"ከቃል እስከ ባህል"- የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠቃለያ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 9

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Час назад +2

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
    CONGRADULATIONS!!!!!!!!!🎉🎉❤ BERTU EGZIABHER AMLAK YIRDACHIHU.
    LONG LIVE PUR
    "PP OUR PP OUR PROSPERITY PARTY.... LONG LIFE AND BLESSINGS!!!!🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @Addisqen_1
    @Addisqen_1 36 минут назад +1

    መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ይቅደምልህ ይደግፍህ ከመልካም የስራ ባልደረቦችህ ጋር

  • @MaxmadMulki
    @MaxmadMulki 2 часа назад +2

    መልካም የሥራ ዘመን።

  • @RedwanDlabo-p2h
    @RedwanDlabo-p2h 2 часа назад +1

    እኩዋን ደስ ኣላችሁ የብፅግና ሁለተኛዉ ክኣባሎች እንደ ምርጫዉ ግዘ ያስደሰተ መሆኑን እየገለፅኩ ለዎፍትም በጠቅላይ ምንስተራችን ብዙ ፈተናዎችን በልፅገንና ኣንድነታችን እንደምንቀጥል እገልፃለሁኝ መሐመድ ግዛዉ ከኮልፈ ክፍለ ከተማ ዎ 06 ቃ2 ይህን ስብሰባዉ ያፀደቁትን የደጋፍዎችን መዝገብ ታይቶ ሁሉም ኣባላትጋ እንድደርስልን ባኣክብሮት እጠይቃለሁኝ ሐገራችንም ሐይማኖታንና ኣንድነታችን እልህ ይጠብቅልን

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 2 часа назад +2

    እንደምትሰሩ ጥርጥር የለኝም

  • @abdi6588
    @abdi6588 Час назад +2

    እባካችሁ ውሀ ለአዲስ አበባ። በርግጥ የውሀ ቧንቧ መሬት ውስጥ ስለሚቀበር የምትሰሩት የውሀ አቅርቦት ማሻሻያ ስራ በየግዜው ለማስጎብኘት አይመችቢሆንም በሚቀጥለው ምርጫ እንድንመርጣችሁ(አማራጭ ባይኖረንም) እባካችሁ ውሀ። ምነው የከተማ ዛፍ ሆነን በተፈጠርን ብለን ከመፀለይ አድኑን። ተራሮችን ባንቀጠቀጠው ጉልበታችሁ ላይ ወድቀን እንለምናለን። ሰባተኛው ንጉሥም ዝንት አለም እንዲነግሱ እንፀልያለን። DeepProsperity የተባለውም የምርጫ AI ሁልግዜ ጠቅላዬ አንደተመረጡ የAI አምላክ እንዲረዳው እንፀልያለን።

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 8 минут назад

    በርቱ:መልካም ሥራ እየሰራችሁ ነው ::ነገር ግን እታች ድረስ ወርዳችሁ በሙስና:ድሆችን የሚያስልቅሱ አሉ:ሌላው ሕፃናት ሲደፈሩ :አጥፊው ሲቃጣ አይታይም ጭራሽ ወጥቶ ይፎክራል ሕጉን አጥብቁት
    ምክንያቱም በተደጋጋሚ ህፃናት ይደፈራሉ ይሞታሉ:ማለት አይጠየቅም:please,please እንዳላችሁ ከሆነ ህግን :አስከብሩ ::

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 2 часа назад

    Is it about Ethiopia?