የቆላስይስ ትምህርት ክፍል 4 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • የቆላስይስ ትምህርት ክፍል አራት| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching
    OUR YOU TUBE CHANNEL
    PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 112

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 7 месяцев назад +31

    ወንድሜ አንተ ትክክለኛ ስጦታ ነህ ለዚህ ትውልድ ጌታ በአንተ ስለምያስተምረን ይክብር

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 7 месяцев назад +14

    ጴንጤው ራሱ ይሄንን ሰው ሲሰማ እንደ አዲስ ጌታን ይቀበላል !
    ___ከነፍሴ ምወድደው ሰው

  • @GenetWajebo
    @GenetWajebo 7 месяцев назад +10

    ጥልዬ ከልቤ ልመርቅህ የበለጠ እውቀት ክብር ይስጥህ ጌታ የሱስ። ለኛ ለምናዳምጥ ግን ጌታ የሰጠን የዘመኑ መልክተኛ ነህ። ሰምተን እንደቃሉ ተመላልሰን እንድናስደስተው እና እንድባረክ ጌታ ይርዳን።

  • @heavenyo228
    @heavenyo228 6 месяцев назад +1

    Tiliye geta abzito yibarki

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 7 месяцев назад +10

    ጌታ ሇይ ተመሰገን በዚህ በጨነቀን ዘመን በመንፈሰህ የተብራራ ቃልህን በባሪያህ በኩል እንድንሰማ ሰለረዳህን ለባሪያህም ሀሳብህን የሚፈፅምበት ፀጋ አብዛለት ለእኛም ሰምተን የምንኖርበትና የምንመሰከርበት ፀጋና ሀይል አብዛልን አሜን ፡፡፡

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 7 месяцев назад +5

    በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ ክርስቶስ ን ብቻ የሚያወራ አገልጋይ በማግኘታችን እድለኞች ነን 🙏♥️

  • @MelesechChakiso
    @MelesechChakiso 6 месяцев назад +1

    Tabarki

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 7 месяцев назад +5

    ዋዉ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 7 месяцев назад +6

    ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ የረገጥከው ቦታ ውረሰው
    የእውቅት ባለቤት እግዚአብሔር ይመስግን🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅

  • @Santaiyoo
    @Santaiyoo 4 часа назад

    ❤❤❤

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 3 месяца назад +1

    አቦ በልጁ ፈጣሪን ❤

  • @hopemezmur
    @hopemezmur 6 месяцев назад +3

    ጥልዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @OshamoShemalo-sl8fk
    @OshamoShemalo-sl8fk 2 месяца назад

    Sirra layi bizehi nagne gine yeanitan timert masimati dasi yilagnal

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 7 месяцев назад +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ የነበረ ደግሞም ለዘላለም ይኖራል

  • @KonjitZeleke-lq6yj
    @KonjitZeleke-lq6yj 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selambirhane1173
    @selambirhane1173 5 месяцев назад

    Jesus christ my Created

  • @SelamawitEshete-yt6id
    @SelamawitEshete-yt6id 14 дней назад

    Gbu prophet 🎉

  • @yise_tsan
    @yise_tsan 6 месяцев назад

    JESUS

  • @henokkebe2883
    @henokkebe2883 7 месяцев назад +5

    ጥልዬ ስላንተ ጌታ እግዚአብሄርን አብዝቼ አመሰናለው🥰🥰

  • @ABD-xu6iw
    @ABD-xu6iw 3 месяца назад +2

    Amen yhunlgn

  • @salessreglobal
    @salessreglobal Месяц назад

    Realy I Have No Word Our Brother Prophete Tile You Are Our Glorifide Gift God Blesse You

  • @Frewotwoorku-qh7ic
    @Frewotwoorku-qh7ic 3 месяца назад

    😢😢Uffffffff❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gemechugirma6740
    @gemechugirma6740 6 месяцев назад

    Wow wow god blessed

  • @AletAlgaga
    @AletAlgaga 4 месяца назад +2

    ጥልዬ በጌታ የሆኑትን ሁሉ ሰባክያን ሰብስበህ የጳውሎስን መልክት አስተምርልን

  • @Giftrealestate_apartment
    @Giftrealestate_apartment 3 месяца назад

    ❤️❤️❤️ this man

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @TsedekeMelese-ze4co
    @TsedekeMelese-ze4co 7 месяцев назад

    Geta yibariki❤

  • @user-gp8te6nh3e
    @user-gp8te6nh3e Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ለምልም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምሰማው

  • @LsalamLemlemu
    @LsalamLemlemu 6 месяцев назад

    Tebaek zemenke yebarke 🙏🙏👏

  • @jesusislord6723
    @jesusislord6723 7 месяцев назад +2

    ኢየሱስ አልፋና ሆሜጋ ነው !ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @EtenshhayiluEtenshhayilu
    @EtenshhayiluEtenshhayilu 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ዘመን አገልግሎት ቤተሰብ ክን ይበርከህ ተበራክ ፀአጋው ይጨርልክ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 месяцев назад

    የስ።።።።❤

  • @bereketgebru5033
    @bereketgebru5033 6 месяцев назад

    God bless you more!!!

  • @MisrakTassew
    @MisrakTassew 7 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክልህ🎉🎉🎉

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 7 месяцев назад

    Tebreke wondeme ❤❤

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 6 месяцев назад +4

    ጥሌን የምትሰሙ ኦርቶዶክስ እህትና ወንድሞች እንያችሁ

    • @elenieleni4748
      @elenieleni4748 2 месяца назад +2

      ግጥም አድርጌ ነው እምስማው እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከው

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn 7 месяцев назад +3

    የፍቅርን ወንጌልን እየሰበክን መምጫውን እንጠባበቃለን ስለዚህ ጥልየ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተን የመዳንን መንገድ ለሰዎች በእውነት እንናገራለን ጌታም ይረዳናል። ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ!!

  • @meronhabtamu1589
    @meronhabtamu1589 7 месяцев назад

    የእኔ እየሱስ ስወደው እኮ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад +1

    Jesus is God❤❤

  • @bethel_sisay
    @bethel_sisay 6 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ስብከት ነው ከዚህ በላይ ስለ እየሱስ ማውራት ይሁንልህ ጌታ ብዙ ነገር ይግለጥልህ....አንድ የምለው ነገር ቢኖር ግን እየሱስ ክርስቶስ ሰው ከመሆኑም በፊት የስላሴ ሁለተኛው ክፍል ሆኖ ነው ሁሉ በእርሱ ለእርሱ የተፈጠረው በፊት አምላክ ነበር ከማርያም ሲወለድ ሰው ሆነ እንጂ ከዘላለም ልጅ አልነበረም (ሰው ሆኖ ከዘላለም አልነበረም) ጳውሎስ እርሱ ከሁሉ በፊት ነበር ያለው አምላክ ሆኖ ነው እየሱስ ምድር ላይ ያደረገውን ነገር ሁሉ ያደረገው ሰው ሆኖ ነው ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ስለነበረ ነው ያንን ማድረግ የቻለው አሁን እኛ ያንን እናረጋለን ህያው የእግዚአብሔር ልጆች ነን፡፡ እየሱስ በምድር ላይ የኖረውን ህይወት ያንን እግዚአብሔራዊ ህይወት መኖር እንችላለን 2ጴጥ 1:2-3

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 6 месяцев назад +1

      ከክፍል አንድ ጀምረሽ ስሚው በግልፅ ነው የሚያብራራው። ተባረኪ!

  • @ermiaselsae5207
    @ermiaselsae5207 7 месяцев назад +1

    Teabarkilgn 😍

  • @GenetGenet-w3f
    @GenetGenet-w3f 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @ruthbogale9741
    @ruthbogale9741 7 месяцев назад +2

    God bless u

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 7 месяцев назад +3

    የጌታን መከራ በስብከት በስዕል አቅርበሀል ፀጋውን ያበዛልህ ጌታ ይባረክ

  • @ZegeyeGetachew-g1j
    @ZegeyeGetachew-g1j 7 месяцев назад +2

    ተመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል የመፀሀፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በርቀት ትምህርት ቤት እየተማርኩ ነው የመሰለኝ ከተጀመረ ጀምሮ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 7 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @selamawitsamuel9825
    @selamawitsamuel9825 7 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏 geta yibarek.zemenih yibarek

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉Birk brikrik bellilign and kids and wife hula nw miketatelik. Yigermal chilotah ke Ab yteseteh Wow🎉

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 7 месяцев назад

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Praise God! Amazing teaching, God bless you all!

  • @ibsakebedeofficial
    @ibsakebedeofficial 7 месяцев назад +1

    ትለያለህ ጥሌ love you sure

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 7 месяцев назад

    What a word waaaaaaaaaaw praise God,,, haleluyaaaaaa you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 5 месяцев назад +1

    አንተ ሰዉ መቼም ምን እላለሁ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 7 месяцев назад +1

    ከዚህ በላይ ጸጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም ጥሌ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Samzjoy
    @Samzjoy 3 месяца назад

    betam des blogn ena eyetegeremku kemeketatele yetenesa ewnet next week demo sil endeee aleke ende nw yalkut gn ye 1hr preaching nw wow! kemer God bless you prophet tile💙

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv 7 месяцев назад

    Amen ጌታ ይባረከው😊

  • @PetroseGabure-zv9qj
    @PetroseGabure-zv9qj 5 месяцев назад

    ለዘላለም በቤቱ ኑርልኝ ከፍ በልልኝ ከክብር ወደ ክብር መሸጋገር ይሁን

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuberhanu11
    @sintayehuberhanu11 7 месяцев назад +2

    Hey I am Orthodox but u r too smart unconditional speaker international orater now a day public speaking skill mandatory. Best way of delivery. Thanks a lot try to do better ... I am sintayehu measurement and evacuation consultant.

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 7 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን🙏❤👍

  • @fjdyd2345
    @fjdyd2345 7 месяцев назад

    Zemenihi ylemelim wedimachin kalun endat eedemetafit sitisebikew ufffffff yenebis erikata new ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonjitZeleke-lq6yj
    @KonjitZeleke-lq6yj 7 месяцев назад

    ሰምተኽ ተምረኸ ተምረኸ በአካልኽ ልታየው የምትፈልገው የጌታ ቃል ሐይል እውነት ይሰማኛል በጉጉት እየጠበኩት ይኽን በረከት እካፈላለሁ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 6 месяцев назад

    ኢየሱስ አንተን ማወቅና
    በአንተ መታወቅ ምኛና
    ዕድልነት ነው?😢😢🙇‍♀️🙇‍♀️
    ጥልያችን እንወዳለን❤️
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    አራቱ ሚዛን አሳልፉ ይስጥህ ወንጌል ይውረስ!!🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 7 месяцев назад

    Barumsaan baay'ee dheebodhuudha eebbifami prophet xile ❤❤ iyyesus uumadha

  • @marymmmal869
    @marymmmal869 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤ጌታ ኢዬሱሲ ይበርክ ተበረክ❤

  • @celacela893
    @celacela893 7 месяцев назад

    AMEN AMEN AMENHallelujah

  • @SarahSarah-ww1hx
    @SarahSarah-ww1hx 7 месяцев назад

    Amen Amen ❤😍😍😍

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 месяцев назад

    የቃሉን መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 7 месяцев назад

    ክብር ለጌታ ይሁን !!!!!!ዘመንህ ይባረክ❤ከነቤተሰብህ

  • @AbCd-d4q
    @AbCd-d4q 7 месяцев назад

    Wow አሜን ጌታ ሆይ ሰም ይባሪኪ አንቴን የሰጣን አምለኬ ይባሪኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen Kiber Le Geta Yihun Tebark

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 7 месяцев назад

    Tsaga yibzal yegeta bariya tile❤❤❤❤❤❤

  • @Downtowncity
    @Downtowncity 7 месяцев назад

    We love you

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 7 месяцев назад

    I continue to grow as a Christian because of your preaching, bless be the name of the Lord
    God almighty bless you richly Pro Telahun 🙏

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
    ባንተ በኩል መንፈስ ቅዱስ ነክቶኛል
    እናም
    በተለየ መልኩ ፈጣሪ ካለ project አለኝ
    እንገናኛለን በወንጌል🫡

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 6 месяцев назад

    አሜን ጥል ትባርክህ 😍😍🙏🙏🙏

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 6 месяцев назад

    Glory be to the Almighty.He alone are worthy and deserve all the praise and Honour🙏🙌
    My always number one preacher, Evangelist and prophet. You’re such a precious blessing to our generation. Keep preaching the good news!❤❤❤❤ You’re blessed 😇

  • @ErmiasTesema-ym9rg
    @ErmiasTesema-ym9rg 7 месяцев назад

    ጌታ ዘማንህን ጨምሮ ይባረክ 🍇🥰

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 6 месяцев назад

    GOD bless you prophet Telahun

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 месяцев назад

    Kbr hulu legeta leyesus yhun❤❤❤

  • @RuhamaabdilhafitHussen-vh6nz
    @RuhamaabdilhafitHussen-vh6nz 7 месяцев назад

    Uuuuuuuuuuu tebarekiln.....tolo likekulin

  • @yihayshfisseha4368
    @yihayshfisseha4368 7 месяцев назад

    ኣሜን

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 7 месяцев назад

    Amen

  • @musemadawit6734
    @musemadawit6734 7 месяцев назад

    Tilye slante geta kibrun yiwused ante dink sew!

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад

    Ameeeeennnn❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy 7 месяцев назад

    First🎉🎉🎉

  • @user-it6wc1py6c
    @user-it6wc1py6c 7 месяцев назад

    Amen God bless you 🙏❤️

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 месяцев назад

    Eyesus geta new amen!❤❤❤

  • @sameriwitmalko
    @sameriwitmalko 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፀጋ የብዛልኝ 🙏😘

  • @sebesebeshekile3340
    @sebesebeshekile3340 7 месяцев назад

    wow! blessed prophet

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад

    ተባረክ ጥልዬ🎉🎉🎉

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 7 месяцев назад

    አብ በልጁ ፈጣረን አሜንንንንን

  • @dammeelikkissaa8471
    @dammeelikkissaa8471 7 месяцев назад

    ♥️♥️♥️✅✅

  • @user-pd6xf8xu1f
    @user-pd6xf8xu1f 4 месяца назад

    Telotun batkortut melkam new

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 месяцев назад

    😍😍😍😍

  • @berhanugezu1084
    @berhanugezu1084 Месяц назад

    ene bcha negn gn yihe sermon le lelam "bete emnetoch" bizu meles lihon endemichel misemagn

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw 6 месяцев назад

    ኘሮቶቶኮስ የግሪክ ቃል ነው ትርጓሜውም ኢየሱስ ክርስቶሰ ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኩር ነው ማለት ነው ነብይ ጥሌ ግሪክም እያስተማርከን ነውና በተጨማሪ እናመሰግናለን!!!

  • @HenokLefamo
    @HenokLefamo 7 месяцев назад

    Dimts

  • @sisayabera5542
    @sisayabera5542 7 месяцев назад

    No sounds