ፓሪስ ወደ አዲስ አበባ እንድታማትር ያደረጉ ሦስት ምክንያቶች | Ethiopian News Today

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 68

  • @SabirzakirAbaoli
    @SabirzakirAbaoli 11 часов назад +1

    Selam le Ethiopia ❤❤❤❤❤❤

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 10 часов назад +2

    ተቀጣሪ ስትሆን ትንታኔ ትጠላለህ ምኑን ከምነ አጣመሩት

  • @AbdurhamanIdris
    @AbdurhamanIdris 8 часов назад +1

    ሚዲያ ላይ "እንትን " ባትል ጥሩ ነዉ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 10 часов назад +2

    የመጡበትን ጉዳይ በጋዜጣዊው መግለጫ ሁለቱም መሪዎች አስታውቀዋል። ስለ ባሕር በሩ ማክሮን የተናገረው በሚቻለን አቅም ፍላጎታችሁን እንደግፋለን ነው። ጅቡቲ ላይ ተፅዕኖ እና ኃላፊነት መውሰድ ቢችሉም ያንን ግን የማይፈልጉበት ምክንያት የጅቡቲን ጥቅም በዘላቂው ለማረጋገጥ ሳይፈልጉ አይቀርም። እኛን ሕወሓት እና መለስ ዜናዊ ከሻዕቢያ ጋር ጥቅም የለሽ አድርገውን እጅ እግራችን እንዲታሰር ሆኖ ሄደዋል። ማን ይህንን የሞኞች አገር ይዛመዳል? ዛሬ ያንን ተንኮል ለመቀልበስ ከባድ ፈተና ሆኖብናል። ሕወሓት ያም አልበቃ ብሏት ትናንት ጨርሶ ልታፈርሰን ተነሳች? መቼ ነው መርዛማዋን ሕወሓት የምንገላገላት?

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 10 часов назад

    Peace peace 4 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medmed1714
    @medmed1714 6 часов назад

    ኣደርባያነት ፕሮሞሽን

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu 11 часов назад +4

    መጀመርያም ቢሆን ወደ ጅቡቲ ነው አመጣጣቸው።እግረመንገዳቸውን አቢ ናዋሽልኝ ለኢትዮጵያ ስላለው ነው።እግረመገዱ ዋሽቶለት የሔደው።ስለ ቀይ ባህር ፈረሳይ ምን ያገባዋል።ለኢትዮጵያ ህዝብ ል1 ወር የሚሆን መነጋገርያ ትቶላቹህ ነው የሄደው።

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 10 часов назад

      አንተስ ስለ ኢትዮጵያውያን ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ምን አገባህ ማይንድ ዩር ቢዝነስ ወደብ ማግኘት ሰጥቶ መቀበል እስካለ ድረስ የኢትዮጵያ ፍላጎት ይሳካል

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 10 часов назад

      ምድረ ዘረኛ ዛራችሁ አልበርድ አለ!😂😂😂😂

    • @AburyanOsman-j9h
      @AburyanOsman-j9h 7 часов назад

      ደነዝ ቻለው እንግዲህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አንተ ወደድክም ጠላህም😂😅😂

    • @SimonKahsu
      @SimonKahsu 7 часов назад

      @AburyanOsman-j9h አቅሙ ካለህ መሞከረ ነው።ወደ ሰሜን የዘመተና ወደ ቄራ የገባ በሬ መመለሻ የለውም ሲባል አልሰማህም።ለማንኛውም እኛን በፍቅር ካልሆነ በሀይል ልታሸንፉን በታአምር አትችሉም ኤርትራዊ በሀገረ አይደራደርም

  • @aybyou
    @aybyou 10 часов назад +1

    ርዕሳችሁ ላይ ያስቀመጣችሁት ምን አይነት ጥያቄ ነው? አንድ የሃገር መሪ ለሥራ ጉዳይ ወደ ሌሎች ሀገራት ሲጓዝ የራሱ የጉዞ ፕሮግራም እንዳለው ሳታውቁ ነው ህዝቡን ለማደናገር የምትሞክሩት? ገና ከፈረንሳይ ከመነሳቱ ቀደም ብሎ በጂቡቲ አና በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርግ በይፋ ተነግሯል። ምንም ከኢትዮጵያ አቻኩሎ ያስወጣው ነገር የለም! 🤔

  • @solomonweya4297
    @solomonweya4297 7 часов назад

    😊😊

  • @Bebbd
    @Bebbd 10 часов назад +1

    ዶቅዷቄ እዚ በዚ ጨቅሎቹ!

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu 11 часов назад +3

    መለመንና ለነጭ መስገድ አይሰለቻቹህም።

    • @tesfayeregassa4804
      @tesfayeregassa4804 10 часов назад

      ከልመና የምንወጣው ከምቀኝነት ፓለቲካ ስንወጣና ሰላም ሰፍኖ ጠንክረን ሰርተን የተፈጥሮ ሀብታችንን ስንጠቀም ብቻ ነው።

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 10 часов назад +1

      ቅናት አስመሰለብህ ክክክክክክክ

  • @bchonba1
    @bchonba1 11 часов назад +1

    Nonsense!! Don't waste your time.....

  • @yonasfshaye2220
    @yonasfshaye2220 9 часов назад

    የፖለቲካ አዋቂዎች ክክክክክ ፈረንሳ ከኣፍሪቃ እንዴት እንደተባረረች እንኳን የማይገባቸው ተንታኖች ናማክሮንየ እንሰግድልሃለን

  • @zainhousien6075
    @zainhousien6075 12 часов назад

    በሀገሩ ሲረ አለዉ

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 11 часов назад

    Good explanations!

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 9 часов назад

    He came for French military base in 🇩🇯!

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane6823 11 часов назад +1

    አወራሩ ኢትዮጵያ ፈረንሳይን በለጠች እንጂ የፈረንሳይ መሪ ጎበኛት አይመስልም

    • @efremsa
      @efremsa 9 часов назад

      😂😂

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 9 часов назад

    ከየት ከየት የሌለ ነገር ታወራለህ እንዴ😂😂😂ትፈጥራለህ ከግራም ከቀኝም ያልተነገረ ታወራለህ።

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 11 часов назад

    ምን የሚሉት ርዕስ ነው?
    በፍጥነት???
    So tell me the reason, not the assumption or rumors.

  • @MohamedHussen-t6x
    @MohamedHussen-t6x 11 часов назад

    ምነው እሱ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ነው።

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ከብዙ አፍሪካ ሀገራት የተባረረ ግብረሠዶምን አስፋፊ ፀረ ክርስቶስ የሆነ መሪ እንደዚህ በኢትዮጵያ ክብር ሲሠጠው ማየት ኢትዮጵያ ለአውሬው መሸጧን በግልፅ ያሳያል። የሠው ለነጭ እንደዚህ መሆን ደግሞ ይገርማል። ሌሎች ጥቁር አፍሪካኖች ቢያዩን በሣቁብን።

  • @gerageru15
    @gerageru15 10 часов назад

    ለቀኝ ገዥ አታሽቃብጡ ማክሮን1- ከጂቡቲ ሥለተባረረች
    2- ከቡርኪ,ማሊና,ኒጀር,መባረሩና ዝርፊያቸዉ ና ቀኝገዥነታቸዉ ዘመን ሥላበቃ ነዉ

  • @teddygebre7230
    @teddygebre7230 6 часов назад

    Abet tntena 😃😅🤔

  • @Binialemviews
    @Binialemviews 12 часов назад

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 11 часов назад

    Stop saying Anglophones /Francophone. Replace by Afriphone

  • @NigatuAlemayehu-j7r
    @NigatuAlemayehu-j7r 11 часов назад

    Very good view

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 11 часов назад

    እርእሱና ትንታኔው ባይገናኙም ቢሆንም ጥሩ አይታ ነው...ለምን በፍጥነት ወደ ሃገራቸው ተመለሱ ለሚለው ምናልባት ፋኖን ፈርተው ይሆን ብለን?? በሳቅ እንሙት😂😂😂😂😂

  • @RobelTemesgen-h4k
    @RobelTemesgen-h4k 10 часов назад

    ወረኛ በላቸዉ ደሞ ለአፍሪካ መሪ
    ወገናቸዉን በስደት ቀሪዉን በጥይትና በጠኔ የሚፈጁ መሪዎችን ስለነዚ ምን ይወራል ለሀገር የሚሰራ መሪ የለም ከሆነም መልሱልን ጋዳፊን ከሊቢያ መንጌን ከደርግ ቶማስ ሳካራ ከቡርኪናፋሶ
    ነጭ ለኔ ጀግኖች ናቸዉ እርስበርስ አባልተዉን የነሱን ዜጋ ቤኒፊት በመስጠት ህዝቡን አንደላቆ ያኖራል ከዛም አልፈዉ ዘመናዊ ቀኝ ግዛት ገዝተዉን ሀገራቸዉን እያለማንላቸዉ እናገኛለን ቢያንስ ሀገራችን ተገፍተን ብንወጣም ስራ ሰጥተዉን እየሰራን አለን

  • @FathiNabil-or8os
    @FathiNabil-or8os 11 часов назад

    Ethiopia ke Ferensayi mititekemew , Djibuti ye Ethiopian wetaderawi bahar hayle bere endatagegn mitakahedewun zemesha enditakom shana tifetralesh , behar haylun lemaderajet tiredalesh , lerejim gize bidir tameshashalesh.

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 11 часов назад

    Giants alalem kkkk midre 1 kib cadre hula. Min gud nachu?

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 11 часов назад

    Stop saying Anglophones /Francophone. Repl

  • @efremsa
    @efremsa 9 часов назад

    ግልብና ካድሬ ቀመስ ትን ታኔ 🥴😀

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM 9 часов назад

      😂😂😂😂 ካድሬ ቀመስ

  • @tesfahope9743
    @tesfahope9743 11 часов назад

    Art's tv anti Ethiopia should be blocked

  • @ermishon
    @ermishon 9 часов назад

    😅

  • @KalidJemal-x2b
    @KalidJemal-x2b 12 часов назад +1

    ምንድን ነው እንደዚህ መተቃቀፍ?አልገባኝም?

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 11 часов назад

      Gud new 😳
      betam
      yasaferal 🫢

  • @Gi-fw1ug
    @Gi-fw1ug 10 часов назад

    አቤት ማሽቃበጥ 30 ድቂቃም ቢቆዩ ባይቆዩ ችግር የለወም አልክ አንተን ብሎ ተንታኝ 😂

  • @kassa6870
    @kassa6870 10 часов назад

    Well! I don't understand what the qualifications of Ethiopian universities???? Could you guys define the word """Nation building ""means instead of talking about nonsense issues. Where are the dramatic buildings of Libya?? Why are they destroyed??? What are the priorities of Ethiopians now??? How is the government building these kinds of buildings?? What is the debt of Ethiopia now?? What will happen if the interest rate is getting high to the country????? I could say more, but only 1 more shame on you to those who are so called scholars have diploma or degree,,PHD, ,,,

  • @teka1528
    @teka1528 11 часов назад

    Arts media! ANTE fandya fando ! jewisa, zerafe fano KEBEBA FERTO NEW! ANTE KEMALAM, TSEFEGNA, NEFTEGNA!!

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 11 часов назад

    የፈረንሳይ መሪው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እንዳደረጉ እንደ መግለፅ እናንተ ሁልግዜ የሴራ እና ተቃውሞ ላይ ብቻ ማተኮር ታበዛላችሁ ። የተቃዋሚ ፓርቲ አክቲቪስት ይቅርታ
    ጋዜጠኞች ናችሁ 😂

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 10 часов назад

      ለምን እኔ አልንገርህም የሚያደርገውን፣ በብድርና በወዳጅነት ሠበብ የተፈጥሮ ሀብታችንና ጥሬ እቃችንን ይግጣሉ። መክፈል ሲያቅተን ደግሞ ማዕድናችንን፣ እርሻችንን፣ የተፈጥሮም ሆነ ሠው ሠራሽ ሀብታችንን በባለቤትነት ይይዛሉ። ሌላው የምዕራቡን ልቅ ባህል እና ግብረሠዳምን በማግባባትም በተፅዕኖም እንዲስፋፋ ያደርጋሉ። የዲጂታል (ሠውን የመቆጣጠር ) ስርዓቱን ይገመግማል፣ በአጠቃላይ ዘመናዊ ባርነቱ መሬት ላይ አውርዶ ይሔዳል ይኽው ነው ወደድክም ጠላህም።

    • @bogaleoda6331
      @bogaleoda6331 6 часов назад

      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ አጉል መወጠር ቢቀርስ ? የሚገርመው የእናንተ ሰፈር ሰዎች ሲደርጉት የዲፕሎማሲ ግንኙነት አብይ ሲያደርገው ያዙኝ ልቀቁኝ ዘንድሮ ማጭበርበር አይሰራም

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 11 часов назад +1

    😂😂😂... እኔ ቪዲዮውን አላየሁትም፡ ርዕሳችሁን አይቼ ምላሽ ልሰጣችሁ ነው የከፈትኩት፡፡ እነ አያልቅበት የአቶ አብይ አሽከሮች በቃ ሳታምኑበት አርጉ የተባላችሁትን ታደርጋላችሁ! ገልቱዎች፡ አዲሳባ ላይ የተሰቀለውን የጋላ ምርጫ የሆነ መብራት አይታ ነው ፓሪስ አዲሳባን የተማረከችባት፡፡ 😂😂😂

    • @mulatukebede4245
      @mulatukebede4245 11 часов назад +1

      ተፈሪወልደጊዮርግስ ስምህ የሰዉ ፣ አስተሳሰብህ ከአህያ ያነሰ ደንቆሮ።

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 10 часов назад

      ምድረ ዘረኛ ተቃጥላችሁ ልታልቁ ነው። በሶ ጠጡ😂😂😂

    • @efremsa
      @efremsa 9 часов назад

      ገገማ ቆሞ ቀር ቆምጬ