ጭንቀትን:እንዴት:እናስወግድ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 31

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር በጣም ነው የወደደሸ ስላንቺ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ

  • @user-kp4pp3jv5e
    @user-kp4pp3jv5e 3 месяца назад +6

    በሰመ ሰላሴ ሰላሞት ይብዛ እውነት ነው ሌላ መዳኒት የለውም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንደሚባለው መዳኛው በእጃችን ነው እህታችን ሐና እንደገለጡት

  • @user-tl7yn3jo4m
    @user-tl7yn3jo4m 3 месяца назад +3

    :ቃለ ሕይወት ያሰማልን:እህታችን:

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 месяца назад

    ቃለ ሄወት ያሰማል ጀግና አርበኛ የተዋህዶ እቁ

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 3 месяца назад +4

    ሃናዬ እርጋታሽ ሳይ መምህር ተስፋዬን ያስታውሰኛል

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @Tigist22
    @Tigist22 3 месяца назад +1

    ቃለ ትይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 месяца назад +1

    ለይኩን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤እህታችን❤❤

  • @fasilaynalemasrta1731
    @fasilaynalemasrta1731 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡ ሓሳቡ ድንቅ ነው ግን አጠረ እንጂ ሰፋ ባለ ኹኔታ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል ፡፡

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 месяца назад +1

    ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 3 месяца назад +1

    ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን የተዋህዶ ልጆች እንዲህ አይነት ጠቃሚ ነገሮች ላይ ደካማ ነን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 3 месяца назад

    ሀኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyrusalemadane2155
    @eyrusalemadane2155 3 месяца назад

    በትክክል ሃንዬ 👌👌👌

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 месяца назад

    የኔ መልካም

  • @jerusalemtesfaya8088
    @jerusalemtesfaya8088 3 месяца назад +1

    I am the one of them. Please pray for me.

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Ethiomekdi
    @Ethiomekdi 3 месяца назад

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 месяца назад

    ewunet new enam bazah hiwot westa nebrak ahuni ginin egzbiher yemsagn wedi egzbiher qerbalehu be tselot kasu gara tewat mata engageralhu wendamachin ehatochi ka egzbiher gara seyhon yalew selam endete lengarchi betam betam new ye wesat selam yalu 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
    Wude ehta egzbiher yesateln tsegawun yabazalshi 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aklilukassa-pj2zf
    @aklilukassa-pj2zf 3 месяца назад

    Fetari yebarkshe

  • @TirhasBirhane-oe1dx
    @TirhasBirhane-oe1dx 3 месяца назад

    Dekemognal eko alechalekum

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 2 месяца назад

      አይዞሽ እህታችን እንደ አቅም መኖር ነው ለሰይጣን ቦታ አትስጭ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 месяца назад

    ስግደት!!!

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 3 месяца назад

    Hi🎉

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu 3 месяца назад

    Goboz

  • @user-gi6kk4li6d
    @user-gi6kk4li6d 3 месяца назад

    እኔ ደግሞ ድብርት ስው ጋር ማውራት ጠላሁ ባይደውሉልኝ ነብሴ ምን ላድርግ💔😭

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 3 месяца назад

      እኔም😢

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 2 месяца назад +1

      ባታወሪ ምንችግር አለው ከወሬ ምንም አይገኝም አስፈላጊ ጉዳይ ካልሆነ ዝምታ ለአደለውማ ፀጋነው እህቴ

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc 2 месяца назад

      እህቴ ከማውራት ምን አይገኝም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር

  • @nebitesh6742
    @nebitesh6742 2 месяца назад

    ruclips.net/video/xQHVuwuMJcg/видео.htmlsi=gWUQ2CLtgF0OctYX
    ስብከት ማዳመጥ