Stephen Hawking is famous for saying, “The greatest enemy of knowledge is not ignorance, it is the illusion of knowledge”. Is this not right for Teles Tube and the likes?
HI ! MAN IF U CAN BALANCE 1 BIRR EQUAL TO $1, WHAT ARE YOU WAITING FOR ? DO IT AND WE WILL FIGHT FOR YOU TO BE GOVERNOR OF ETHIOPIAN NATIONAL BANK. GO AHEAD AND SHOW US
Lidershiop only abiy ?????! even abiy tichre jornaliest abiy no pitioale no education no offices exsprines Belanednes lidershiop abiy bicouse intrnale and ecmxstrnale fustmeres differences 0% Puobluces handdling 0% Puoblices intrsted no full have intrsted scess 0% econoniy0% markiting 0% Water 0% Eliceteric 1% Sosatiliy0% Politicaliy0% abiy name Who??????
😢😢ጌታሆይ ገላግለን እነዚ እብዶችን
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!
❤❤❤ ወደው አይሰቁ አሉ በሳቅ ሊገሉን እኮ ነው የህልም አለም ሰዎች አላቅማቸው ጊዜ ኢትዮጵያን እጃቸው ላይ ጣላት ትልቅ አገር ትልቅ ህዝብ በአንደዚህ አይነቶች የእውቀት ባዳዎች ጉጉመንጉጎች ከነባራዊ ሁኔታ የተለያዩ ህልመኞች እየጨፈሩባት ነው ግን ደስ የሚለው ጊዜ ዳኛው በራሳቸው ድንቁርና ፈጥፍጦ ሊጥላቸው ነው።
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ33 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
ስለፅናትህ እናሐመግንሀለን ሁሌ ነው ስለታገቱት አማራ ተማሪዎች ሥታሥታውስ የማይህ ጎበዝ በርታ እናሸንፋለን
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow አሳየ የሚገርም እይታ ነው 🫡
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳየ ድርቤ በርታ👍
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ !
አብይ 😭😭😭
አወ መናኛ መሪ ነው
ፀረ አማራ ፀረ ተጋሩ ነው
እግዚአብሔር ያጥፋህ
❤❤በርታ
Mehayem new asaye berta
❤❤❤
👌👌👌👌
ምንም አያነብም! ግን፣ ሌሎች ያነበቡትን የሚግሩት አሉ። ሆኖም በወጉ አልተረዳቸውም!
ለምሳሌ ዶ/ር ዳኛቸው ስለ "the prince" ብዙ አውርተውታል ...... መስማትም አቅም ይጠይቃል!
አዎ
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
የፖለቲካ ጆኒያ ሲቀደድ መቀደድ ሰጀምር እንደዚሁ ነው ሺ ቦታ ይቦተረፋል
ሙትቻው PP እንዳለ ይቆጠራል እንዴ!? ወድቋልኮ! 😅
አንድ ብርን ከአንድ ዶላር ጋር እኩል ማድረግ ይቻላል አለ? ጆሮዬ ነው ወይስ የሚንተባተበው ሰውዬ ነው? ሰምታችሁታል ግን? አንድ ብርን ከ አንድ ዶላር ጋር እኩል ማድረግ ይቻላል አለ እኮ! ይህንን ስለ ተናገረ መሠለኝ አፉ ተኮላተፈ እኮ። እሺ የት ሄደን እንበድ?
የማነው ሰላቶ ደሞ በክረምት መላጣ ነው ምናምን ሚለው ብዙ በስደት ያሳለፈና ሰልጥነናል ከሚሉት አንዱ ይመስላል።አዎን እንደመላጣው ሰውዬ ያለውን ቀባጣሪ በሩቁ ነው አደገኛ ነው ።
እንደው በሞቴ በየትኛው ሀገር ነው እያንዳንዱጨዜጋ ቢሊየነር መሆን የሚችለው? ሚሊየነር ቢልኳ ምናለ ሁሉም ሠው ቢሊየነር ይሁን ይባላል?
ለ6 አመቶ ሰይጣናዊ እሳቤ አገሪቱ ላይ የበላይ ሁኑዋል ባንድላይ ማስወገድ ካልተቻለ ሁሉንም አጥፍቶ አገሪቱ ለጠላት ባእዳን ሀይል ያስረክባታል።
አብይ መናኛ መሪ ህሊና ቢስ።
አይ አብይ ሰው እንደዚ ወርደሀል
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አመታት አስቆጠረ እኮ
የሰዉበላዉ አብይ ብልፅግና እሳቤ ሰይጣናዊ ገዳይ አሳዳጅ አገር አፍራሽ ነዉ። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።
የሰዉበላዉ አብይ አህመድ ህልም የሚፈታዉ አገሪቱን ዘርፎ ንፁሀን በረሀብ መጨረስ ነዉ። ፋኖ ያቸንፋል አብይ ይወገዳል።
Aserun ketegebaban behewala selasawun Demo ke ethiopia heseb gar yenegageral ye Maiden ebed new yehe
Stephen Hawking is famous for saying, “The greatest enemy of knowledge is not ignorance, it is the illusion of knowledge”. Is this not right for Teles Tube and the likes?
ይህ ሰውዬ ለምን እሪትራ ሄዶ አይሰራም ❓የሰው ሃይል የሚፈልጉት እዛ አገር ነው እንዴት ሻቢያ ኢትዮጵያ ላይ ይቀልዳል❓
Ere gud new helmhenem Belek aderegew ato ebedu
እነዚህ መፃሕፍት እና ፀሐፊዎቹም ሰይጣናዊ መሆናቸው በግልጽ በራሳቸው ተገልጿል። እንደ መመሪያም የሚጠቀሙባቸው አውቀው እና ተረድተው ነው ፣ የአባታቸውን ፈቃድ ይፈጽሙ ዘንድ። የሚገርመው ይህ የተረዳና ግልጽ ሆኖ ሳለ የኛ መደነባበር ነው።
እየተሸነፉ አሸነፍን ፣እየደኸዩ በለፀግን ፣እየተራቡ ጠገብን ወዘተ ተራ የሰይጣን ትምህርቶች ናቸው። ተደጋግመው በሰዎቹ ሲነገር የሚሰማው ልጆቹ መሆናቸውን ለመግለጥ ነበር አልገባንም እንጂ።
'ፖስቲቭ ኢነርጂ' ማደናገሪያና ምንም ስሜት የማይሰጥ ባዶ ቃል!
Abiy has short circuit. He can only focus for a minutes. He is impulsive person. He deletes his memory every day.
HI ! MAN
IF U CAN BALANCE 1 BIRR EQUAL TO $1, WHAT ARE YOU WAITING FOR ? DO IT AND WE WILL FIGHT FOR YOU TO BE GOVERNOR OF ETHIOPIAN NATIONAL BANK. GO AHEAD AND SHOW US
ትንታኔህ ውብና መሬት ላይ ያለ እውነት ነው።
አሳዬ የአብይን የክህደት ቲዮሪ መሠረት የሆነው የማኪያቬሊንም መፅሀፍ ጨምርበት ከሶስቱ ኒው ኦርደር ፒላሮችም አንዱ መሆኑንም ጨምርለት ይሄ ብስብስ መሀይም ደደብ ነው
ባልተማረ ዶክተር በታሪክ የተመራች አገር ታውቃላችሁ?የሚመራውንስ ህዝብ ጦር ያዘመተ አስፅፍስ ፀሐፌ ነኝ የሚል በውሸት የተሞላስ
Lidershiop only abiy ?????!
even abiy tichre jornaliest abiy no pitioale no education no offices exsprines Belanednes lidershiop abiy bicouse intrnale and ecmxstrnale fustmeres differences 0%
Puobluces handdling 0%
Puoblices intrsted no full have intrsted scess 0% econoniy0% markiting 0%
Water 0%
Eliceteric 1%
Sosatiliy0%
Politicaliy0% abiy name
Who??????
You are negative
❤❤❤❤❤❤