5:25 lay yalaw lij gn adey drama lay sartowal ina dimthu tafaxro nw ina mn yarg damo hagar badimth nw inde mixabaqaw and ande basaw tafaxro minqalidaw nagar yanadal ibakih ba indazi aynat vidio react atadirg
Ale እኔን አንድ video አሰራኝ pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏿 please brother
let's go to 300k alex❤❤❤❤❤❤
Let’s gooooooooooooooo 😋
tow ass holes
@@Ale_Tube
yemlat leg
ገጀራው @@Ale_Tube
Oh yeah 😊
አሌክስዬ ማርያምን ፀጉርህን አትሰር አትስማቸው እየባሰ ነው የሚሆንብህ በዚሁ ከቀጠልቅ ስለዚህ ለምደነዋል 😢 ባጭሩ አትሰረው
ማነው እደኔ Ale እሚወደው❤❤❤
እኔ ነኛ😂😂😂
Crush 😍
😘😘
Egha MN ageban
Erasesh😂
Ale በየቀኑ ስለምተለቅ ✌️🙏
በየቀኑ አንድ ቪዲዮ ከአሌክስ የሚፈልግ like becha
Tiktok ቢዘጋ እኮ እነሱ ብቻ አይደለም የሚጎዱት youtuber ራሱ ይጎዳል ሙሉ ለሙሉ የነሱን ስራ አይደል የምታቀርበው
አቤት እውቀት
እንደ ሐገር ችግር ውስጥ ሆነን በደሃ ሐገር እየኖርን ብዙ ሚሊየን የተራበ በሞላበት ሐገር ለእውቅና ብላችሁ ልትበሉት የማትችሉትን ምግብ ለቪዲዮ ሰርታችሁ መጨረሻው መድፋት ስለሆነ ብዙ ግፍ ባንሰራ መልካም ነው ከተረፋችሁ ስንት የተራበ ሞልቷል ስጡ በቪዲዮ አትራቀቁ አሌክስም እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ባትለቅ አይተህ አስቀረው አሁን በዩቲዩብ መታየቷ በራሱ ለሷ ብዙ ተመልካች ማስገኘት ነው ለመሳቅ ወይም ለእውቀት የማይሆን ነገር ባትለቁ በጣም ያሳዝናል
Wow des yelal beyekenu melekek tejemral 🥰mn tetebkalachu likr adrgu enji ❤️
ወደው አይሥቁ👍👍👍👍❤
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
አሌክሶ እንደዚ ቶሎ ቶሎ ስሰራልን በጣም ደስ ይለናል ይመችህ 👏👏👏
Alex ጀግናው እንኳን ደህና መጣህልን
አሌክሶ ግን "እንዴ" ሚለው clip በጣም እየተጠምከውና ትንሽ ይሰለሻል🙃🙃
Indezi tolo tolo keserahln ahun bekirbu 300k engebaln
Let's gooooooooooo to 300k
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰
amen
@@MezimurKeGetaye-eo2wx ለሁላችንም 🥰🥰🥰
Ale is back❤ oh i loved this man😊😊😊
Ohh yeah 😊
Frist ይላል like like 🎉🎉🎉🎉🎉
ይለያሉ ውላሂ ይመቻቸው❤❤❤
ale hule slemtlek thanks ❤❤
Wow
Wow yabede video new yemecheh ketlebet😂
አሌክስ ይመችህ ተሎቶሎ ስለምትለቅ ማታ የን ባንተ ነው ፈታ ምለው ቀጥልበት
Ale yesakachin minchi❤❤❤❤❤
Qoy ante lamindinew ine mention yarakuhun video yematayewu
ይመችህ❤
አሌክሶ እኔ ጠይም ነኝ ዱባይ ነኝ አሌክሶ ባገኝህ ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ🥰🥰🥰🥰
Egnans man yagignen 😢😢
@@nothing-w8m3z ችግር የለም መገናኘት እንችላለን. 😁😁😁😁😁
@@sintayhuketama6992 እ ቀልድሽን አይደለም አ🙄🙄
ale❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ale arif
Ale is the best❤❤
Yeah defar production 🔥🔥🔥🔥🔥
Ma G edezi yften reactionu💪🔥
Alex best man
5:25 lay yalaw lij gn adey drama lay sartowal ina dimthu tafaxro nw ina mn yarg damo hagar badimth nw inde mixabaqaw and ande basaw tafaxro minqalidaw nagar yanadal ibakih ba indazi aynat vidio react atadirg
እዳዉ እኮ አሌዬ ስወድህ🔥👑
አረ ጥሩ ነው
Wow zarem ti layyalle
Ale❤❤
መሌ ማለመጉዋ ጋቤላኑዌር ሚባሉት ቁዋኔቃ ነው ሠላምታ ነው ማለ ሢሉ ማልመጉዋ ይባላል ሳውዝ ሱዳን ኑዌሮችም ሚጠቀሙት ነው
Ene miyaskes yante sake eko new 32 😂😂yemchk 🤗🙌
Ale man 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ATMun baregegn?
ale abo yemeche feta arekegn 🤣🤣🤣😛🥰
Ale yechih 🤙🏾🤙🏾🤙🏾🤙🏾🤙🏾🤙🏾
Love
Ale tleyalesh yesakachn mnch ❤❤😂😂😂
Eshelemalew ende?
Ale በቀን በቀን video ብትለቅ 300k አንገባለን ❤️
Bertalin Ale
🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️ 300k 🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️ go go
Let's go 300k
አሌክስ ፋን ❤❤
የት ሀገር ነው ያለህው???
ወረቀቱ ምንሼ ሚች ስታንድሽ ተሰበረ አንዴ😁😁😁😁😁
Setoch kemaydersubet bota lesheshegew dess yelale wedenewal 😂
ደቂቃው አጠረ አሌዮ❤❤❤❤
የሰው ቪድዮ እያዩ ማግጠጥ ምንድነው ያልገባኝ 😢😢😢
እኔ ምለው የተነሣቹበትን ለምን ትረሳላቹ ሰው ሁሉ እንደኔ ይቸገሩ ነው እንደ አግዙን አብረን እንደግ
ምነው ሻሹ ፋሽን ነው እንዴ
አሌ ሥወድህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን የመዳምን ልብስ ምን የተኮስሁ ሳይመስለኝ ጨረስሁ ያተን ሳቅ እየሰመሁ😂😂😂😂
አሌክሶ🎉🎉
😂😂😂😂 wow ale
አይ አሌክስ የምር ስቀህ ታስቀናለህ ፈታ ስለምታደርገን ፈታ ያለ ህይወት ይስጥህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alekso ❤❤ tolo tolo likekilin Bertalib bro❤
Hi alex Selam nwa
Let's go @alexo❤❤❤❤❤
ale the king
me naw alex city sanesa naw mer qeq yetew kew
አሴር ጠፋ በሰላም ነው ?
አሌክስ ምነው ሻርፓን ግን አበዛሃት መላጣ የምሁራን ምልክት 😂😂
አሌፅፕ ስለጽፕ ቲዊች ቪድዮ ሰርተህ አታሳየንም
ere Ale wereketua mndn nat?
Ale ወረቀቱ ምንድነው ??
Almost 300k subscribers 😊 soon 🔜 😊
Alexo be ken 1 video 👌👍
Wow ale tolo tolo liqeq video
Wesap yes yes hhhhhh😂😂😂 ale funiiii
Ale tube ❤
ለምንድ ነዉ ግን የ28 ደቂቃ ፕሮግራም በ 7 ደቂቃ የጨረስኩት ዛሬ ?😁🤔🤔
Alexye telyalh feta marg techilbetalh 2:18
አረ ዋይ ዋይ
Home of funniest videos 😂
Zare ❤❤😅😅😅
አሌ መች ነው 300ሺ የምንገባው ናፈቀንኮ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በቃ
300k alex❤❤❤❤❤
Egna tiktok kemeta magibat fertenal😊😅
ምነው ale የአሉላ አክሱማዊን video ብቻ መረጥክ😊
Alxo lvoe❤❤❤❤❤
Er Ale nuriln
ale sebke nbre
Yegambla nuwer gosa zefen new
Libsun lebsa tasayen
Arif new ❤❤❤
😂😂❤❤❤❤❤❤tolo told lkeklen slemleklen enamesegnalen❤❤❤🎉😅
Ale እኔን አንድ video አሰራኝ pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏿 please brother
Yeme bro
የጩጬዋ ግልምጫ ግን 😁😁😁
LOve u❤❤❤yene abat
Ere ale 500k megbat alebet wegen😊😊
Let go❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️