ያሳደገኝን ህዝብ በድያለሁ! |የኔ መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии •

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +163

    ሶፊ መብሩክ አላህ እስከ ጀነት የሚያዘልቀው ትዳር ያርግላቹ ማሻአላህ ደስ ብሎኛል በዱአ አትርሱን ሙሽሮች

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 Год назад +366

    ሶፊ እስቲ ኡስታዝ ቀመር ሁሴንን አቅርቢልን ለብዙዎቻችን የሂዳያ ቅበብ የሆነልን እስቲ ኡስታዝ ቀመርን የምታቁ በ like

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +1

      Eni alakachewm gen yikerebule

    • @floraflower9525
      @floraflower9525 Год назад

      ኡስታዝ ቀመር በንጽይር ላይ ምንአልባትም ካልተሳሳትኩ እንዳለኝ ኢንፎርሜሽን ከነኡስታዝ አቡ ሀይደር ይቀድማል ብዙ ስዎች አያውቁትም በንጽጽር ላይ መጽሀፍቶችን ጽፏል ጃሂል በነበርኩበት ወቅት ከፍሬ ነበር ብዙዎች ሊመልሱኝ አልቻሉም በጣም ደረቅ ነበርኩ መጽሀፍ ቅዱስን ከኦሪት እስከ ራኢ አንብቤ ነበር በብዙ ክርክር ሳልመለስ ኡስታዝ በጻፈው መጽሀፍ በአንድ ቀን ተመለስኩ ሱብሀን አሏህ በሱ ስበብ ብዙዎች ስልመዋል ሻሸመኔ አከባቢ የከፉሩ ሙስሊሞችን መልሷል ከሱ የተወያየ ይስልማል ግን ሱብሀን አሏህ ብዙዎች አያውቁትም

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Год назад +1

      እኔ አላዉቀዉም እስኪ ሰርቺ አድረጌ እሰማዋለሁ

    • @hussenadem8240
      @hussenadem8240 Год назад +3

      ቀምሮ ቀመሮ

    • @selfinazsar1657
      @selfinazsar1657 Год назад +1

      Awo aqewalew allah edmeyun yarzemelen

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Год назад +102

    #ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን
    #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️ኑ ድናችንን እንወቅ

  • @hayutube3193
    @hayutube3193 Год назад +24

    እኔም ድህነት የሚል መፀሀፍ ፓስተር ሳሚ የሚባል አስተምሮኛል ስድስት ወር ከዚያ ተጠመቂ ሲለኝ ቆይ አልኩኝ ኦርቶዶክስ ሁኘነበር የተማርኩት ቂራ ብራሀነወንጌል የሚል ቸርች ከዚያም ኢስልምናን መጠይቅ ጀመርኩ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሙስሊም ነኝ መጠራጠር የለ ጥያቄ በአይምሮዬ መመላለስየለ እርፍ አልኩ ሰላም አገኘሁ አልሀምዱሊላህ

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq Год назад

      masha’allah

    • @saraahemd9525
      @saraahemd9525 Год назад

      አልሐምዱሊላህ

    • @danatube7955
      @danatube7955 Год назад

      እኔም ቄራ ብርሃነወንግል ነበር የተማርኩት ማነሽ ? ሁለት ልጅች ብቻ ነበረን ሙስሊም እሷ ቁርአን መማር ጀምር ነበር እኔ ግን አሽቄ ሆኚ ቀረሁ 😢

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 Год назад

      @@danatube7955 እኔ ብቻየን ነው የተማርኩት እስር አንድ ሰአት ተኩል እገባለሁ አስራሁለት ሰአት ተኩል እወጣለሁ ፓስተሩ ትህትናው ደስ ይልነበር በነገራችላይ እኔ ከሰለምኩ ቆየሁ አልሀምዱሊላህ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Год назад +109

    ኑሮንኑሮንኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 Год назад +12

    የአላህ ልብን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ልባችንን ባተው ወንገድ ላይ አፅናን። ወንድሜ እንኳን ወደ ተፈጠርክበት እምነት በሰላም መጣህ ።ሰፍያ እህቴ መብሩክ

  • @قمرمحمد-ف3ز
    @قمرمحمد-ف3ز Год назад +62

    ሶፍ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ መብሩክ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግልሺ

  • @sadudintemam7669
    @sadudintemam7669 Год назад +5

    አላህ ይቅር ይልሃል መሀሪ ነውና። በርትተህ ዳእዋ አድርግ ሚዲያ ላይም ውጣ ፣ የራስህ ሶሻል ሚዲያ ይኑርህ እንዳልከው ያከፈርካቸው በተለያየ ምክንያት ባታገኝ ሌሎችን በማስለም ተካ። ያከፈርከው ሰዎች በሞት ልትለይ ትችላለህ እንዳትሰበር አብሽር።

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر Год назад +34

    ሶፊ የኔ ውድ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ትዳር መብሩክ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ Ⓢ ♥️

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Год назад +31

    የኔ መንገድ አቅራቢዋ እህቴ ሶፊ መብርክ ውድ የመዳም ቅመሞችዬ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Год назад +13

    ኡፍፍ የችግሩ ብዛት ፊቱ ላይ ያስታውቃል የአላህ ሀባይቤ ረመዳን ሊመጣልን ነው ፆማችንን በሰደቃ እንጀምር አምስት አስር እንበለው እና ከችግር አናውጣው ሶፊዬ መብሩክ አለይኩም የሰውነት ለውጥ ካለ ብየ ሰፍ ብዬ ብገባም ማፊ ለውጥ ሌሽ

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Год назад +3

    የኔ መንገድ እንግዶች ወላሂ በጣም ማሻ አላህ ጠንካራ ና ለሠው መማሪያ የሚሆን ታሪክ አላቸው

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 Год назад +29

    የኔ መንገድ መምህራችንን. መብሩክ ሶፍያ

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Год назад +8

    ውይ በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆንስ የኔ መንገድ ፕሮግራም ማሽአላህ አላህ ያፅናህ

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 Год назад +6

    አላህ ያሳካልህ ምኞትህን... አላህ ያግዝህ!!
    አብሽር... ወደ ኩፍር የወሰድካቸው ሰዎች ከነርሱ በእጥፍ ከዛም በላይ የኢስላም ብርሀን ሰበብ ያድርግህ!
    አሚንንንንን

  • @hussenandhanfere2518
    @hussenandhanfere2518 Год назад +7

    ትዳርሽ የነብያችንና የኸዲጃ ያርግልሽ እስከ ጀነት ያርገው የሚፀድቅ ትዳር ያርገው መጥፎውን የምንሰማበት አያርግብሽ ከዘመኑ ከሚነፍሰው የትዳር ንፍስ አላህ በጠባቂነቱ ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤

    • @sumeya4712
      @sumeya4712 Год назад

      ምን አይነት ቅን ሰው ነህ በአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ኢላህ ሂዲያህን መጠየቄ የዘወትር ስራየ ነው እባክህ ለቤተሰቦቼ በተለይ ጀነትን በእግሯ ስር ያደረክላትን እናቴንንን እኔንም መንገድ እንዳልስት ጠብቀኝ በራህመትህ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Год назад +3

      አላህየቀልብሽንይሙላልሽ

    • @eth3082
      @eth3082 Год назад +5

      አብሽር ለእናትሽም አላህ ሂዳየውን ይወፍቃቸው አንችንም አላህ በመንገዱ የፅናሽ የረቢ አብሽር ውዴ ዱአዕ አብዥ 🤲

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Год назад +1

      እኔም ያረብ ሁሉም ሰልመውልኛል የምወደው ታላቄ አሳዳጊዬ ታምሜ በእርግዝና ደም ግፊት ታምሜ ከሳውድ በሰባት ወር ሂጀ ታመምኩ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ከአድስ አበባ ስራውን አስፈቅዶ ከኔጋ ወር ሆስፒታል ውስጥ ሌሎቹ ወንድሞቸና ጓደኞቹ ሂድና እረፍት አድርግ ቢሉት እሷን ትቸ እንቅልፍ አይወስደኝም ብሎ ወር ሙሉ ኩርሲ ላይ እየተኛ በስምንትወሬ በኦፕሬሽን ወልጀ ወጣሁ እና ይሄ ውዱ ወንድሜ እስልምናን አልተቀበለም በዱኣችሁ ማንም ሰው ወንድሜ ቢሆን ብሎ የሚመኘው ሸበላው እና ልበቅኑ ወንድሜን ያረብ የሂድያ መንገዱን አብራለት ያረብ እኔንም ከጥመት ቤተሰቦቸን እናቴን አባቴን ወንድሞቸን እህቴን ሂድያ የሰጠከን ረበል አለሚን ምስጋና ላንተ ይሁን ያረብ ሰቢት ቀልቢ አለድንክ ያረብ

    • @አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
      @አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ Год назад +1

      ኢሻአላህ ውዷ እህቴ አላህ የቀልብሽን ይሙላልሽ

    • @jamilabibi8998
      @jamilabibi8998 Год назад +1

      Amin alah yatsinachu

  • @zebibaamede1915
    @zebibaamede1915 Год назад +24

    እንኳን በሠላም መጣችሁ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር
    ማነው እንደኔ የጠበቀ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +8

    አብሽር አላህ ያግዝክ ያልካቸውንም ይመልሣቸው ልባቸው ይክፈትላቸው

  • @sikosil9949
    @sikosil9949 Год назад +5

    ሶፊ ጠንካራዋ አሏህ ያማረ ትዳር ያድርግልሽ
    ዛሬ አስተያየት ልሰጥ የመጣሁ ለእንግዶች ውሀ አቅርቡ ልል ስል የውሀ ኮብ አየሁ ግን ሲጠጡ አላያቸውም

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف Год назад +5

    ኡኡኡ ወለሂ በጠም የዘዝነል ብዙ ሰዎችን ወደ ኩፍር እንደሄዱ ሰበብ መሆን ከበድ ነዉ አሏህ ኡንኳን ትክክለኛዉ መንገድ መጣህ አሏህ ገፉሪ ነዉ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Год назад +3

    አለን ወሰህለን ወመርሐበን ተወዳጁ የኔ መንገድ ሰፊ መብሩክ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ መጫረሻችን የሰምርልን ወድመችን እኮን አላህ የተፈጣርከበት እስልምነ መጣክ የሳብከው ሁሉ አላህ የሰካል የረብ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Год назад +32

    ዛሬ ተመልካች በዝቷል ሶፊን ለማየት😂 እኔም የእጇን ቀለበት ለማየት ሞከርኩ የለምሳ አላህ ትዳራቹን እስከ ጀነት ያድርገው 😊 ሙስሊም ሁነን ኑረን ሙስሊም ሁነን ለመሞት ያብቃን

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Год назад

      Ihe iko taqqareso qoyeto new milaqaqew ilet be ilettt adem miqaresew

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 Год назад +1

      @@maluuhussein815 አወ ግን ኒካሁም 4ቀን አለፈውኮ

    • @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
      @ሀውለትይመር-ቨ4ጸ Год назад

      ነገረኛ ክክክክክክክክክክክክክክክእኔ አልሰማሁም ምንም

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር Год назад

      ወላሂ እኔም ባያት ባያት አልታይ አለች. ክክክክ

    • @lubabaseid3686
      @lubabaseid3686 Год назад

      kkkkkkkkkkkkkk

  • @MMMM-rp1fv
    @MMMM-rp1fv Год назад +3

    እኔ ሚበረላይ ያለሁበት ስቃይ ብተነፍስ ደሰ ይለኝ ነበረ ኡፍ ተሰቃየሁ እኮ መዳም ቤት😥 ያረብ አተ ታውቃለህ ፍርጃህ ቅርብ ይሁን እህቶቼ ሁላቹሁም ካላቹሁበት ስቃይ አላህ ይፈርጃቹ አሚን ያረብ☝☝

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 Год назад

    አብሽሩ አንኳን አላህ ወደ ዲነን እስላም አመጣህ አንተ ገና ወጣት ነህ በቁጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ዲነን ኢስላም ትጠራለህ ኢሻላ አላህ ያግዝሀል

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Год назад +10

    አህለን ገቡ ገቡ የኢስላም እቁዎች መርሀባ እየጠበቅነበር ሶፊ🌹🌹🌹🌺🌺🌺🍁🍁🍁🍀🍀🍀

  • @ኡሙተምኪና
    @ኡሙተምኪና Год назад +4

    ሶፊ እኳን ድስ አለሽ ውድማሽን ማሻ አላህ እኳንም ትክክለኛውን መገድ መራ

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya Год назад +1

    ኡኳን ድስ አለችሁ የሚንበር ፋርጦች እህታችን ሶፊ መብሩክ የኛ ኡንቆ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Год назад +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አሏህ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት አሏህ መለሠህ እህታችን ሰፊ አልፍ መብሩክ ሀያቲ አሏህ የትዳር ዘመናቸሁን ይባርክላችሁ

  • @halimakewy8108
    @halimakewy8108 Год назад +2

    ሱበሀን አላህ አላህ እንኳን ሂዳያውን ሰጠህ ወደተፈጠርክበት እምነትህ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ
    @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ Год назад +1

    አላህ በተሳሳተ ምን ግድ ላይ ያሉትን ሁሉ ወደትክክለኛው መንገድ ይምራቸው ሶፉም ትዳራችሁ ያማርና የሰመር ያድርግላችሁ ፕሮግራሙ የብዙኦችን ልብ ይቀይራል መሽአላህ ቀጥሉበት ግምት ሙሀመድን ያብዛልን ያርብብ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Год назад

    አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ይችን ድራማ የሰማህዋት ሙስሊም ካልሆነ ግለሰብ ነበር አላህ ይውደድህ ወንድማች ለሌሎችም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @haleemahleema4755
    @haleemahleema4755 Год назад +5

    ሶፊየ የኔ ጀኮሌት ከለር እንኳን ደስ አለሽ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ ውደታ እስከ ጀነት ደግሞ ለአላህ ብየ ነው የምወድሽ ሀቢቢቲ

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад +19

    ማሻ አላህ ። ሀቲማችንን ያሳምርልን

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 Год назад +3

    አሏሁ አክባር
    አሏሁ አክባር
    አሏሁ አክባር
    አሏሁ አክባር
    ወንድመችን ኡንካን ወዳታፈጣርካበት መጣህ
    አላህ የፅነህ

  • @sadiiebrahim9753
    @sadiiebrahim9753 Год назад +6

    ባረከ አላህ ወባረክ አለይኩማ ፍል ኸይር ሶፊ መብሩክ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад +3

    አጂብ ሀቢቢ አንኳን ደህና መጣህ አተ ሊሎቹም ኢንሻአላህ ቀሰ እያሉ ይመጣሉ ምክኒያቱም እዛ ቤት ከጩህት በቀር ሌላ ምንም ነገር የለም ።

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      ከጩኸት በቀር በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p Год назад

      ከጩኸት በቀር ክክክ

    • @ismaelmohammed5148
      @ismaelmohammed5148 Год назад +2

      @@ልጀእወድሻለሁ አወ እኔም ሌላኛው ሰለባ ነበርኩ ዉሰጡን በደብ አዉቀዋለሁ እመኑኝ ሙሰሊም ሆኖ እምነት ቢቀይር ሞት ካልቀደመዉ በቀር ተመልሶ ይመጣል ሰዉ እንኳን ቢፈራ በራሱ ሸሀዳ ይዞ ነው የሚሞተዉ ለምን ሁለት ጥቅሰ ይዞ ሲጮህብህ ይዉላል ከዛ ይሰለቻል ሂወት እዉነትን ትወዳለች። ያርብ ካቲማችንን አሳምርልን አሚንንንንንን

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      @@ismaelmohammed5148 እንኳን መጣሽልን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      @@ልጀእወድሻለሁ እምነቱ ብዙ እውቀት የለውም እንዴ

  • @user-Halima.2
    @user-Halima.2 Год назад +8

    ሶፊየ መብሮክ ሀያቲ አላህ ያሳምርላችሁ ♥️🌸🥰

  • @maryem9100
    @maryem9100 Год назад +8

    መብሩክ ሶፊየ ከትዳር በኋላ የመጀመራዋ የኔ ምገድ ብሮግራም በዉበት ላይ ዉበት ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ

    አህለን ሙሽሪት አልፍ መብሩክክ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ዘላቂ ያለዉ የሰላም የጤና የፍቅር ትዳር ያድርግላች መንገደኛዉ ወንድማችን ማሻ አሏህ ፅኑ ሰዉ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Год назад +9

    ኢላሂ የሰም ብቻ ሳይሆን የተግባር የእዉቀት ሙሰሊም አድርገኝ😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад +1

    አልሀምዱሊሏህ እንኳን አሏህ መለሰህ ወንድማችን

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

    ሶፊ ባረከላሁ ለይኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጄመኣ በይነኩማ ፍል ኸይር ትዳርሽን ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ ከነባለቤትሽ ውዴዋ መብሩክ 1000 መብሩክ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +3

    አይዞህ ወንድማችን ኢን ሻአላህ ይመለሳሉ😥

  • @MOHAMEDAMENREDESALEH
    @MOHAMEDAMENREDESALEH Год назад +23

    ማሻአላ በርቱ አቀራረባቹ👍ምርጥ ነው

  • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي

    مبروك بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير መብሩክ ሶፊየ የኔ ፍልቅ ልቅ ደሰ ብሎኛል ሰላቺ

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Год назад +4

    ሃስቢ አላሁ ውኒእመል ወኪል!
    ይዘገናል አላህዩ ቶበትህን ይቀበልክ ብዙ ስራ ይጠብቅሃን ይጠብቀናል አብሽር !

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Год назад

    ማሻኣላህ ኡኽት ሶፍ ዓሩሳ ማሻኣላህ ተበረካላህ በረካላሁ ላኪማ ወበረካ ዐለይኩማ ወጀመዓ ቤናኩማ
    ዓሩሳ ወዓሩስ
    መለካም ትዳር በዘክር በዱዓ የመሠክኖች ቤት አላህ ያረጋቹህ
    የአኽራ ወንድሞቼ
    አልሐምዱሊላህ

  • @munaali2129
    @munaali2129 Год назад +13

    Very interesting story Alhamdulilah you accepted Islam 🎉🎉🎉mashaAllah

  • @anggsgafys7535
    @anggsgafys7535 Год назад +7

    መብሩክ ሶፍያ የተባረከ ትዳር አላህ ያድርግልሽ

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 Год назад +20

    ሶፊ መብሩክ አላህ ያመር የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Год назад +18

    _አህለን ወሳህለን የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሶፊ መብሩክ አልፍ መብሩክ የዛሬው ልዩ ነው ግሩም ነው እንድህ ፍክት ቁልጭ አርጎ ተናገር የነእዩ ጩፋ ተከታታይ ድራማ ወንድማችን አታልቅስ አላህ መርጦህ ወዶህ ሂዳያን ወፍቆሀል ኧረ ጌታችን በነዚህ እርኩሶች ላይ እርዳታህን እንሻለን ያረብ ያማሊከል ሙልክ🤲🤲🕋_

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Год назад

      ማሻአላህ አላህምዱሊላህ አላህ ኒእመተል ኢስላም ሶፊ መብሩክ የኔ ውድ

  • @እሙነኢማቢንትአህመድ

    አሰላሙ ወዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ሶፊ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ ትዳርሺን አሏህብየተባረክ ያድርግልሽ
    ከክህደት ወደ ተፈጠርክበት ውዱ እስልምናችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለህ እንኩዋን መጣህልን አሏህ በዲናችን ጠካራዋች ያድርገን አሏህ ልባችንን ያስተካክልልን ያረብብብብ

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 Год назад +1

    ውዳ እህቴ መብሩክ የኔ ቅመም አላህ ያማር የሠመር ትዳር ያረግልሽ ሥለህ የሆኖ ልጁችን አላህ ይወፍቃቹህ 💞🌹🌹🌹ሁለቱም የእሥላም ጀግኖች ወድማችንም እኳን አላህ ወደተፈጠረክበት ዲነን ኢሥላም አላህ መለሠህ

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 Год назад +7

    ማሻአላህ ሶፊቲ እህት አለም መብሩክ አላህ ያሳምርልሽ ዱኒም አኺራሽም

  • @awelshmsu6219
    @awelshmsu6219 Год назад +10

    መሸሐላህ በድጋሜ መብሩክ

  • @أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي

    ወላሂ በጉጉት ሰጠብቅ ከርሜ ዛሬ ረሳሁት ያኢላሂ እኔንም ሙሰሊም ወዲም እህቶቸን ከ ኩፍር እና ከሸርክ አተ ጠብቀን ወላሂ ዲናቺንን እንማር እንወቅ የካዱት ሰወቺ ቢማሩ ኑሮ ባል ተሰበኩነበር

  • @alhamdulillah2580
    @alhamdulillah2580 Год назад +2

    ሱብሀን አላህ ምንም ጉድለት የሌለበት ድነል ኢስላም ብቻና ብቻ ነው ኡላሀምዱሊላህ ሱም አላሀምዱሊላህ ያኢላሂ ሙስሊም አድርጉ ያኑረን ሙስሊም አድርጉም ይግደለን የረብብ

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 Год назад

    ሱብሃን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ የፈለገዉ ይመራል እንኳን አላህ ወደ ኢስላም አላህ መረጥህ ፅናቱን ይስጥህ ኢንሻአላህ አላህ የሰጠህን ስጦታ ኢስላምን በመኻደም ብዙ እንደምታተርፍበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @እናትያላህስጣታናት

    ሳፊ አልፍ መብሩክ እኳ ደሰ አለሽ ወልድ ክበድ መጭርሽ አላህ ያስምርላቹ የሀምር እማማ እገራችው ኒካ እደስርሽ

  • @gdfh27
    @gdfh27 Год назад +3

    ሀቢቢ አይዞኝ አለህ እንከንም ወደታፈጠርክባት ማለሰክ አልሀምዱልለሂ

  • @ሙንተሀነኝአበቱወንነፈቅአ

    አህሐን ሙሽርት መብሩክ ኡንከን ደስ አለሽ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +1

    እርግጠኛ ሁኝ ሰለ ሀይማኖቱ እውቀት ያለው ሙስሊም በፍፁም እምነቱን አይቀይርም የምለው በዚህ ምክንያት እናቶች አባቶች ወላጆች ከዚህ ብዙ ትማላችሁ ብዬ ተሰፋ አለኝ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Год назад +6

    ከላይ ሢታዮ አገልጋይነኝ ባዮች በሀይማኖት ማሥገደድ የለምእያሉ ከኛ ለመመሣሠል ይሞክራሉ። ግን እንደነሡ አረመኔ ክፉ የለም ዉሥጥ ለዉሥጥ እየሄዱ የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢሥላም ላኢክራሀ ፊድን ይለናል ጥርት ባለችዉ አንቀፁ ❤❤❤

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 Год назад +1

    ሶፊ ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያመር የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ

  • @zarazara3941
    @zarazara3941 Год назад

    Mabrukie sofiya Ekuanie dasalshie wudya Allah yamra Yadrgelatgehu ❤️ 💕 ❤️💕

  • @fatumatube5611
    @fatumatube5611 Год назад +3

    ሶፊየ እህቴ መብሩክ አልፍ መብሩክ በርችልኝ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @vi21t42
    @vi21t42 Год назад

    አልፍ መብሩክ ሶፊ አሏህ በዱኒያም በአኸራም አይለያችሁ ያረብ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @temutube6321
    @temutube6321 Год назад

    ማሻ አላህ ድንቅ ነዉ ፍዝዝ ብየ ቀረሁ አላህ ያፅናህ ወድሜ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад +4

    ሶፊ ማሻ አላህ ሂጃብሽ ያምራል ሁል ጊዜ ብትለብሽዉ ምርጫየ ነዉ ስፋቱ ሁሉ ደስ ብሎኛል አበያ ይመስላልና አላሁም መህድና

  • @msaysha5907
    @msaysha5907 Год назад

    ያረቢ የዛሬ እንግዳቹ ተለየብኝ አስለቀሰኝም አስደሰተኝም ሰለሁሙ ነገር አልሀምዱሊላህ ኢንሻአላህ በኩፍር በነበርከበት ጀግነነትህ የበለጠ ለኢስላም ጀግንነት ይኖርሀል አብሽር አላህ ይርዳህ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Год назад +1

    ሰፊ የኔ ቆንጆ መብሩክ መልካም የትዳር ዘመን ይሆንልሸ ዘንድ ተመኘሁ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Год назад

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደሴ ይላል ወደ ተፍጥርካበት ሰላምጥሁ እስልምናን ምሁን ጀነት ነክ እሰኪ እንዴና ምናው የናምግድ እምወደው ላይ ሸር እንድግ ለሁሉም ይጥቅምል ያረብ ትክክልኛው ምንግድ ምራልኛ ቤተሰብን

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад

    ሶፊየ. የኛልእልት እኮን ደስአለሽ መሻአላህ ባረካላሁለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀማአ በይነኩም. ፊልኸይር. እስማይል ወንድማችን ሲፊየ ሁላችሁም አዲናቂ እህታችሁ. ነኝ ድስስስብሎኛል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ሶፊ የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አብሽር ወንድማችን አላህ አንተን እንደመራህ ሁሉ እነርሱንም አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይመራቸውን በሀቅ ላይ አፅናን ያረብ

  • @sayedahmada9818
    @sayedahmada9818 Год назад +2

    ማሻላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @makiyamakiya5767
    @makiyamakiya5767 Год назад +2

    አሠላማሊ ይኩም ወራህመቱላህ ወበሪካቱ የኔ ዉዱች ሶፊ ዬ እና ወዲሜ ኢስሚ መብሩክ ማሻአላህ ደሥ የሚል ነዉ

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Год назад +4

    እህቴ ሶፊ መብሩክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @hellocom8293
    @hellocom8293 Год назад +1

    👍👍👍👍አላህቅጠተኛመንገድይምራን ያረብ እህት ሡፊ መብሩክአልፉመብሩክ 🌹🌹🌹💯💯💯💯👈

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ Год назад

    ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኽይረን ሶፊቲ 🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺

  • @Rahma-cp1xr
    @Rahma-cp1xr Год назад

    አጅብ ሱብሀን አላህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሣምርልን የመሬት መቀጥቀጥ በተለያዩ ሀገራት እየተከሰተ ነዉ ዉድ እህት ወንድሞቸ ይህ ለኛ የማንቂያ ደወል ነዉ ዱአ ዚክር ሠላት እናብቻ መችና እደት እደምንሞት አናዉቅም

  • @muqadtube1691
    @muqadtube1691 Год назад +8

    የሳምንት ሰው ይበለን🤲 በጉጉት ነው ምንጠብቅ

  • @Rነኝ-n6g
    @Rነኝ-n6g Год назад +4

    አህለን ሶፊ የኔ ደርበበ መብሩክ ቢየለው አለህ ውዴታ እስከ ጀነት የድርግለቹ

  • @አይድኒያአይድኒያ
    @አይድኒያአይድኒያ Год назад +4

    መሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 Год назад

    ማሻአላሦፊ መብሩክ
    አላህ የአሊነ የፍጤማ
    ትዳረ ያርግላቹ።

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Год назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ አላህ ያፅናክ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +1

    አላህየ መቸ ነው እህቴ የምትመለስልኝ ወላሂ ያማል እህቴ ከፈረች አሁን ጠካራ ክርስቲያን ሆነች ተስፋ ግን አልቆርጥም ኢሻላህ ዷአ አድርጉልኝ

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 Год назад

    አሏህማ ያሙቀሊበልቁሉብ ሰበትቁሉበነ አለድንክ ያረብ ሶፍያ መብሩክ አሏህ ያደምና ያሀዋ ጋብቻያርግላችሁ

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад +1

    መብሩክ ሶፊ ውዴ አላህ ያማረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @emanfikadu2761
    @emanfikadu2761 Год назад +1

    ስቡሀን አላህ 😥😥😥😥😥 አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @مشاعلالمطيري-ظ8ف
    @مشاعلالمطيري-ظ8ف Год назад +1

    አይ የጎጎል በጣም ቀጣዩ አሏህ በሰለም የድርሰን

  • @khadijahummmuhammad4573
    @khadijahummmuhammad4573 Год назад

    My favourite episode so far! Beautiful, insightful, educational. May Allah SWT use this brother for His Glory and guide much more people than those who he helped misguide ameen! His humbleness and remorse is heart touching! Barakallahu feekum!

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Год назад +3

    አህለን ወንድማችን እህቴ ሶፊይ እንደት ነሽ እንኮን ደስ አለሽ አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube Год назад

      ደምሪኝ እህቴ ሰብ

  • @rahmerahme9888
    @rahmerahme9888 Год назад

    ሱበሀንአላህአልሀምዱሊላህአለኒእመተልኢስላም
    👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🏅🏅🏅💐💐

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ

    አልሃምዱሊላህ ከቢሊዮን ኩፋሮች መካከል እናንተን መሮጥ ያመጣው አላህ ምስጋና ይገባው

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Год назад +4

    ሶፍ እንካን ደስ አለሽ ሀቢቢቲ ❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @jemilasalih4252
    @jemilasalih4252 Год назад +2

    Sofi mebruk alah yesedik inshalah yareb habibty .