kale hiwot yasemaln gen lemenden new deha techeneku dewlachhu behasab degfugn silachhu zem emtelu kirstos lehabtamoch becha new yemeta 15 geza selkan bekoment lay asgebche techenkalehu behasab meker setugn selachhu mem melse alsetachhugnm yewch ena yehabtam selk kalhone atdewlum malet new l am sorry
Amen amen amen Kal hiewet yasemalen !!! memhr tesfa mengeste smayat yawrsln !!!
Amen
አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ ላሰተማሩን ለመከሩን መምሀራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የቅዱሳን በረከታቸውን ያሳትፈን ፀሎታቸው ለአገራችን ሰላሞን ያሳየን ። አሜን(3) ይቆየን (3) እኔንም አጣን እህታችሁን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ቀኑ ሳይጨልምብኝ ለአገሬ እንዲያበቃኝ ። አመሰግናለሁ አፀደ ማሪያም ብላችሁ አሰቡኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ። ወልደ መድሀን በፀሎትህ አስበኝ.
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የክርስቶስ ገፀ ምህረቱን የድግል ማርያም ምለጃ የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን!!
amen amen amen kalywot yasemaln wlt maryam eyalchw letslot setnsu asebugng
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
ለ ፔጁ አዲስ ነኝ አባል መሆን እፈልጋለው ዝክረ ቅዱሳንን ማገዝ እፈፈልጋለሁ
እኔም ብዙ ግዜ እየጠየኩ ነበር …. እባካቹ አካውንት የት አገኛለው?
@@maharegshropshire6141የዝክረ ቅዱሳን የቴሌግራም ገፅ አለ እዛ ላይ ብትገቡ ታገኙታላችሁ ሁሉም የሚያደርገው እንደሱ ነው እህቶቼ
ዝክረ ቅዱሳን ማህበረ ቅዱስ ዳዊት _ ዘብሔረ ጎንደር (ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ) የሚል የቴሌግራም ኘፅ አላቸው መምህር እና እዛላይ አካውንቱም መልዕትም ታገኛላችሁ ሁሉም የሚያደርገው እንደሱ ነው
@@Temiro.Mastemar አመሰግናለሁ
@@Temiro.Mastemar እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን እኔንም ተጠቃሚ ያድርገኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አማን እግዚአቢሄር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጤናውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን የቅዱሳኑን ሁሉ በረከት ያሳድርብን ፧
ዕድሜ ያበድርህ ከእንደኔ አይነቱ እርኩስ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን፫❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይስጥልን
መምህር እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ። አፀደ ማርያም ክንፈ ሩፋኤልን በፀሎትህ አስበን።
ቃለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለሒወትንያሰማልን አረጀምእድሜ እናጤዎትንይሰጥልን የሁሉንምቅዱሳንበረከታቸዉንያሳድርብ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን የቅዱሳን በረከታችን ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን ደስ አለህን አለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን❤አሜን❤አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን አሜን በጸሎትሁ ያስቡኝ
እውነት ነው እኔ አርባምንጭ በነበርኩ ሰዓት ልቅሶ ሳይሆን በዘፈን እና በምስጋና ሲደሰቱ ይኸን አይቻለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን❤❤❤መምህራችን
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር መጸሐፍ መግዛት እፈልጋለው ስልከ አስቀምጡልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ ሰላምዎት ይድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን በቤቱ ያቆይልነ እሰማሁትን በልቦናዬ አሳድርብኝ በእዉነቱ በጣም ከባድ ነዉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርነ።
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ በዕድሜ በጤና ያቆይልነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልነ።
አምላከ ቅዱሳን ንስሐ ሞት ያብቃነ።
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ህይወታችንን በቅዱሳን ገድል እንዳስባረክልን ያንተንም ጸጋ ያብዛልህ
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ::እግዚያብሔር ይስጥልን ::እጅግ መልካም ስራ ነው ብርከቱን ያብዛልውት ገብረ መድህን::
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን❤
ሰላመ እግዚአብሔር ከኹላችን ጋር ይኹን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ስለ መጽሐፉ ለመጠየቅ ስልካቸውን ብታሳውቁን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን!! እንኳን ደህና መጡ መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መጽሐፉን በአዲስ አበባ የሚገኝበት አድራሻ ብትጠቁሙኝ?
Ebakachu ene balehubet hager hogne timehertun eketatelalhu endew gen wendemoche memeherachenen agenagune ebakachu selemetsafu guday lemanager bereket selemefelg
Ledfretea yikrta Fetari bifekdlgn kenezih metsihaf bidesegn temegnehu endet lagegn echilalehu? A.A yinoral? ebakachu tekumugn?
መጽሐፉን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
አዲስአበባ ነኝ
ከበረከቱ መሳተፍ እፈልጋለሁ በየት በኩል ልላክ
ውጭ የምንኖር እንዴት መግዛት እንችላለን
ኢትዮጵያ ቤተሰብን ግዙልኝ በያቸው እህት አድስ አበባም አለ
@@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ የት አካበቢ አዲስአበባ
22ማዞሪያ ድንበርዋ ሙልሙል ዳቦ ቤት. የሚገኙበት በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 3:00 እና ከቀኑ 8:00 ነው እህቴ።
@@ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@@MNAAAEthio አሜን ለሁላችንም
kale hiwot yasemaln gen lemenden new deha techeneku dewlachhu behasab degfugn silachhu zem emtelu kirstos lehabtamoch becha new yemeta 15 geza selkan bekoment lay asgebche techenkalehu behasab meker setugn selachhu mem melse alsetachhugnm yewch ena yehabtam selk kalhone atdewlum malet new l am sorry
ምነው ተቋረጠ😢