It IS in the hands of its rightful owners! It was NEVER Ethiopia’s, go educate yourself and learn the truth! We have faced so much interference from the West and their errand dogs, that’s Ethiopia, re rebuilding OUR ports. Make no mistake, you’ve always had access, you guys chose not to deal with Eritrea. No problem, you have Somalia, Djibouti, Kenya, etc., just leave us the hell alone!
ዴቭ ገና ብዙ ተአምር ትሰማለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️🇪🇹🌹🌹🌹
የቄስ ካድሬ፣የቤተክርስቲያ የጠብመንጃ መጋዘንነት መላ ካልበጀለት ፣ምንዋጋ ኣለው፣
ዴብ የእምዬ ኢትዮጵያ ፋና ወጊ የኢትዮጵያ የማይጠፋ ብርሃን ፍንጠቃ ጠባቂ ሁሌም በሁኔታዎች የማትዋዥቅ የአንዷነቷ ተሟጋች ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልክ።የወላይታው ኢትዮጵያዊ ዶክተር በቀለ ዋና
ገና ብዙ እናያለን ጀግና የሆነ መሪ ነው ያለን አብቹዬ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
እግዚአብሔር ሲያዝ ማንም አይከለክልም እግዚአብሔር ይባረክ
Very True.
ይታያል ይስማል ዘበንህ በሙሉ የተባረክ ይሁን እንደማቱ ሳላ እድሜህን ያርዝመው ገብረኤል ይጠብቅህ ቸር ያሰማህ አቦ ሰላም ለአብቹ እና ለወዲ አፎም እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለኤርትራ ህዝብ ይሁን ደስ አለኝ ከአዲስ አበባ ገርጅ ቀላል ጠላት እና ጽፈኛ እርር ይላል
🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹ኢትዮጵያ የድል ችቦ አበራች
ይሔ አብቹ የሚባል ጥበበኛ ሰው በዚህች ሀገር ላይ የማያሳየን ታአምር የለም ፈጣሪ ከእርሡ ጋር ነው
Amen! Very True.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጠርጠር ደግ ነዉ ሼባዉ ሲጨንቀዉ የማይለዉ የለም እንደእስስት ነዉ የሚቀያየረዉ ጥንቃቄ ያሻል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
የሙቀጯ ልጅ ዝተት።።
ዴቨ ሁሌም ባለዉለታ ነህ የጭን ወቅት ጀግና ሳትለወጥ አለህ
ይሰማል 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጅማ
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA
ብዙ እናያለን በሀቅ እንጂ በጦርነት ሳይሆን በስምምነት ኑ እንለወጥ ኑ እንመካከር ሀገር እንግባ ትውልድን እንመልስ ድህንነትን እናጥፍ ያለ ጀግና መሪ አለን መሪዬን አላሀ ይጠብቀው ዴቭዬ አንተንም አላሀ ይጠብቅህ ❤❤🎉🎉
ይሰማል ኮር ዳዊት
ይሰማኛል ይሰማኛል
እንዳፍህ ያርግልን👍🏽
ተባረክ ደቩ!!!!!!
ሰላም ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ኮር ዳዊት ወዳጄ የሚድያው ድሮን ሠላምህ ይብዛ
ይሰማል❤
Colonel Devo ❤❤❤❤❤❤❤💢💢💢💯💯💯💯💯💯💯
ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው የኦርቶዶክስ ድርጅት፣ የሻቢያ፣ የወያኔ፣የፋኖ፣ የኦነግ አባላት ስብስብ ነው፣ ስለዚህ ጥንቃቄ ይደረግ።
ማኅበረ ቅዱሳን=ማህበረ ሰይጣን=ማህበረ እርኩሳን=ማህበረ መተት=ማህበረ ድግምት
አንተ የማትረባ ስለሀይማኖት እዚህ ጋር ማን ሲያነሳ አይተሀል? የግል ጥላቻህን እዚህ አታንፀባርቅ።
ሳርና ሶፍት አለቀባችሁ ?
ድሮዉንም የኢትዮጵያ ነበረች።
ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ትክክለኛ ዉሳኔ ላይ መጥተዋል ግመል ከሚጠጣበት ወደብ በደም የተዋሃደው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ይበልጣልና" ግመሏም ትጠጣ ወደቡም ያገልግል...".በቀጣይም ለዉህደት ብንሰራ በደም የተዋሃድን ህዝቦች ነንና....!!
Its better to give to camels
ኮር እንኴን ደስ አለን ያርግልን።
ይሴማል አምሮብሃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አዎን ይሰማል
ሰለም❤ ዴኢቬ
ይሰማል።
ኮር ዳዊት። ይመች
ይሰማል 111
ይመችህ ሺህ አመት ኑርልኝ ሁሉ እንዳተ በሆነ
ፌይሰል ነኝ ዴቭ እንኳን ደስ ያለን 🎉😂❤
ዴቭ የሳቁ ድሮን ብዪሃለሁ።
በሳቅህ ብቻ ፅንፈኞችን ድባቅ የምትመታ !!
Ghost Town እኮ ነው ያደረጓት!! ክፋት ነው እንጂ ካልሠሩበት ለትክክለኛ ባለቤቱ ይመለሥና ይሠራበት። አሰብ ድሮም ቢሆን በወሎ ክፍለሐገር ውስጥ ነበረች። እንዴት ሆኖ የኤርትራ ግዛት እንደሆነች አልገባኝም። የምታስፈራ የጎስት ከተማ አደረጓት!!
It IS in the hands of its rightful owners! It was NEVER Ethiopia’s, go educate yourself and learn the truth! We have faced so much interference from the West and their errand dogs, that’s Ethiopia, re rebuilding OUR ports. Make no mistake, you’ve always had access, you guys chose not to deal with Eritrea. No problem, you have Somalia, Djibouti, Kenya, etc., just leave us the hell alone!
It's weyane's intrigue. Shame on them.
ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደጋችሑ መሐይሞች።።
የምን አባ ባለቤት አሰብ በለቤቱ እጂ ኤርትራ ነው ያለው የፈለገ ይሁን ምን ይመለከተሃል
ይሠማል ጀግናችን ዴቭዬ
ጉዱ፣ጋና፣ጋና፣ናው፣(4)ዎዳቢ፣ኣይቼሃላሁ፣ባህልሜ፣ጉዱ፣ጋና፣ናው፣ዬእትዮጵያ፣ኣሚላክ፣ኣይታኛም❤❤❤❤❤❤❤
Dave betam Tesmalhe yena cobera....አንተ ትለያለህ ጀግና ነህ በርታ
ቀይ በቀይ ምንድነው !
ኮር ዳዊት ያንተ አገላለፅና አስተሳሰብ በጣም ይመቸኛል።
ዛሬ ደግሞ ስለ ኢትዮጵያ የዘመናት የህዝባዊ ጭቆና መሠረት የግብፅ ፈጠራ በኦርቶዶክስ ላይ ነው። ንስሃ ትግባ !
ጨው ለእራስሕ ስትል ጣፍጥ ሆኗል ነገሩ፣ ስለ መረጃው ዴቭ እናመሠግናለን ።
አሪፍ ነው ዴቭ
ይሰማል ጅግናችን
ይሰማል ዴቭ
ይሰማል😊😊😊
አውራ ይሰማል
አንበሳዉ ኮር ዶዊት
ዴፍችን
ኮር ዳዊት የጅቡቲ ኮንትራት ወይም ሊዝ አልቋ ስለዚህ አሁን ጅቡቲን ማስመለስ አለብን. ሀይላችን ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም
አሰብ ድሮም የኢትዮጵያ ናት ቢፈልጉ ይመልሱ ባይፈልጉ ተሸክመው ቁጭ ይበሉ
እንካንደስአለንእልልልልልልልልልልልልልልልል
አሰብን በጭራሽ አንወስድም ተንበርክከው ሊለምኑን ይገባል ።
😂😂😂😂😂 አይ ምስኪን
@@Yohanasenafe ታየዋለህ ወይ እኔ ወይ አንተ ምስኪን እንሆናለን ምክንያቱም ኤርትራ ትቀርበናለች ሰጥቶ በመቀበል መርህ ላይ ተስማምተን ስጡን ብንል እምቢ አሉ አሁን ከሌላ አክጣጫ ኑልን ሲሉ አሁን የምን መንጫጫት ነው
@@MHMETHIOPIA ይህ የጃጀ ሰው ለ youtube ብሎ ምለፈልፍ እዉነት አድርጌ መውይሰድ እራሱ የሚገርም ሲሆን ከ ኤርትራ 1 ስን ዉሃ እንወስዳለን ብላችሁ እንዳታስቡ ምስራቅ አፍሪካ ላይ ትልቅ መተላለቂ ይመጣል እንጂ የምሰጣችሁ የለም
@@Yohanasenafe ምን ውሃ አላችሁና ውሃ ይወሰዳል እስቲ እንወቀው መረብና ተከዜ እንደሆነ የኛ ነው አንሳባ ብለህ እንዳታስቀኝ
@MHMETHIOPIA kkkk መረብ የኛ ነው kkkk ወይ ጉድ እስኪ አታስቀኝ ኤርትራ ምድሯ ሁሉ ዉሃ ብቻ ነው
ኮርዳይትይሠማል
ኧረ ከአብቹ. ውጭ ወደ ውጭ
በምድር ሳለን ለሰውልጆች በሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንስራ ዳዊ
በሰላም እንዲጠቀሙ ካልፈቀድንላቸው በሀይል ይነጥቁናል ብለው ነው😁
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱንና ሐቁን ስለምትናግር ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥኽ
ሰላም ኮር
Thank you
ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንንን
ዴቨ ሰላም ነው ነገር ግን ምን ያህል እውነት ነው።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🙏🙏🙏
እውነት ያርግል እንድ ዱራችን ይመለሰልን
ይሰማ ል
የትጠፍ ኸ ይስማል
እዚያ ወደቡ ላይ የሚኖረው አገልግሎት ብቻ ኤርትራን ያበለጽጋት ነበር
ዴቭ ገና ነው ገና ገና መች ተረክበን ጨረስንና❤❤❤
ይስማል፣ኮር፣
በደንብ ይሠማል የኢትዮጵያ መኮንን (Elite officer ).
All enemies of Ethiopia are enemies of Africa.
OAU must be awaken and united together that’s only the solution Stay blessed Dave.
ይሠማል
በለው ማን አምሽ አለው !!! የምሠማው ዴቨ በርታ
ይዋል ይደር እንጂ አሰብን ጨምሮ እስከጅቡቲ ያለው የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ህጋዊ የባህር በር ስለሆነ በህጋዊ መንገድ መመለስ አለበት ። ከእንግዲህ አሰብን ወደብ ኢትዮጵያ በነፃ ትጠቀም የሚባለው ነገር ራሱ የባለቤትነትን መብት ከመንጠቅም አልፎ ህልውናንም የሚነካ ጉዳይ ይሆናል።
ስለዚህ የአሰብን ወደብ ብቻ በአዘኔታ ለኢትዮጵያ በነፃ ተፈቅዶላት ትጠቀም በመባሉ ራሱ ሌላ ታላቅ ስድብ ነው ።
እንደውም አሰብን ወደብ ኤርትራ ትውሰደውና ከአሰብ ወደብ በመለስ እስከ ጅቡቲ ድንበር ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የባህር በሯ በፈለገው መንገድ መመለስ ማለት ትርጉሙ እጅግ እጅግ በጣም ብዙ ነው ውድ ወንድሞቼ ።
የኢትዮጵያ የግዛቷ ሉአላዊነት ከተፈጥሮ የባህር በሯም ጭምር በህጋዊ መንገድ እስካልተካለለ ድረስ ፣ ለምን ድነው ኢትዮጵያ የኤርትራን የግዛት ካርታ የምትቀበለው ???
ደግሞ ለምንስ ነው ኢትዮጵያ የይገባኛልን ጥያቄና ከኤርትራ የሚያዋስናትን ድንበር በሙሉ በተ.መ.ድ. ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አይካለልም???
ይሰማል
ይሠማል ❤❤❤
በጣም ይሰማል
❤🎉❤🎉
Cor Dawit Selam nehe
ስማ ዴቭ የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ያኔ ያለን አሰብ የግመል ሽንት መሽኛ ይሆናል ያለው ያለምንም ጥቅም መኖሩ ይገርማል። 5:33
Arbgna fano Devachen yezemnachen .she hussen jeberel❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
ይሰማል ደዊት
Yismamal selam Dwee
ይሰማል ዴቭ❤!!!
ሰላም ለአንተ ይሁን። በተባበሩት መንግሥታት ለኢትዮጵያ ተቀጥረው የነበሩት ጠበቆች የሰሩት ደባ የማይረሳ ስህተት ነው ።በነፃ ሰጡም አልሰጡም ጊዜ መግዣ ነው አይታመኑም ማሥመሠል እንደሆነ. ጠርጥር ነው።
Core Dawit, the pride of Ethiopia 🇪🇹❤️👍
ድቭ,ያድርገው
Perfect say brother godbless you are hero patriotic great man
core Dawit yemidiaw deron berta long live🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጲያና ኤርትራ አንድ ህዝብ በአንድነት እንደግ ሰላም ፍቅር ያለፈው አለፈ ለወደፊት እንወቅበት!!!
Yesemal selam selam
yisemal...
ዴቭ በቁቤ ny አንደ ኘ ነው የሚነበበው ስለዚ sanyi ሲነበብ ሰኚ ነው ጃል ሰኚ ብለህ አንብብ
ይስማል ቀጥል
😂😂😂ወይ ዴቭ ጃልስኒ ፋኖዎችን ሊመክራቸው ነው 4 ኪሎ እንዴት እንደሚገባ 😂😂እስይ እኛን አልስሙንም በሚግባቡበት ቋንቋ ይምከራቸው
ሰጠች? አረ ዴቭ !! ምንእሼ ነው? መቼ ነው የሰጠችው? ምኞቴ ነው?
Say
ይሰማል፡፡
አንፈልግም ግመል ያስግሩበት ወይም ለህዝባቸው አሳ ያርቡበት አሳን ለመብላት ደሀው ህዝብ አስመራ ላይ መብላት አልቻለም
Yesmal
1
ከ ኤርትራ ,ጅቡቲ እና ሱሜሌ ጎን ቆመን ኢትዮጵያን እንወጋለን አሰብን እንረከባለን ሸዋን እንረከባለን ያሉት የሶሻል ሚዲያ የአማራ አክቲቪስቶች መርዶ ላይ ናቸው .. የት ነው የተቀመጡት እንድረስ 😂😂😂 የቲክቶክ አርበኞች ዴቭ ጋ ገባ ገባ በሉ 😂