Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ETV እባካችሁን በተለይ እናንተ ቀዳሚ የመሆናችሁን ያህል ሐገሪቱ የሚለውን የተሳሳተና ድብቅ አጀንዳ ያንገበውን አባባልና አጠራር ሐገራችን ወደሚለው ግልጽ አሰደሳችና አኩሪ እውነታው መልሱልና አስመልሱልን Pls Pls ከምስጋና ጋ
ሀገሪቱ የሚለው ቃል ምን የተደበቀ ዓላማ አለው? ሀገሪቱ የሚለው ቃል በውል የምትታወቅ አንዲት ሀገር (በዚህ አነጋገር ኢትዮጵያ) ከማለት ውጭ ምንም ሌላ ትርጉም የለውም:: ኢትዮጵያ የተለያዩ የክልል መንግሥታት የሚገኙባት አንዲት ሀገር እንጂ የክልል መንግሥታትን እንደ ተለያዩ ሀገሮች እንደ ሚያስቡት የጎጥ እሳቤ ያላቸው ግለሰቦች ብዙ ሀገር አይደለችም, :: የአንድ ሰው የተለያዩ የአካሉ ክፍሎች ያንኑ ግለሰብ ሰዎች አያሰኘውም:: ሰውዬውን ሰውዬያችን ልንል እንችላለን:: ነገር ግን ሰውዬው የሚለው ቃል ስውር ዓላማ የለውም:: የቋንቌን ይዘትና ስዋስዋዊ ቅንብር ሳያውቁ አግባብ የሌላቸው ትችቶችን መሰንዘር አግባብ አይደለም::