"ያኖራል ጌታዬ" የደብረብርሃን የደብረ ጽባሕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 204

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 25 дней назад +27

    ይህ ዝማሬ ስሰማው በትዝታ ወደ ወልቂጤ ማርያም ወሰደኝ በፊት ወልቂጤ ማርያም ጉባኤ ዘማሪ አበበ ታዬ አሰብኩት

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 23 дня назад +1

      የት ነው አሁን?

    • @henokameha
      @henokameha 22 дня назад +1

      እኔም።

    • @senaithailu5415
      @senaithailu5415 10 дней назад

      ያኖራል ጌታዬ ያኖራል 🙏🙏❤️❤️

  • @ዋርካWarka
    @ዋርካWarka 25 дней назад +13

    አሜን እግዚአብሔር በምድረበዳም በአውሎንፋስም በተቃዋሚዎች መሀልም ያኖራል እንዲህም ያሳምራል❤❤❤❤ ተባረኩ በጉባኤው የምትወዱት ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍ ብሎ ውሎ ነበር🎉🎉🎉🎉

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 22 дня назад +7

    በድጋሚ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል፡፡ የጥፀጋ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብላችሁ፡፡

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    እውነት ነው ጌታዬ አኑሮኛል እግዚአብሔር ያኖራል ❤ ለዚ ድንቅ ምስጋና እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 👏👏👏👏👏👏👏 አቤት ድንቁ ታምራቱ ታበጃለች ቤትን ጣቱ ❤ የመላእክት ዜማ ያሠማቹ ❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 25 дней назад +10

    እግዚአብሔር ይባረክ የዝማሬን ፀጋ ያፈሰሰ በምድራችን🙏😍😍😍

  • @ArsemaAsnake-p8z
    @ArsemaAsnake-p8z 19 дней назад +3

    ደብረ ብርሀን ደብረ ፅብሐ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ....
    * ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን *

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 2 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 23 дня назад +3

    I’m the living witness , The Lord Jesus changed my life from meaningless to meaningful and blessed the work of my hand. Let The Lord name be glorified. Psalm 107

  • @Nimona_Tube
    @Nimona_Tube 24 дня назад +4

    ምንም ብትገፉም እግዚአብሔር እያበረታቹ ነው !!! ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

    • @lolidaysgirma6193
      @lolidaysgirma6193 21 день назад +2

      ኦርቶዶክስ ናቸው እኮ አሁንም ምን ጉድ ነው ማዕበል ምታስነሱት ማንም አልተገፉም ....ልብ ይስጥልን ....

  • @ZemaritHaymanot-qb7ft
    @ZemaritHaymanot-qb7ft 21 день назад +4

    እልልልልልልልጌታ ይባርካቹ የእመቤቴ አማላጅነት አይለያቹ

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 25 дней назад +6

    እንደዚ እረጋ አርጋቹ ስዘምሩ ደስ ይላል ።ተባረኩ

  • @wubshetAschalew
    @wubshetAschalew 23 дня назад +5

    እግዚአብሔር ያኖራል.....እውነት እኮ ነው እያኖረን ያለን ምስክሮች ነን 🌹🙏

  • @minalumulugeta6712
    @minalumulugeta6712 22 дня назад +2

    ክብር ሁሉ ለመድሐኒአለም ይሁን የሐገሬ የደብሬ ልጆች የሰማእቱ ልጆች በብዙ ተባረኩልን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @matiastilahun906
    @matiastilahun906 21 день назад +3

    ጥሩ ለውጥ ነው ከበፊቱ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Somayube
    @Somayube 25 дней назад +5

    እግዚአብሔር ያኖራል እውነት ነው 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞🙏🙏🙏💞

  • @nuale23
    @nuale23 23 дня назад +8

    የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከመናፍቃን ሴራ መድሀኒዓለም ይሰውራችሁ 🙏

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 23 дня назад

      ፍራቻውን ምን አመጣው

    • @abreham.m
      @abreham.m 19 дней назад

      ​@@Sara-j9c6eዘመኑ

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 17 дней назад

      መናፍቃን ወግዱ ይህ የክርስቲያኖች ቤት ነው :: ወደ ሰው ቅጥር አትድረሱ::
      ለየቅል ነን:: መቀላወጥ ምትወዱት ለምንድን ነው

  • @Aynalem-h8l
    @Aynalem-h8l 20 дней назад +2

    ዝማሬ ምልክትን ያስማልን ❤

  • @hanaAsbe
    @hanaAsbe 25 дней назад +4

    እግዚአብሔርን ማመስገን ምንኛ መታደል ነው ተባረኩ

  • @Restore.s
    @Restore.s 25 дней назад +6

    😢😢 ውብ ነው ❤ ተባረኩ 🙏🏽

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 21 день назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @minalumulugeta6712
    @minalumulugeta6712 14 дней назад +1

    እናንተን የማይወዳችሁ ቢኖር ሰይጣን ብቻ ነው አምላክ ይገስፀው ተባረኩ፡፡

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 8 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ይስማልን ::እውነት ነው እግዚአብሔር ያኖራል :

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 24 дня назад +3

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE CHURCH, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤❤❤

  • @Dems-eg8bw
    @Dems-eg8bw 20 дней назад +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰💞💞

  • @hjgGhh-pm5yw
    @hjgGhh-pm5yw 8 дней назад

    አቤት ውበት ተዋእዶ ስናምርኳ ተዋእዶ ለዘላለም ትኖር❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta 24 дня назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 21 день назад

    መዝመረ መላእክት ያሰማልን ። በረከቱና ጥበቃው አይለያችሁ ።

  • @FitsumFete-xg3nh
    @FitsumFete-xg3nh 19 дней назад

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ በቤቱ ያሣድጋችሁ

  • @MimiHareg
    @MimiHareg 25 дней назад +1

    Amen Egzyabher yanoral zimare Melayikt yasemalin

  • @Aberashgedebu
    @Aberashgedebu 24 дня назад +1

    ደብረ ብርሃን ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት በዚያ በጨቅላነት ጊዜ የማይረሱ መዝሙሮችን እየሰማን እንድናድግ ያደረጉን ታላለቆቻችን ቤት ነው፡፡ ፈጣሪ ትናንትን በዛሬ ህጻናት እንድናስታውስ ሰለረዳን እናመሰግነዋለን፡፡ እነኛ የማይረሱ ህይወትን የሚያለመልሙ መዝሙሮች ግን የት እናገኛቸዋለን? እረ ያላችሁ…

  • @WorkeFerede
    @WorkeFerede 20 дней назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 25 дней назад +1

    Amen amen amen God bless all I love you orthodoxy Ethiopia ❤❤❤ you are the best one ❤❤❤❤god bless you again again I love you Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @woinshetsahlu8734
    @woinshetsahlu8734 25 дней назад +3

    አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ያኖራል።

  • @mesihailu9961
    @mesihailu9961 11 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሩ ጥሩ ነበር ነገርግን እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ቢቃኝ ጥሩ ነው በፍፁም መረጋጋት ቢዘመር እንዴት ግሩም ነው እባካቹ በአባቶቻችን አስገምግሙ የቤተከርስቲያናችንን ቀኖና ደጉማ አንልቀቅ መዝሙሩን አሯሩጣቹ ከያሬዳዊ ዜማ ለቋል የበለጠ ደሞ መምህራን አባቶችን አስገምግሙ ቤቴክርስቲያናችንን እንጠብቅ❤❤❤

    • @KidistShanko-op8ki
      @KidistShanko-op8ki 9 дней назад

      ተሃድሶ ነው የዘመኑ ኦርቶዶክን አሰመስለው ሰውን የሚሸጡ ተጠንቁ የተባለላቸው ተጠንቀቅ ወገን ሀይማኖትን ጠንቅቀህ እወቅ

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 7 дней назад

      ከዚህ በላይ እርጋታ?

    • @2123holy
      @2123holy 6 дней назад

      እማየ ሲጀመር አባቶች አምነውበት ተገምግሞ ነው እዚህ ጋ የቀረቡት ግን እንዲዚህ ያሉ ማይኮች ብዙ ጊዜ ፕሮቴሳትንት ናቸው የሚጠቀሞቸው ክላስካሉ ከመብዛቱ የመዝሙሩን ግጥም እንኳን መሰማት አልቻልኩም ግን የልጆቹም የመዝሙር ችግር ሳይሆን አውደ ምህረት ላይ የምንጠቀማችውን ማይኮች ተጠቅመው ቢሆን የሳውድ ትራኩ በራሳችን ቢሆን ቆንጆ ነበር ለሁለተኛው ይሰተካከላል ብየ ተስፍ አደርጋለው

  • @lovelove-vd5tq
    @lovelove-vd5tq 20 дней назад +4

    እመቤቴ ማርያም ልቦናችሁን ትመርምረው
    ትክክክለኛ ዝማሪ አደለም

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 19 дней назад +1

      ልብን የሚመረምረው ጌታ ነው

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 7 дней назад

      ​@@Sara-j9c6eአንቺ ግን ማነሽ?

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 7 дней назад

      @@HirutMekuria ሲፓራ እባላለሁ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ምነው?

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 7 дней назад

      @Sara-j9c6e አይ መልስሽ አጠራጥሮኝ ነው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 7 дней назад +1

      @HirutMekuria ይቅርታ🙏😍

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 23 дня назад +3

    አኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሊዘመርለት ሊገን ሊወደስ የተገባው ጌታ ነው ክብር ይሁንለት ❤❤❤🎉🎉🎉
    ፍጥረትን ሁሉ ስትፈጥር በመስቀል ላይ እንደወንጀለኛ ስትሰቀል ብቻህን ሞትን ድል የነሳህ ብቸኛ ተባረክ 🙏
    ጌታ ይባርካችሁ 🙏

    • @seblewengelm3017
      @seblewengelm3017 23 дня назад +5

      @hannaseyoum384በግዚ ቦታችሽን ፈልጌ ይሄ አናተን መናፊቃን አይመለከትም እዛው ቤትሽ ሄድሽ ዘባርቅ መናፊቅ ከመቼ ጀምሮ ነው ጌታ የሚቀው

    • @yotorabi591
      @yotorabi591 23 дня назад

      Be ersu fekad be abatu fekad be Menfes kdus fekad adanen! you shouldn't say "bchawn" my sister.🙏

    • @hannaseyoum384
      @hannaseyoum384 23 дня назад

      @yotorabi591 ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ❤❤

    • @AlemTegegn
      @AlemTegegn 22 дня назад

      እሱን እናንተ ጋር 😂​@@hannaseyoum384

    • @lemhamite
      @lemhamite 22 дня назад +2

      @@hannaseyoum384ሉተር የሰጠሽን ብቻ ገደል ጨምሮሻል

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 23 дня назад

    አሜንንን ተባረኩ ዘማነችሁ ይባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutmekonen6039
    @hirutmekonen6039 25 дней назад +1

    አንዲሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ በፀባዕት ለመዘመረን ያብቃን አሜን።

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 24 дня назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @AlemNesh-mb8vl
    @AlemNesh-mb8vl 24 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @YIT-k7q
    @YIT-k7q 25 дней назад +13

    ካልተሳሳትኩ ቲክቶክ ላይ ያሉት ልጆች ናቸው

  • @SARASARA-hb1gq
    @SARASARA-hb1gq 18 дней назад +1

    በውነት😢😢😢 በጣምከፈቱኛ ነበር 😢😢😢አጥንትን 😢😢😢ምንገድ የጠፋውን የጨንቅውን 😢😢😢😢በሰውአገር 😢😢እሱእያላችው
    አቤት ድቅሰራ የሱሰሪ የለያል አው ያኖራል 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
    ዝማሪ ትባርኩ❤
    የሱሰራ አልቅም❤❤ እውነትነው

  • @GraceFavour99
    @GraceFavour99 11 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልል አዎ ያኖራል ምስክር ነን። ዘመናችሁ በበረከት ይለቅ የዌወጃችሁት ታምራት በእያንዳዳችሁ ይከሰት🙏 ያብዛችሁ። ክብሩ መጠለጫችሁ ይሁን

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 24 дня назад +3

    እውነት ግራ የገባን ትውልድ ላይ ነን ሰሎሞን ባለፈው መናፍቃን ውስጥ ነበር እዚህም አለ እባካችሁ እራሳችሁን አጥሩ ህፃናቱን አትበርዟቸው ያሬዳዊ ዜማን እያጠኑ ይደጉ

  • @shalom5131
    @shalom5131 22 дня назад

    ወይኔ ደስ ሲሉ ጌታ ይባረካችሁ

  • @tsehaitaddesse1892
    @tsehaitaddesse1892 16 дней назад

    God is amazing!!!

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 24 дня назад

    እልልልል አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እኛ አተን በማወቅ ሆነ ባለማወቅ የምንሰራውን ሁሉ ሐጥያታችንን ይቅር በለን አገራችን ኢትዮጵያ ህዝባን ና ቤተክርስቲያን ሰላም 2017 🙏🙏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 23 дня назад +4

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ ልዩ ነው እውነተኛ አዳኝ ጌታ ነው የጼንጤ ሀስተኛ ነው በስሜ ይመጣሉ ያላቸው ናቸው

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 25 дней назад

    ደስ ሲል። እናመሰግናለን።

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 16 дней назад

    ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎናል።ይህ መነሳሳት ፈጣሪ ለሁላችን ያድርገው።

    • @Hamere-ij8np
      @Hamere-ij8np 10 дней назад

      አልሆኑም። በአላማ የመጡ ናቸው።

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 9 дней назад

    ❤❤❤አሜን

  • @AssdftFrt
    @AssdftFrt 25 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix 25 дней назад

    Zemare melaekete yasemalen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MintesnotMesfin-y6o
    @MintesnotMesfin-y6o 18 дней назад

    እሰይ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

  • @HaimanotGerbi
    @HaimanotGerbi 23 дня назад

    ❤❤❤❤zimare melakit yasemalin.

  • @DanoZekarias
    @DanoZekarias 25 дней назад +1

    ተባረኩ ማርያምን❤❤❤❤❤

  • @solomontage3773
    @solomontage3773 25 дней назад

    Amen amen amen zemare malket yesamelen ❤

  • @bitanyatube6477
    @bitanyatube6477 25 дней назад +1

    ያኖራል ጌታዬ አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @gezahegnmesfin4863
    @gezahegnmesfin4863 25 дней назад +1

    🙏🙏ያኖራል ጌታዬ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 24 дня назад

    ተባረኩ ያኖል ጌታዬ❤❤❤

  • @ZemariYeabkalDesalegn
    @ZemariYeabkalDesalegn 25 дней назад +2

    ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤

  • @MaleseGodebo
    @MaleseGodebo 16 дней назад

    Egzabehr.yebarke❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 6 дней назад +1

    እንደ ተዋህዶ ዉብየሆነ እብነት በአለም ላይግን አለ ?ፍፃሜያቹሁ ይመር በቤቱ ያቆያቹ

  • @GGGd-v6c
    @GGGd-v6c 17 дней назад

    የአምላኬ ችሎታ መች ይመረመራል🥺🥺

  • @ZenebeMuluneh-b1l
    @ZenebeMuluneh-b1l 25 дней назад +1

    ❤❤❤tebarekuu❤❤❤serawite kerestos❤❤❤

  • @pipa5197
    @pipa5197 3 дня назад

    Amen✝️ameu✝️amen✝️❤✝️✝️✝️💗💗💗💗💗💗💗

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 25 дней назад

    Xega goyta bumulu adimkum ysiabkum aehwatey zmare melakt yesimealna ✝️✝️✝️🇪🇷🇪🇹✝️✝️✝️

  • @buraman7838
    @buraman7838 24 дня назад

    እውነት ነው። እግዚአብሔር ያኖራል።❤❤❤

  • @GenerTafesse
    @GenerTafesse 22 дня назад

    እልል እልል እልል ተመስገን ጌታዬ

  • @zelalemjedidiahgirma7116
    @zelalemjedidiahgirma7116 25 дней назад

    Welcome back 🎉

  • @DesuFentahun
    @DesuFentahun 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa
    @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa 20 дней назад +1

    አቶ ጸጋዬ ግን መቼ ነው ሰው ምትሆነው ?

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail 21 день назад

    ሰሎሞን አቡበከር ወይ ጉድ ሰንበት ትምህርት ቤት ገባህ እግዚአብሔር መንገድህን ያስተካክልልህ ውድ ቅድስት ተዋህዶ ይመልስህ ፍኖተ ጽድቅ ግን ?

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 19 дней назад

      ሰይጣን ይቃጠል

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እማምላክ ይቅር ትበለኝ እንጂ ። ይሄ ነገር ወደ ምንፍቅና እየሄደ ነው ሙዚቃ ነው እኮ የሚመስለው ከጀርባው ያለው የሙዚቃ ምቱ እመቤቴ አንቺ ድረሺልን 😭😭😭 ይሄፍኖተ ፅድቅ የሚባለው እውነት የተዋህዶ ነው ???? አረ እባካችሁ 😭😭😭😭😭 ደብረ ብርሃንም ገባችሁ መድሀኒያለም አንተ ድረስልን ።።

  • @YeshiAlemayew
    @YeshiAlemayew 13 дней назад

    ❤❤❤❤አመንንንንን❤❤❤❤❤

  • @Yishurun.ይሹሩን
    @Yishurun.ይሹሩን 25 дней назад

    የሚገርም ጅማሬ ና ጉዞ ከጀመረ በኋላ የከሰመ ማህበር ፍኖተ ፅድቅ::እንደሚመለሱ እና ፈተናው አልፈው ለአንዱ ለጌታ መዝሙር ቅዳሴ ውዳሴ እንደሚያቀርቡ ተስፋ አደርጋለው::

    • @felegeamin
      @felegeamin 24 дня назад

      መስሎ እየተወኑ(እሱም ላልገባው) ኦርቶዶክሳውያንን ከማሰናከልማ ተመልሰው ለራሳቸውም ቢሆን አደገኛ ከሆነ የምንፍቅና መንገድ ፈተና አልፈው እዚህ ደረሱ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው እንጅ።

  • @EmujemberuGebera-nj8on
    @EmujemberuGebera-nj8on 25 дней назад

    Esye tebarku

  • @FunQuestionETH
    @FunQuestionETH 25 дней назад

    ለውጥ አለ ከበፊቱ እግዚአብሔር ይመስገን🎉

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 25 дней назад

    Jesus is my saviour ❤❤❤

  • @Tsibahot_media
    @Tsibahot_media 25 дней назад

    woow setamru amelake yabzachew keze belay

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 25 дней назад

    ወይ ሀገሬደብረብርሀን😢😢😢😢😢😢

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 18 дней назад

    Jesus❤

  • @Araaraatube
    @Araaraatube 25 дней назад

    Woow Daseselu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemseyoum7902
    @zelalemseyoum7902 24 дня назад

    Kaleywt ysmaln.

  • @Araaraatube
    @Araaraatube 25 дней назад

    Igzihabiher Ebrkachu❤❤❤❤

  • @WalifTesema-i8y
    @WalifTesema-i8y 25 дней назад

    አሜን ተባረኩ❤

  • @wongeltubee
    @wongeltubee 24 дня назад

    ተባረኩ።

  • @akitman1785
    @akitman1785 23 дня назад +3

    ፊት ለፊት ተከፋፍላችሁ ብትሆኑ እየወደድኩት ግን የሌላ እምነት ኳየር ይመስላል እና ...

  • @AyluLelisa
    @AyluLelisa 25 дней назад +1

    Elelelelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel 🙏 elelelel

  • @BekelchMihrka
    @BekelchMihrka 16 дней назад

    ስለሴይጠብቅሽ

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    ያኖራል ጌታዬ ያኖራል እግዚአብሔር ያኖራል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤

  • @RedietMuluken-yd9ol
    @RedietMuluken-yd9ol 25 дней назад +2

    ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ሰንበት ት/ቤትን እንኳን ተዏት >

    • @yohannesfeleke3748
      @yohannesfeleke3748 25 дней назад +3

      zm bey .... mn tlalech yichi... endemaberetatat abro endmamesgen menkef ? ... meche new wengel gemigebash ... azenkubish yemr .

  • @BikilaTesfaye-v8m
    @BikilaTesfaye-v8m 24 дня назад

    ተባረኩ

  • @የተዋጀዘመን
    @የተዋጀዘመን 25 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @lenkiya44
    @lenkiya44 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 16 дней назад

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 25 дней назад

    እንደገና ተጀመረ? በርቱ

  • @Sharukdeme-j7i
    @Sharukdeme-j7i 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢elllll

  • @gadaaethiopiatube5331
    @gadaaethiopiatube5331 23 дня назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @tigistmersie1699
    @tigistmersie1699 22 дня назад

    Huli badarashi kid blwu chrche nwu endayelun efralhu becha akahedu yasfral minachwum dis ayelem bza laye swuywu alwu kmebalwu manent gar ...bzu bantbk teru nwu