንፎ ከሰሜን አረቢያ አስከ ደቡብ አፍሪካ በባርነት ።ከመሸጡ በላይ ሌላው መልሶ ተደራጅተው ይወጉኛል ብሎ በመስጋት እድሜው ለአቅመ አዳም የደረሰ ወንድ ሁሉ በመላው ኢትዮጵያ በግዞት ተሰዶ በምንም መልኩ ወደ ቀዬ ተመልሶ እንዳይደራጅ ተደርጓል ። ለማንኛውም የጉራጌ ጦር (የጉመር ጦር) በዘመኑ እጅግ የተራራቁ የጦር ጥበብ የሚጠቀም የተደራጀ ሕዝብ ከመሆኑም በላ የሰለሞን dynasty በታላቁ የሐዲያ ስርአተ መንግስት ላይ ለተቀዳጀው ድል እና ከደቡብ ኢትዮጵያ ተቀናቃኝ እንዳይኖረው በማገዝ እስከ 20 ክፍለዘመን መዝለቅ ችሏል ።
ኢንሾሽላ ዮ ኢንሾሽላ ዮ ሞሌ አልሞሌ...🙏🙏🙏
Zemzem Gerbi ?
grage sijemer gurage eske sebeta dres meret neberew
ዘሞ እንዳሉ፣
የዛሬ ርዕስህ ትክክል ነው ። ጌጃ ሰፈር ብቻ አይደለም፣ ጎላ ሰፈርም የተመሰረተው በክስታኔዎች ነው ። የምኒልክ ቤተ መንግስት ሲገነባ ነው የቆረቆሩት ። ታላቁ ገብረማሪያ ጋሪ የበቀለ ወያ አጎት ያ የሱ ርስት ነበር ።
አዲስ ከተማ አማኑኤል የበቀለ ወያ ቤትን በቀለ ወያ ሜዳ አለልህ ፣ አንድም ግዜ አይጠቀም።
የብስክሌተኛው ገረመው ደምቦባን ቪዲዮች ተመልከታቸው አባቱና ደጃች አብተጎርጊስ በጥይት ፋብሪካ ዙሪያ
ወደ ነፍጠኛ ሰፈር ስትሄድ ራስ ደስታን ታገኛለህ ... ለዚህ ይህ ሰፊና ትክክለኛ አቅጣጫ ስለሆነ ቀጥልበት !
ስለ አይመለሎች ስደትና ጌጃ መቆርቆር ባነሳሀው ለምን ገላን ክስታኔን አቀፉ? ለሚለው የእኔ ጥናት የሚነግረኝ ገላን የሚባሉት ከኦሮሞ ወረራና መስፋፋት በፊት እነ አቡነ ተክለ ሃይማኖት 1300 ያነጋገሯቸው ሕዝብ የክስታኔ አባቶች ናቸው። ሲጀመር ገላን ኦሮሞች አይደሉም ። ዛሬ ከወሊሶ ወንጪ እስከ በቾና እነአዳዲን ገላን ድረስ የተዘሩት ሕዝብ አባቶቻችን ናቸው ። ለዚህ ገላት ክስታኔን የተቀበሉት የባህልና የታሪክ ትስስር ስለነበን ነው ።
ኤርሚያስ ለገሰ ጉራጌ እንደ ሆነ ጸባዩ ይመሰክራል፣
ግን ይህ ሁሉ የታሪክና የባህል ምርምር በተቀናበረ መንገድ ብሠራው ጥሩ ነው ።
ከሁሉም ቀዳሚው የልጅ ስም ነውና 'ሶዶ' የሚለው ቃል ምንድን ነው? ምን ማለት ነው? ማነው ሶዶ የሚል ስም የሰጠን? እዚህ ላይ የምር ውይይት መደረግ አለበት! ስህተት ስለሆነ! ልክ ስለ ጌጃ የተባለው እስመነጋ አባባል ጋር የመጣ ስለሆነ ። እኔ እውነቱን ልንገርህ ኦሮሞች ያመጡብን ቃል ነውና ልብ ብለህ አጥናው!!! ክስታኔ ክርስቲያን ማለት የሚለው የማይጥማቸው ካሉ አይመለል ን ይጠቀሙ ሶዶ ግን ክስታኔን አይገልጽምና ። እነፕሮፌሰር ባህሩ መች ይህ ስም እንደተጀመረ ይንገሩን በታሪክ ሶዶ የሚባል ኦሮሞ እንጂ ጉራጌ ክስታኔ የለም።
በሰሜን ክስታኔ አይመለል ወገራም እስከ አማውቴ ለልጌ ድረስ ኦሮሞች በክስታኔ ላይ ያደረጉትና የሚያደርጉት ተጽኖ ነው ሶዶ የሚል ኤክሶኒም (ከውጭ የሚሰጥ ስም እንድንሸከም ያደረገን) ። በተረፈ በርታ ስምምነት ያልደረስንባቸው ነገሮችን ክፍት ተዋቸው ።
ዘምዘም ገርቢ አማውቴ ነች ። የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ (ግርማዊ ማለት ነው) እንደቡየ ነው!
የመጀመሪያ ያሜሪካ ኤምባሲ የነበረው ዛሬ አሜሪካ ግቢ የሚባለው የደጃች ሃብተጎርጊስ ቤት የነበረው ዛሬ ራጓኤልና መስጊድ የተሰራበት ነው። አሜሪካ ግቢ ጫካ ሆኑ የገረመው ደምቦባ ቤት ከመስጊዱ ፊትለፊት ነበር ። ያን ርስት ለራጓኤል የስጡት የሃብቴ ቤተሰቦ ናቸው፣ እቴጌ መነን ቤተክርስቲያኑን ስታሰራ!
ኬር
እውነት ነው እንዳሉ: ዘውዴ ቢራቱ መንገድ ሲባል አውቃለሁ👌👌👌
ወንድሜ እውቀቱን ጨምሮ ይስጥ እኛ አሸማቀውን ወቶ የመናገር አይደለም የዳመጥም አቅም አሳጥተውናል
በርታ ደስ የሚለው ነገር ትውልዱ እየነቃነቃነው ጎሾ
በርታ የደኸዎሚ ሺ የሁንሙልነ
ኤርሚያስ ለገሰ ምርጥ ሰው ነው ወያኔ እንዴት አድርጎ በሴራ ክስታኔን ከመርካቶ እንዳፈናቀለ ።
Berta
አዎ🎉
gurage is a creative Nation !!!!
ጌጃ ሠፈር እኔ የተወለድኩበት ቦታ ነው ። አያታችን አቶ ሁሉቃ ማጉሎ ከመንግስት የገዙት መሬት ነው። ጌጃ ማለት ደግሞ ጋጃ ከሚለው የአማርኛ ቃል የወጣ ነው ።
ሶዶን ለይተህ ሌሎቹን ጉራጌዎች ማግለልህ ፣" ዘር ከልጏም ይስባል "
የሚባለውን የአበው ብሂል ያሳስበናል ። እኔም አባቴም በአዲስ አበባ
አዲስ ከተማና ገጃ ሠፈር ኖረናል ። ቀበሌ 30 እናም ገጃ ሠፈር ጎረቤ
ታሞች ሲሆኑጭ ሁሉንም ውስጣቸውን አበጥሬ አውቀዋለሁ ።
ካንተ.እባባል ያስጠላኝ ክሶዶ በስተቀር ሌላው ጉራጌ ለሀገር ዕዽገት
ምንም አስተዋጽኦ እንዳላደረገ የገለጽኽው ነው ፣፣፣ እኔ. ክብዙ ዓመታት.
በፊት ምንም ልዩነት በሌለብት አስተሳሰብ የመላውን ጉራጌ ሕዝብ ለሀገር
ያላቸውን የኢኮኖሚ ግንባታ ሕዝባችን እጽንኦት እንዲስጥበትና በመልካም
ስሜት እንድዲቀበሉት. አቅርቤ የነበረውን ሥነ ግጥም ልኬልሃለሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ኤርሚ ግን ጋላ ነኝ እያለ ነው❗️
አ/አባን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ከተሞች ሁሉ ላይ የጉራጌ አሻራ አለበት።
ፖለቲካውን ተወው እና ታሪኩ ላይ ብቻ አተኩር ። በጣም ጥሩ ገለፃ እና ለቀጣይ ምርምር በር የሚከፍት ነው ። በርታ ወንድሜ ፣ ነገር ግን ፖለቲካውን ተወው you are political amateur ፤
ኤርሚያስ የሶዶ ተወላጅ ሊሆን ይችላል ብያለሁ ምክንያቴንም ጠቅሻለሁ ።የሚያንፀባርቀው የሰሜኖችን ፍላጎት ነበረ ።ግማሹ ሲሞግሰው ሌላው ኦሮሞ እያለ ይሰድበው ነበር ።ኦሮሙማ የሚለውን ተርም ከሱ ጽሑፍ ነው ያየሁት ።አሁን እየተስተካከለ ይመስለኛል ።
በ13ኛው ክፍለ ዘመን ኦሮሞ አዲስ አበባን ከጉራጌ እንደወሰደ ምንም አልተናገርክም።
ኤርሚያስ አሁን እየተስተካከለ ይመስለኛል ።ሶዶ ጉራጌ ከኦሮሞ ጋር በጣም የተሳሰረ ነው ።ይጋባሉ በሁሉም የሶዶ ጉራጌ ገበያዎች ላይ ኦሮሞች አሉ ።ሶዶ ጉራጌ ጋብቻው እርስበርስ ወይም ከኦሮሞ ጋር ነው ።አንደኛው ቤት ውስጥ የሌላኛው ደም አለ በዚያ አካባቢ ማለቴ ነው ።ይሄ ግንኙነት እንዲጎለብት አልተደረገም ለምን ቆም ብሎ ማሰብ ይጠይቃል ።።
ሲጀምር እድዮ ኤርምያስ ሶዶ ጉራጌ መሆኑ አያውቅም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ነገር ግን ኤርምያስ ስለዚህ ነገር ማውራት እንደማይፈልግ ሲናገር ሰምቼዋለሁ። ጌጃ ውስጥ ለሶዶ ጉራግኛ መጨፈሪያ ብቻ ስይሆን የምዘፍነውም ሆነ ሁሉም የሶዶ እሴች ያሉበት ነዉ።የ ኤርሚያስ መጻፉ ማጣቀሻ ሊሆን አይችልም።
ስለ ጌጃ ያቀረብከው ምርጥ ታሪክ ነዉ።
ፊቱ እራሱ ያስታውቃል
I'm gurage but to be honest balcha is oromo
They've brainwashed you
You have been brainwashed
@@shiferawgadile5337ruclips.net/video/ZYpSwlm2WBs/видео.htmlsi=4bOcnqcqWR-V5n9n . Proof
And this politician Ermias is one of the people who's causing problem in our country rn they stay in America and throw propaganda to make Ethiopian people fight each other and not live in peace. He ain't smart . U can't put him next to ባልቻ
@@shiferawgadile5337ruclips.net/video/ZYpSwlm2WBs/видео.htmlsi=WGHw-7AGfh7VN-Sl Proof.
ወድሜ ማን ያውራልን እነዚ ሶስቱም ቤኤኸረሰቦች እያፈኑን አጠፉን አማራ ኦሮሞ ትግሬ የራሳቸው ብቻ ጉራጌ ታሪክ የለውም ይላሉ ይቅርታ አድርግልኝና ሶዶም እራሱን ይደብቃል በጉራጌነቱ ያፍራል ሌላው ጉራጌ ይንቃል
ወንድም ለምን ትዋሻለክ ሁለቱም ኦሮሞ ናቸው አብተ ጎርጊሰ ትክክለኛ ሰማቸው ጎበና ዳጫዬ 2 ባልቻ ሳፎ ሮባ ይባላል የውሸት ታሪክ አትፀፍ
@@AsuSa-uu4hmእኔም ገራ የገባኝ ይህ ነው
በርታ ወንድም እኔ ሌላም ኢንፎርሜሽን ልሰጥህ እፈልጋለሀ ከቻልክ በዋትስአፕ ባገኝህ ደስ ይለኛል። እናመስግንለን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጌጃ እንደጋኝ ጉራጌ ና
ጉየ ይነሂ ባከነም ማለቀዉ ንበር ሰብደ ንሣ ሠብኛ እኘም ሠብ ይሾ ንሣን እኝነም ግድድር ሠቦች ንሣ❤
እሺ ሰደን ሶዶ ጉራጌ ናቸው ይባላል? ያውም የኦሮሞ አንገፋ ይሄስ ኬት የመጣ ታሪክ ነው ? እንድትመልስልኝ ፈልጋለው ወዳጄ
GEGA not gega
😅😅😅😅ayin.yawoxa.wushati.maxa.uuuu
Kosto bertem lakimuline
ምንም ይሁን ጥረትህን አደንቃለሁ።
ክስታኔ ጉራጌን የማሰባሰብ እድል ቢኖር፤ በተለይ ታሪክ የሚያውቁ በልዩልዩ ሙያና ትምህርት የተሰማሩና የተማሩ አካላትን የማሰባሰብ ስራ ቢሰራ እንደገና መነሳት መቆምም ይቻላል።
If you’re KISTANE advocate for ክሰታኔ Not for our invaders. Sodo doesn’t represent Kistane people.
እንዴት ሶዶ የክስታኔን ህዝብ አይወክልም እስኪ አብራራልኝ
ክስቶ ጠረረኛ
በነገራችን ላይ ቢሾፍቱ ዙሪያ ወይም ደብረዘት ዙሪያ ያሉ ኤሬሞዌ ድሬ አዱላላ ሚባሉ ቤታዌች ለሰርግ ቪዲዮ እና ፎቶ ቀረፃ ሄጄ ጉድ ነው ያሉት ኤሮሞዎች ናቸው ችግራቸው የሴዶ ጉራጌዌች ነው ዘፈኑም ዜማውም ኤሬምኛ ነው
u should say all gurages division doesn't help anybody as u are part of gurage people even for ethiopia as a gurage atlist
Sometimes, mixing two different things causes someone to ask you about the credibility of the history you are talking about. The challenge of the truth comes to the question of the History of Ethiopia or others when the history is either written or narrated by a politically polarized person since the degree of bias could undoubtedly inflate. As you judge others, please try to look at yourself by rerunning this clip. Please don't take it that I don't mean that the content doesn't have the truth of the history, and I encourage the historian to research the history of Gurage more from the perspective of the history of the migration maze and others.
Becausecyou repeat too much, you waste time and cannot cover too much
እእእእ በማለት ሰአት አትጨርስ
ruclips.net/video/ZYpSwlm2WBs/видео.htmlsi=WGHw-7AGfh7VN-Sl . Proof balcha is not gurage but oromo