የአዳም ግርዛት ላይ ሳምሪ አለቀሰች // ከፋኒ ጋር ተጣላን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 393

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Год назад +214

    እናት መሆን እኮ መታደል ነዉ እናት ያልሆናቹ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +175

    ሢጀመር ማቆየት አልነበረባችሁም ወዲያው በሰባት ቀኑ ቢገረዝ መልካም ነበር ❤❤❤የውሻ ቁስል ያድርግለት

    • @yoyotube3538
      @yoyotube3538 Год назад

      Germany be 7 ken gerzat yelm leza new eko 😢😢❤

    • @nefissaahmed6741
      @nefissaahmed6741 Год назад

      ❤❤❤😘😘😘

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Год назад +1

      ትክክል እኔ እዳዋኩኖ ልጄን አስገርዝኩ

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 Год назад

      ​@@khalilcell8560 ወንድ ልጅ በ 7 ነው ሚገረዘው

    • @moonhijab6824
      @moonhijab6824 Год назад

      @@yoyotube3538 Germany, ma ayfekidem Muslim new ke deenachin andu new bilew ashenfew be 7 ken masegerez yefeleg endeyasegerz yehonew allahmdullilah

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +7

    የኔ እናት ሳምሪዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልላችሁ ❤️❤️🙏

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 Год назад +33

    ሳምሪ በ7ቀኑ ነበር መገረዝ የነበረበት እኔ እንደዛ ነው ያረኩት በጣም ከባድ ነው ለእናት ግን ልጅዋን ሲወስዱት ሊገርዙት ያለው ስሜት ኡፍፍፍ😢

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +73

    እናት የህይወት ቁልፍ ናት በእውነት ሳምሬ ስታለቅስ ልቤ ሲሰብረኝ 😢😢

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Год назад +1

      እኔም ስምንወሩልጄ ሲገረዝ እደዚህነበርያለቀስኩት

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 Год назад

      @Emu Hiba ይቅርታ ውድ እናት ሁሉም ነገር ነች 🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @emebetabebawe8778
      @emebetabebawe8778 Год назад +1

      Hulu yeyew enatenetn

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Год назад

      ​@@emuhiba9441 ውዴ ደምሪኝ❤❤

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Год назад

      ​@@queenzuzu710 ውዴ ደምሪኝ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    አዳምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቁሱሉን ቀላሉን ያድርግልህ እድግ በል ሳምርዬ አይዞሽ ቶሎ ይድንለታል እጻን ስለሆነ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የኔ አዳምዬ ❤️😘 እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመስገን ተገላገልክ የዉሻ ቁስል ያርግልህ እመብርሃን ትዳብስልን እድግ በልልን 🤲🥰🥰🥰 ሳምሪዬ እኔን 🥺 አይዞሽ እማ 😍😍

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +28

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад +9

    ኡፍፍፍ እናትነት ከምን በላይ ነው እሷ ስታለቅ እንስፍስፍ አደረገኝ ኡፍፍ 😢😢 ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🙏

  • @letethiopiafirst5583
    @letethiopiafirst5583 Год назад +2

    ሳምርዬ ልታለቅ አይገባም አድጎ እናተን ነው የሚወቅሰው አይዞሽ ምንም አይሆንብሽም!❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +25

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube Год назад

    አይ እናትኮ ትለያለች እናት ለዘላለም ትኑር የሚጨክን ልብ የላትም ሳምሪ ስታለቅ አለቀስኩኝ❤❤😢😢😢😢

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад

    አይዞሽ ሳምሪዬ የኔውድ ጠከር በይ የውሻ ቁስል ያርግለት ነው ሚባለው ❤❤❤

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 Год назад

    የኔ ምስኪን የኔ እንባ ይፍስስ almost እኩል ነው የወለድነው ከ ሳምሪ ጋር 5 ቀን ነው የምቀድመኝ ወልጄ በ 24 ስአት ውስጥ ነው ያስገረዝኩት ብዙም ህመም የለውም እንብርታቸውም ቁስል ስለሆነ ብለው ነው ምክር የሰጡኝ

  • @sarayoutuba7592
    @sarayoutuba7592 Год назад

    የኔ ማር የውሽ ቁስል ያርግለት የኔ ልጅ በአስረ አምስት ቀን ነው ያስገርስኩት ግን ብዙም አላመምዉም እና ወዳውኑ ነው መስገረዝ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Год назад

    ሳምሪዬ በጣም ነው ምውድሽ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ ውዴ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад

    እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ነች አንች ለተገረዘ እንደዚህ ሖንሽ ስንት እናቶች በጦርነት ከአጠገባቸው ስንት ልጆቻቸውን አጥተው ስሜታቸው ማሰብ ነው

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Год назад

    ሳምርየ እኔ ሁለቱንም ልጆቼን እዛው በተወለዱበት ሆስፒታል ነው አስገርዤ የወጣሁት እንደዚህ በጣም ይከብዳል በጣም አይዞን እንግዲ

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 Год назад +3

    የውሻ ቁስል ያድርገው 😢 የኔ ጌታ ❤❤❤❤

  • @kemertube45
    @kemertube45 Год назад +3

    አይዞሽ እኔም አልቅሼ ወቶልኝ ነዉ ምንም አይለዉ ቶሎ ይድናል ከኔ ልጅ ጋር በ 1ወር ነዉ የሚበላለጡት ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +5

    ውይ ልጆች ሲያለቅሱ ማየት እኮ በጣም ነው የሚጨንቀው እኔ ሁለቱንም ልጆቼን ለክትባት እንኳን ስሄድ ከሰው ጋር ነበር የምሄደው መርፌ ሲወጉ እንኳን ማየት አልችልም ነበር አብርያቸው ነበር የማለቅሰው

  • @hawibatri896
    @hawibatri896 Год назад

    ዘፍጥረት17:12 በትውልዶቻችሁ ሁሉ በመካከላችሁ ያለ ስምንት ቀን የሞላው ማንኛውም ወንድ መገረዝ አለበት፤ በቤት የተወለደም ሆነ ዘርህ ያልሆነ ወይም ደግሞ ከባዕድ ሰው ላይ በገንዘብ የተገዛ ማንኛውም ወንድ ሁሉ ይገረዝ።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቐ7ነ

    ኡፍፍፍፍ እናትነት እኮ በጣም ከባድ ነገር ❤❤❤❤😊

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +1

    ወይኔ ሳምሪየ እኔም ልጄ ሲገረዝ ሀኪቤት መሆኔን እረስቼ ኡኡ ነበር ያልኩት አይዞሽ ምንም አይሆን ውዴ😢

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Год назад

    ሳምሪዬ እህቴ አይዞሸ የውሻ ቁሰል ያርግለት🥰🥰🥰

  • @abebatadesse4720
    @abebatadesse4720 Год назад +1

    በኤመረካ ግን በተወልደበት ቀን ወይ በማግሲቱ፡ኖው ሆሲፒታል ሳይወጣ ኖው የምገረዚ

  • @Bem758
    @Bem758 Год назад +1

    እስካሁን ማቆየት በራሱ ወንጀል ነው ሲጠነክር ያመዋል

  • @የቤቲቤተሰብ
    @የቤቲቤተሰብ Год назад +1

    ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ እኔም ልጄን ሳስገርዝ በጣም ያለቀስኩት ግን ሳምሪ በጣም ቆየሽ ነብስ አወቀ

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat5417 Год назад

    Hayezoshe samir gin be 7kani bihone arefi neber mikinatum buzumi selmayikasaks ayamohome neber anyway good Luck 🙏🙏♥♥♥

  • @tek419
    @tek419 Год назад +1

    ሀይ ሳምሪ ፋኒ እንዴት ናችሁ ,አዳምየ እንኳን ተገረዝክ ነው የሚባለው ያማል አይደል አይዞህ እሽ😊😊😊

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 Год назад +14

    እኔን አይዞን አስታዉሰላዉ ያልጄን ግርዛት እንዴት እንዳለቀስኩ😢ቶሎ ነዉ ሚዳርቅለቻዉ❤አብሽሪ

  • @MedinaHussen-ks7hj
    @MedinaHussen-ks7hj Год назад

    እኔም እባየ ሳላሰበዉ ነዉ የርገፈዉ ግን አልሃምዱሊላህ በሰባት ቀኑ ሰለነበር ሲገርዝ ብቻ ነዉ ያለቀሰዉ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Год назад +2

    ሳምርየ አይዞን❤❤❤ እናት ደጓ እናትን የመሰለ ማን አለ ኡፍ

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube Год назад +1

    ሳምሪዬ የኔ እናት አልቅስሽ አስለቀሺኝ እናትነትቱን ባላቀዉም ሰሜቱ ምናክል ከባድ እንድ ሆነ ከንቺ ትርዳዉ የኔ ዉድ አላህ ያሳድግላቹ 😢😭

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +2

    ወይኔ እናት መሆን ሳምሪ አይዞሽ የውሻ ቁስል ያድርግለት ነው የሚባለው

  • @user-lu123
    @user-lu123 Год назад +2

    እኔ ልጄን በሶስት ወሩ ነበር ያስገረዝኩት ከዛ ቦሀላ ወንድ ልጅ ባልወልድ ብዬ እል ነበር፤ 7 አመቱ ነው እስካሁን ለቅሶው ፊቴ ላይ ይመጣል 😢

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 Год назад

    አይዞሽ ሣምሪ እናትነ ትከባድ ነው አውቅዋለው ምንም አይለውም ቶሎ ነው የሚድንለት አትጨነቂእሺ ።

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs Год назад +6

    እስኪ ዱአ አድርጉ ልጅ እኔም አላህ ሳሊህ ልጅ እድሰጠኝ

  • @gebre6257
    @gebre6257 Год назад

    እናት ሽአመት ትኑር ❤❤❤

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Год назад

    ሳምሪዬ አጠፋሽ ወንድ ልጅ በሰባት ቀኑ ነበረ የሚገረዘው እሺ ለማንኛውም የውሻ ቁስል ያድርግለን እግዚአብሔር አይዞሽ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏የእኔ ቆንጅ ሲቀጥል ለምንድነው አጎቱ የያዘው ሲገረዝ ማለት በእናተ ባላችሁበት አገር ደንብ ወንድሜ ነው የሚይዘው እንድ

  • @mekidesalula9396
    @mekidesalula9396 Год назад

    በጣም ነው የተናደድኩት እማምላክን ምን ሆናችሁ ነው በ7 ቀኑ መገረዝ ሢገባው አቆይታችሁ ለእሡም ለእናንተም ሠቀቀን ያኔ ተገርዞ ቢሆን አንዴ እሥከሚሸና ብቻ ነበር የሚያመው አሁን እኮ ጠንክሯል የኔ ጌታ😢 የውሻ ቁሥል ያድርግልህ እባካችሁ እናቶች በ7 ቀናቸው አሥገርዙ

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy Год назад

      When u give comments think abt z place where zey r. When u live outside ethiopia it depends z time they will do z procedure it's nt like ethiopia.

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад

    ማለት መገረዙ ግዲ ነው ግን ከተወለደ 1እሰከ አንዲ ወር በላይ ከሔነ ያማቸዋል

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Год назад

    በስባት ቀን ቢሆን ኖሮ አይከብድም አይዞሽ ሳምሪ

  • @eyurusalemtefera958
    @eyurusalemtefera958 Год назад

    ለምን አልተገረዘም ወዲያው በሰባት ቀኑ ነበር አይዞሽ ሳምሪዬ ምንም አይለውም

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Год назад

    እውይ አኔ ልጄ አሁን ዘጠኝ ወሩ ነው እና በ7 ቀኑ ነው የተገረዘው የኔጌታ እንዴት እንዳለቀሰ እኔማ አምላኬ ከዚህ በኅላ ሴት ልጅ ስጠኝ ነው ያልኩት እውይ እንዴት ያሳዝን እንደነበር እኔ እናቴ ናት ይዛልኝ የገባችው

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Год назад +1

    ወይ ወላሂ እኔም አልቅሻለሁ እህ ወላድ ያቀዋል አንጀቴ እንስፍስፍ ነበር ያለው ስታስገርዙ ግን ማናችሁም ወዳው አስገርዟቸው ለነሱም አያማቸወ ብዙም

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Год назад

    ዊው እኝኳን ደስ አለችሁ ውብቼ አይዛሽ የኔ እህት ስውድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад

    እንደደንቡ በሰባት ቀን ነበረ ሲቀጥልሳምሪመሄድየለብሽምየናት ሆድ አይችልምአይዞሽ ሽንቱ ሲሸና ያቃጥለዋል መስለኝ ለማንኛውምየውሻ ቁስል ያርግለትአይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Год назад +1

    አዎ በጣም ነው የሚያሳዝነው😢😢😢😢😢

  • @ssenait
    @ssenait Год назад

    ዋዉ ናቲዬ የናት ልጅ በየቦታዉ በደስታ ነዉ ያስለቀስከኝ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Год назад

    ህፃን አደለምዴ ቢቆይስ የኔ ወድሞች ትልልቅ ሁነው ነውየተገረዙት

  • @melatmelu8927
    @melatmelu8927 Год назад +9

    ምነው ሳምርዬ ልቤን ቀጥ አርገሽ ነበር አዳምዬን የውሻ ቁስል ያርግልን

  • @user-kadja
    @user-kadja Год назад

    እናቱ ጀግና ናት በይልኝ አላለችም ታጋይ ነሽ እንደ 😅 ሳይቆይ ነበር መገረዝ ያለበት

  • @tsegatsega3832
    @tsegatsega3832 Год назад

    ጂጂ ማርያምን ምርጥ ሰው

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    እናትን አያስገቡም ለምን ሆዷአይችልም ታለቅሳለች ይላሉ ዶክተሮቹ እኔንም ድምፁን እማትሰሚበት ቦታሂጂ ነበር ያለኝ ግን ሲያለቅስ ሰማሁት አብሬተጫረርኩ ከባድነው ስሜቱ እኔግን በ 11 ቀኑ ነው ያስገረዝኩት

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 Год назад

    ሳምሪ አይዞሽ. ግን መጀመሪያ ነበር በሰባት ቀኑ ነበር መገረዝ የነበረበት የውሻ ቁስል ያርግለት

  • @buzefikdu-yz7po
    @buzefikdu-yz7po Год назад

    ሳምሪዬ (7)ቀን ነበር ማስገረዘ የነበርብሽ ♥ አቦልጀ ለ ሌላቹ ፈጣሪ ልጀ ይስጣቹ አሜን በሉ ስሜቱ ከባነው የኔ ልጀ ም ሲገረዝ ሁፋፋፋፋ ስነሳ ስቀመጠ እሱ ሲያለቅስ እደገና ምጠበሉት

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም Год назад

    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በጥበቡ ያሳድግህ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Год назад

    ውይ ሳምሪዬ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ አለቀሽ አይዞን የውሻ ቁስል ያርግለት

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Год назад

    እናትነትኮ ይለያል እኔም እዲህ ነዉ ያረገኝ አጀቴ ግልብጥብጥ ንዝር ነዉ ያረገኝ ቶሎ ሢገረሱ ደህና ነዉ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😢ሳምሪ ስታለቅስእኔምአለቀስኩኝ የኔእናትአይዞሽ በሰባትቀኑነበርማስገርዝያለባችሁ ለማንኛው አላህ ቀላልያድርግለት ቁስሉእዳያመው

  • @lamlamrouasom3990
    @lamlamrouasom3990 Год назад

    እግዝሀብሄር።ቶሎ።ይማረው።መብሩክ።💋💋🙏🙏❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +3

    ግድ ነው በልጅነት ሀገር ቤት እኮ በ7ቀን ነው ብቻ አልረፈድም አይዞሽ ሣምሪየ እናትነት❤❤❤

  • @Happy-th8gy
    @Happy-th8gy Год назад +3

    አስለቀሰችኝ ሳምሪ እናትነት ከባድ ነው❤❤❤❤

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 Год назад +1

    በሰባት ቀኑ ቢሆን ለሱ ቶሎ ይሻለው ነበር እኔም እንደዚህ አልቅሻለሁ ልጄ ሲያለቅስ 😢የውሻ ቁስል ያድርግለት

  • @አዚከውቢቷባህርዳር

    የልጄን ግርዛት ቀን ነው ያስታወስሽኝ ሳምሪ።አባቶች ግን ጨከን ማለት ትችላላችሁ ፋኒን አያቹት

  • @sofeawol6266
    @sofeawol6266 Год назад

    እስካሁን ለማስ ገረዝ ዘግይተሻል እኔ በሳምንቴ ነው ያስገረዝኩት

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад +2

    አላህ ቀላሉን ቁስል ያርግለት

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Год назад

    ተሎ ይዳንለት የውሻ ቁስል ይሁንለት

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 Год назад

    የተወለደ ጊዜ መቼ ይገረዝ ብላችሁ ጠየቃችሁ ከነማብራሪያው ተነገራችሁ እስካሁን ቆይታችሁ ልጁን አሰቃያችሁት በጣም ነው ያናደዳችሁኝ እያሳለፍኩ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚጨንቀዉ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад

      በጣም ይገርማሉ ልጁ አድኅል ለዛም ያመዋል ኡፍፍ

  • @abebeeshetie8170
    @abebeeshetie8170 Год назад

    በ ሰባት ቀኑ እና ከዚያ በፊት ከተገረዘ ሲያድግ ትንሽየ ዕቃ ነው የሚኖረው አሁን ላይ ግን ቆይቶ ስለተገረዘ ትልቅየ ዕቃ ይኖረዋል ሲያድግ ይህ በ ሳይንስ የ ተረጋገጠ ሀቅ ነው

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል
    @እንጉዳይYouTubeቻናል Год назад +8

    ስላም የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ያስባችሁት ይሳካ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад

    ኡፍፍፍ ሳምሪዬ ስታለቅሽ አስለቀሽኝ ሳምሪዬ ማቆየት እኩ የለብሽም ነበር

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад +1

    አይዞቺሁ😭😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад

    እኔም አለቀስኩ እናት ነው የሚየቀው የልጂን ህመም ግንኮ ቆያችሑት በተሔችሑት ባዲግር ቀቆየ ያመዋል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад

    ሰምሪ አይዞሽ አላህ የሳድግላቹሁ

  • @galaxyga5666
    @galaxyga5666 Год назад

    ዋ የጂጂከያ ቤት በጣም ነው የምወደው ልጁን በተሉ የኦሮሞ ሰነደቂላሞ ስለአይሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ

    አዳምዬ አይዞኝ ሳምሪ😭❤

  • @adhu9400
    @adhu9400 Год назад

    Baredu tiyaa abshir yoma hin tayuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 Год назад

    😢😢😢😢😢 batam matefo sate laye asgarazachu ye 7t kanu ekonew meshalew geta kusulune kalale yaregelate

  • @hidayatube530
    @hidayatube530 Год назад

    የኔ አብሮ ማልቀስስ አይ እናት መሆን እኮ ከባድ ነው እኔም ልጀ ሲገረዝ ተንሰፍስፌ ልሞት ነበር።እና ሳምሪየ ገላውን ስታጥቢ ወደታች ጫን ጫን አድርጊለት የተገረዘውን መልሶ እንዳይሸፍነው ቆዳው ቆሻሻም ስለሚኖረው ሳትፈሪ ቀዳዳዋን ማፅዳት አለበት መልሶ ከሸፈነው አስቸጋሪ ነው እህታለም።

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +1

    የኔ እናት ሳምሪዬ እመቤቴን እንዴት እንዳሳዘንሽኝ አይ የእናት አንጀት

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад

    እውነት መቆየት ኣልነበራችውም ማሮች

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Год назад

    የኔ ከባት የዉሻ ቁስል ያድርግለት ግን መቆየት አልነበረባችሁም

  • @comcell9602
    @comcell9602 Год назад

    ሣምሪዬ ምነው አራስቤት ለምን አላሰረገሽም??

  • @abe5527
    @abe5527 Год назад

    ምንም አያምም እኔ በ3ት አመቱ ነው ያስገረዝኩት እና ክሬም አለው ሚቀባ ምንም አያምም አንዴ እንኳን አላለቀሰም😂ፈርቼ ነበር ግን😊

  • @ميكونا
    @ميكونا Год назад

    ግን ለምን ቆየ

  • @wosenekenore8622
    @wosenekenore8622 Год назад

    የኔ ጌታ

  • @yohananabraham6716
    @yohananabraham6716 Год назад

    Madenzeja tedergoletal ende le Adam?

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ያማል እኮ እፍ እስፍስፍ ነው እማሉት እኔ በ7 ቁኑ ነው ያስገርዝኩት😢

  • @saronsaron6474
    @saronsaron6474 Год назад

    Yina feker 😢😢😢❤❤❤❤ged nw eged

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 Год назад

    ሳምሪ ልጀን አስታወሽኝ በሰባት ቀኑነዉ ያስገረስኩት ግን በጣም ነዉ ያለቀስኩት እናንተም አጠፋችሁ በሰባት ቀኑ ብገረዝ ይሻል ነበር

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 Год назад

    Etsanat betam new yemiasazinut ayezosh sameri kalal kusul yadergilat

  • @መናፈቄንአልተውኩ

    እኔም ልጅ ታሞብኝ ሳለቅስ ነበር እማሳክምበት ብር የለኝም ነበር የባሌ ውድም ጋር ነበር የምኖረው ባሌ መድና ልስራ ይኖር ነበር እኔ ልጅን ይዠ ከባሌ ወድም ጋር እኖር ነበር እና ብር የሚያስቀምጠው በወድሙ ነው ከዛ ውድሙ ያገር ሸርሙጣጋር እየተጃጃለ ከቤት አያድርም 😢😢ሲደውልለት አያነሳም ብድርግ ብየ ሀኪቤት እዳልሄድ ብር የለኝ ሆነ እያለቀስኩ ቁጭ አልኩ ልጅንም ፈጣሪ ማረልኝ እናቴ ም እደኔ በስደት ናት እደዛ ሳለቅስ አድቀን ጠይቃኝ አታቅም አሁን አናወራም 3 አመታችን ልጅ አማቴ ጋር ነው ባሌም ጋር ተለያየሁ ቦታ ገዛሁ ቤት ልሰራነው ልጅን ግን የሚጠይቅልኝ ቤተሰብ የለኝም የልጅ አባት በብሀር እየመጣ ነው ላነሳው ነው ለልጅ ስል እናቴን ግን ይቅር ማለት አልቻልኩም እሷም አትወደኝ😢😢😢😢😢😢

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g Год назад

      አይዞሺ ውደ ሠው ተጨካክኗል ከናት የቀረበ የለም ነበር ሱባሀን አላህ

  • @yemar4545
    @yemar4545 Год назад

    ሳምሪዬ እኔም እንዳቺ ነው ያለቀስኩት ለቅሶውን ስሰማ አላስችል ብሎኝ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад

    ያማችኃል እዲ እስካሁን የት ነበራችሁ አሰቃያችሁት ኡፍፍፍ ምን ጉድ ናችሁ ካላወቃችሁ አጠይቀንም

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад

    ሲጀመር ወንድ ልጆ 7 ቀኑ ነዉ የሚገረዘዉ ለምን አቆያቸሁት

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Год назад +5

    ቆያችሁ እንደውም በ8 ቀን ነበር እንደ እኛ አገር

  • @marthagizaw5022
    @marthagizaw5022 Год назад

    Woooo enem endeze neber yalekeskut gena eskedn yasleksal yewsha kusl yarglt

  • @dagidereje5700
    @dagidereje5700 Год назад +2

    አይዞአችሁ ።