📢ዘመናዊ የምግብ ጠረንጴዛና ወንበሮች👉ስንት ፈጀ?በዋንዛ ወይስ በMDF የቱ ተመራጭ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ❤️የ2024 ሞዴል ዘመናዊ የምግብ ጠረንጴዛና ወንበሮች👍ዋንዛ ወይስ ኤምዲኤፍ የቱን ትመርጣላቹ?ኑ!ቤታችሁን የተሻለ እናድርግላ#furniture#subscribe
    ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
    በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
    የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
    t.me/Nu12426355
    t.me/joinchat/...
    ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
    በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
    በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
    ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
    ስልክ0912426355
    አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Комментарии • 65