ለልጆቻችን ምሳ እቃ ምን እንቋጥር ?//ቀለል ባለ መንገድ ምሳ እቃ ለልጆች በኩሽና ሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Комментарии • 95

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 3 года назад +8

    Yoneye! You are the most genuine person I ever know…..

  • @KN-ou6gd
    @KN-ou6gd 3 года назад +4

    Nardi from Menen I know you in preparatory; happy to see you here ;you were so crazy at school and when am seeing you here I was like wow 👍

  • @eewwjo3820
    @eewwjo3820 2 года назад

    arif programm new....gurguada sahinochu gi le midia ayemetenum tesherarefewal

  • @ጀማዬነይነይ
    @ጀማዬነይነይ 3 года назад

    እባካችሁ!!!ርዕሳችሁ፡እጅግ ጥሩ ነው፡ የምታቀርቡት የምግብ ዝርዝር እና የምትጠቀሙት

  • @helenkassa2301
    @helenkassa2301 2 года назад

    ፓን ኬክ በጣም ቀላል ከሚባሉት የምግብ አሰራሮች መካከል የሚመደብ፡፡

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 3 года назад

    Yhen white bread edete helthy megib new belesh tetekemeyalsh? White bread is full if sugar

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +7

    ኢትዮጵያ በከፍታ ላይ ህዝቦችዋን ያየች ውብ እና ሰላማዊ አገር ናት 💚💛❤️

  • @zelalemafework2816
    @zelalemafework2816 3 года назад +2

    Good job 👍 Nardi you did great job

  • @godisgood9931
    @godisgood9931 3 года назад +3

    ጥሩ ነው ግን እንትን ማለት ታበዣለሽ በደንብ ብታብራሪልን ጥሩ ነበር

  • @muniragulta1509
    @muniragulta1509 3 года назад +2

    ክበሪልኝ እናቱ ቤት መዋሌ ዛሬ ነው ደስ ያለኝ

  • @fevuruta6829
    @fevuruta6829 3 года назад +2

    Wow thanks kedamen keseat betam dese yemil program new

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet861 3 года назад

    Okay i am a member of this group but how about TINA who is holding the group Ms Nardi????

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 года назад +4

    የወንም ፀጊም ትትናችሁ ደስ ሲል ♥

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 3 года назад

    ቆንጆ ነው ናርዲ...እንትን ..እንትን ማለት መጥፎ አመል የሆነብሽ ይመስላል አስተካክይ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 3 года назад

    Enamesegnalen Nardina pancakekun sitgagri metbeshaw lay zeyit baydereg yishalal konjo yihonal berasu.

  • @Luelna
    @Luelna 3 года назад

    16:7 Igzabher yakbirish konjiye inat ye inat sira bet wist Igzabher bicha new yemiyawikew ❤ love from mum

  • @sobirzakir7087
    @sobirzakir7087 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ኢንሻአላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እንሠራለን

  • @haimhayimnot2142
    @haimhayimnot2142 3 года назад +5

    መልካም ነው የናቶቻችን አነባበሮ ይበልጣል
    ፓን ኬክ ባትይ ስለማያማላ ምርጡ ገበታላይ ወድቀሽ ነበር😀😀😀

  • @marthazelleke7521
    @marthazelleke7521 3 года назад

    ጥሩ ነው ጤፍ ከቤት አይጠፋም አንደማሩ አትክልትም አቤት ሲመጡ ቢበሉ የበለጠ ጥሩ ነው ት/ ቤት ባይሄድ

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 3 года назад +2

    ጎበዝ። ቆንጆ ነው በጣም።

    • @EphraimLife
      @EphraimLife 3 года назад +1

      በተጨማሪ፣ የፕሮግራሙ አቅራቢኦች ስለ እንግዳቸው ተንተና ቢኖር Discription ውስጥ ይመረጣል።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዮኒዬ ታስቀኛለክ እኮ የኔ ትሁት ፀጊዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው ለልጆች ምርጠ አማራጭ ነው አሰራሩም ቀላል ነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад +3

    Ebakachew ye lejoch megeb zegejetun face book groupun link asekemetulen

    • @ethiopiainme6779
      @ethiopiainme6779 3 года назад

      ለ ልጆቻችን ፡ ምን ፡ እናብላቸዉ ፡

    • @ethiopiainme6779
      @ethiopiainme6779 3 года назад +1

      @@mrsa3706 just search it in Amharic as written above ,I couldn’t find the link sorry

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 3 года назад

    Yelelesa?

  • @BiruktawitLegesse
    @BiruktawitLegesse 3 года назад

    just joined your group dear... thanks alot dear ...........see u on FB

  • @marthaburka3416
    @marthaburka3416 3 года назад

    kesikuaru yilik muz bihon yimeretal.kestrawberry gar it tastes amazing .demo kursim yihonal.

  • @hamudiriyad3677
    @hamudiriyad3677 3 года назад

    What is ur group name

  • @ambaselwuchale949
    @ambaselwuchale949 3 года назад

    ሲሞሊና ወይም ሰሚድ ለበስቡሳ ምንጠቀመው ጤፍ ነው እንደ ያጀመአ የጤፍ ኬክ ስትል ጠረጠርኩ🙄

  • @metsihetgebreab7207
    @metsihetgebreab7207 3 года назад +1

    Link

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 года назад +2

    ናርዲ አንበሲት. . በጉሩፑ ስም tnx

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад

    እንቁላል ለ ልጆች ትምህርት ቤት የምሳ እቃ ውስጥ አድርጎ መላክ አይመከርም የጤፍ ፓንኬክ ጥሩ ነው አልቃወምም

    • @Aklesiamedia
      @Aklesiamedia 3 года назад

      ለምን ለቁርሳቸው ምን ይሆናል

  • @hellenaragie8869
    @hellenaragie8869 3 года назад

    Nice Nardi ambesa.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад

    በ ቦቆሎ ዱቄትም መስራት ይቻላል

  • @eyerusalemtizazu6179
    @eyerusalemtizazu6179 3 года назад +1

    የግሩፑን ስም ንገሩን???

  • @zahram5194
    @zahram5194 3 года назад

    Betam betam ameseginalewu wede ehet

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 3 года назад +1

    yoni betam new dess mtlegn

  • @LomiMilkessa
    @LomiMilkessa 4 месяца назад

    turu new

  • @nuramussa7694
    @nuramussa7694 3 года назад

    Yonii yimechh yearada llige bisnka stli betam tmechgaleh ye dire lige ymechih

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 3 года назад +4

    ልጆች በምንድነው እሚበሉት?
    “በእጃቸው”😂😂 ደስ ይላል
    እንወዳችኃለን😊

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Betam teru progeram new enamesegenalen lelam ken amarachochen asayun

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው 3 года назад +2

    አረ ዩኔ አልተቻልክም ዲንጋዮን እዴት አወካት አሎሎ ትባላለች

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +1

    ብሩክቲ የት ሂዳ ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +2

    ባንኬክ አሪፍነው

  • @adiszemenzemenn6508
    @adiszemenzemenn6508 3 года назад

    Mkup menew beza???

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 3 года назад +11

    ፔን ኬክ ደረቁን አይበላም ማር ወይም ቸኮሌት መቀባት አለበት በስስሱ ሳይበዛ በዛላይ ስትጋግሪው ዘይት አታብዢ መጥበሻው እራሱ ቂጡ ስለማይዝ ችግር የለውም

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 3 года назад

    👍

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 года назад

    ክክክክ አይነቡርቴ አችንን ፖኬክ አላችሁት አረ 🌶👌

  • @mimethiotube20
    @mimethiotube20 3 года назад

    Please katelubat

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 3 года назад +1

    የአረቦች ምግብ ነው ይህ ይወዳሉ በብዛት

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 года назад +4

    ኢትዮጵያን ሲባል እህለ ፈጅ ነን እናቴ በሌላው አለም ግን እነሱ የሚበሉትን ነው እየበሉ ነው የሚያድጉት በተለይ ዘመናዊ ኢትዮጵያዊ ነን የምትሉ ሰዎች እስናክ እስናክ እስናክ አፋቸው እራሱ ከምግብ ምን ሰዓት እንደሚያርፍም እግዜር ይወቀው

    • @አሚሙን
      @አሚሙን 3 года назад

      እስናክ የስኳር በሽታ ምክንያት ነው

    • @ekranmohammed7840
      @ekranmohammed7840 3 года назад

      ውይ አሳቅሽኝ ወይም አሳከኝ።

    • @mercyhailu1991
      @mercyhailu1991 3 года назад

      Timihert bet sigebu 4 seat lay yibelalu lela eyebela lijishin bebado tilikiyalesh

  • @nabeckdaniel5546
    @nabeckdaniel5546 3 года назад

    ምንድነው ጉሩፑ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 года назад +1

    ምግቡ ምንም አይታይም፡ እናንተን ብዙ አይተናችሁአል። ምግብ የምትሰራውን ከነምግቡ ውበ ት አቅርባችሁ ብታሳዩት።

  • @mezitube1106
    @mezitube1106 3 года назад +1

    ናርዲዬ አኮራሽን

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 3 года назад

    profetional cheif ብታመጡ ይመከራል

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 3 года назад

    Can we get the Facebook address

    • @ethiopiainme6779
      @ethiopiainme6779 3 года назад +2

      የእናቶች ፡ ወግ ፡ ስለልጆች ፡ አስተዳደግ ፡ እና ፡ አመጋገብ ፡

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 года назад +4

    አረ ሀብታሞች ሰረአት ያዙ አልበዛም ሱበሀን አላህ ሰው በራብ ያልቃል እንተ ምን አይነት ምግብ ሰረተን እንብላ አይ ዱንያ ከቱ ነሺ

    • @betelhem3889
      @betelhem3889 3 года назад +6

      Kids need to eat their lunch what are you talking about??????? Are you not giving food to your kids “if you have”???????

  • @EliyanaAbinet
    @EliyanaAbinet Год назад

    See😅😊😅0😅😅

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 3 года назад

    Kkkkk yoni bals ale eko mann new le lij bcha yaregew

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 года назад +3

    ይሄ ፡ባኬክአይባልምሰተቶነውእሚባለው

  • @dawit2101
    @dawit2101 3 года назад

    ድንቹ ተፈጭቶ ነው

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +1

    ፀጊ ሚጥሚጣ ሆሺ እኮ

  • @alemayehualx9495
    @alemayehualx9495 2 года назад

    OOopooeoonn9

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 3 года назад

    Yon 😂kemal beye temtey

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 3 года назад +1

    ትግራይ ታሸንፋለች ኢትዮጵያውያን ደም የምታነቡበት ጊዜ ቅርብ ነው

    • @riseandshine7960
      @riseandshine7960 3 года назад +10

      እየቃዥህ መሆን አለበት

    • @mikyethiop7892
      @mikyethiop7892 3 года назад +7

      ደምህን ይፍሰስ

    • @neimamuzeyn6586
      @neimamuzeyn6586 3 года назад +3

      በምንኛ ነው ምታሸንፈው

    • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
      @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 3 года назад +2

      እውነትም ይች ትግራይ እምትባል ክልል ብዙ የአምሮ እክል ያለባቸው ልጆች ነው ያሏት ያሳዝናል ብዙ ወቹ አማኝ ነበር እሚመሱልኝ በጣም ያሳዝናል

    • @shemimamusa8065
      @shemimamusa8065 3 года назад

      Wendm be enat lijoch mekakel mashenefm meshenefm yelem ante kzetam

  • @nabeckdaniel5546
    @nabeckdaniel5546 3 года назад

    ምንድነው ጉሩፑ