Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሠላሙአለይኩም ሙናዬ እዴትነሽ እስኪ እርጅኝ በሀሣብ 7 አመት ሆነኝ አረብሀገር ከመጣሁ ቤትሰራሁ ሽንትቤት ብቻ ሲቀረኝ የቤት እቃ አሟልቻለሁ አሁን150 ሺ ብር አለችኝ ይችን ይዤ ወዴሀገር ብገባ ምን መስራት እችላለሁ በዚህ ብር ከዚህበላይ መቆዬትም አልችልም ምክር ከአንቺም ከተመልካቾችሽም ምን ትመክሩኝ አላችሁ እህቶች
የእኔእህት በአላህላይ ፅናትካለሽ እንኳንእንድህእሟልተሽ በትንሹ መብቃቃት ትችያለሽ ምክር ከሰውአትጠብቂ ሱጁዱላይ ሆነሽ ለአላህ አማክሪው ሁሉንም አዋቂነውእና
እረ እህቴ ቲኒሽ ስሪ 150ሽ በኢትዮ በኪስ የሚያዝ ገንዘብነዉ
እውነትሽነውበርቺናስሪበትጥሩሀሳብነውየሰጠችሽ❤
ትንሽስሪ የኔህት እኔ እራሱ 5000 መቶ ሽ አለኝ ግን እፈራለሁ ኖሮ በጣም ተወዳል እና ትንሽልስራብየ ቁጭብያለሁ 7አመቴነዉ እኔም
Waleykumuselam werahmetulah weberekatu yaleshin lesew atnageri lefetarishingeriw shitbytshin asertrshi higi
እንግዳውስ ኢትዩ ኑሮ ተወደደ እያላችሁ እድሜያችሁን ጨርሱ መዳም ኩሽና አሏህ በርካሹ ጊዜ ሲያጠቃቅመን ነበር በተወደደም ጊዜ አይጥለንም በአሏህ ተመክተን ነው መኖር ያለብን ሁሌ ስለ ኑሮ ውድነት ስናወራ ሽሃዳችንም እሱ እዳይሆን ለአኼራችንም እንሰብ
ሳህ ወላህ የእኔውድ እህት በአላህፍቃድእንጅ በእኛ ሀሳብኑረን አናውቅም አላህ በረካያለው የሀላልርዚቅ ይወፍቀን
ባ ለ ኩ መ ቷ ተ መ ቸ ሽ ኝ
አሜንን
ትክክል
ትክክል ኢማነችንን እነ ሸሀደችን አንርሰ
እኔ ምለው ወደ ስደት ሳንመጣ እንዴት እየኖርን ነበር እስኪ አልሃምዱሊላህ እንበል አንስገብገብ አላህ ያቃል ያጀሚእ አቅላቹሁን ሰፋ አድርጉት
ሰ ው እ ን ደ አ ቅ ሞ እ ን ጂ እ ን ደ ጉ ሬ ቤ ቱ ው አ ይ ኖ ረ ም
ዝም አትያቸው ቀባጣሪ ሁላ
ትክክል ብለሻል ሰው መንገብገብ አበዛ እረዛቁንም ረሳ ዝም ብሎ ተስፈበገብ ኑሮው እኮ በአስር እጥፍ ከድሮው ይለያል ደልቷቸው ነው የሚኖሩ ግን አላህ ማመስገን ቀረ
እንዳቅም መኖር ነው ውዴ እሱደሁ ምንም አይሞላም ከኛ በላይ ያለውን እያየን የውድድር ዘመን ሆኖብን ነውጅ
❤❤❤ውነሺን ነው ልቦና ይስጠን
ወላሂ ትክክል ❤❤❤
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ እሕት ሳህ ልክ ነሽ ቤት ብቻውን ምንም አይሰራም የቤት እቃ ወሳኝ ነው ለስራም የሚሆን ገንዘብ አስፈላጊ ነው ውዴ
እንኳን ደህና መጣሽ እህትልክነሽ ከሌለህ የለህም ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን
መቸ ነው በቂ የሚኖረን ያአላህ ከይር ሻልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል ዋነው መስሪያ ብር ነው
ትክክል አህት
ትክክል ነሽ መይሙ ግን ምንም ያክል ህይዎት ቢከብደኝ በድኔ አልደራደርም እንኳን ብዙ ስራ መስራት እየቻልኩ ዋናው ጤና ነው እስኪ የድሪሽ አሰራሩን በደንብ አሳይን በደብ ሰምተሻል ስለምወድ ነው
ትክክክክል ብር
እኔም ልገባ እያሰብኩ ኢንሻ አሏህ እስከመቸ የሰው ቤት
ጎበዝእህቴአመሰግናለሁ
🎉። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረትይ፡አላህ፡ያለልን፡በረካ፡ያድርግልን፡እስከመቼ፡መዳም፡ቤት፡ልገርሽ፡ስግደት፡መቼም፡አይሞላም፡
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢
❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሙናየ አስተያየቴ አች ያልሽዉ እዳለሁኖ ግን ከድጋ ስላያያሽዉ ትንሽ ልበልሽ መጀመሪም ስንፈጠር ምንምያልነበርነን ካልነበረን ወደመኖር ያመጣልልን ፈጣሪ በደብ ካወቅነዉናከገባን በቃል በንባብብቻሳይሆን በተግባር ባለን ደስተኛሁነን አመስጋኝሁነን እሱ በፈቀደልንብቻተቀሳቅሰን ሰበብአድርሰን ከከለከለዉተከልክለን እንኖራለን ይህ የኢማናችንጉድለትነዉ በድናችን አላህ አይፈትነን በተለይ ተማርንአወቅንካልንበሀላ እና እሷ በሀራም ስራተሰማርታ አደለምኑሮልታሸንፍ ቤቷን የሚሸጥ በለአ ቢመጣባትስ?እና የሀ አስተሳሰብ ቢስተካከልእላለሁ ሙናየ እኔ በአረብሀገር20ሰርቻለሁ ግን ቦታም ቤትም ብርም ወርቅም የለኝ እደስበብሁኘ መኖርላለብኝ ቤተሰቦቸ ኑሪለሁ ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ልገባ ወስኛለሁ እምኖረዉም አላህ ደፈቀደልኝእደሁ አምናለሁ እና ብዙ ለዱኒያ ባንጨነቅ ዛሬን መኖርከቻልን ለነገ አርቀን ባንጨነቅ ድገት ብንጠራ ለወራሽትተነዉለምንሀደዉ ባይነኝ
አህለን እህቴ🌹 እኔም ያሳዘነኝ እያወቀች እንዳላወቀች ሁና ያን ስራ ብላ ስትሰራ አይቸ አላስችል ብሎኝ ጠየኳት ምን ላድርግ አማራጭ አጠው ስትለኝ ቤትሽን ሽጠሽ ወረት አድርገሽ ብትሰሪ ይሻልሽ ነበር አልኳት እሷም ቤቱን መሸጤ አይቀርም ይሄን ስራ ጀመርኩት እንጅ አጥጋቢ አደለም ስራ የለውም ስትለኝ በጣም ነው ያዘንኩት አሁንም ቢሆን ስራውን ለማቆም የተገደደችው ክልክል ነው የተፈቀደ ስራ አደለም ብላ ሳይሆን አላዋጣት ስላለ ብቻ ነውአንችም አብሽሪ እህቴ ሁላችችንም ለቤተሰብ ነው የምንደግፈው አንች ብቻ አደለሽም አልሀምዱሊላህ ቤተሰብ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እና አላህ የማታ የእረፍት እንጀራ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይወፍቅሽ
@meymunatube አሚንንንንንሙናየ ያች ሀሳብገብቶኛል በፊትም ግን እሷ በምነቷ ትክክለኛ ኢማን ጥንካሬ እምነት እደለለነዉ የተረዳሁት አላህ ያስተካክላት ቁረአን ማበብ ማስነበብ ብቻ ትርጉም የለዉም ዋናዉ ባወቁት መጽናት ነዉ አላህ ኢክላስ ኢስቲቃማ ይስጠን ወላሂ ሰሀቦችንና ነብያችንን ካሰብን እኛ ደሀ አደለንም ድህነት ፈተና ደሆነሁሉ ሀብትም ፈተናነዉ በምንማረዉ በተግባር በድናችን ጠካራ ሁነን ፈተናዉን ለማለፍ አላህ ያግዘን ይወፍቀን እላለሁ አችም ያች ያስተማረችንናት ታቃለይ ብለሽ ችላ ዳትይ በደብ ደጋግመሽ ዳእዋ አርጊላት አላህ ያስተካክላት እኛንም አላህ ይጠብቀን ሀቂቃ አዉቆ እደማጥፋት ከባድ ወጀልየለም ያላወቀዉ ኡዝርአለዉ ያወቀዉንግን ምን ኡዝር ይሰጣል
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ማር አለህ ያግዝሽ አይዞሽ ወደ አገርሽ ግቢ ሞልቶ አይሞላም
@FiliAlem አሚንንን ኡክቲ ኢንሽአላህ ርዝቃችንን ባገራችን ያርግልን ከቤተሰብ እርቀን ሞልቶ ላይሞላ ከስቱ ደተለያየን ቀረን ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላህ አይመልስሽ
እርግማኑን ምን አመጠው እኔ በግድ እይኝ አላልኩሽ😏
ምንም ነገር ይሁን ቅድሚያ ቤት መክሰርም አለና ቤት ሰሩ መንቀሻቀሻያዙ
ትክክል ብለሻል ከተማ ውስጥ ከሆነ ቤት ቢሰራም አይከፋ ብዙ ክፍሎች ሰርቶ መከራዬት በኪራዬ ሥራ መስራት በዛ ያለም ብር ካስፈለገ ብድር ወስዶ ዬኪራዬ ጋር አብሮ በዬወሩ መክፈል ::ወደ ገጠር ከሆነ ግን ቤት ጭራሽ ባይሰራ ባይ ነኝ መስሪያውን ብር ይዞ ከተማ ላይ ዬንግድ ቤት ተከራይቶ መስራት ቀስ በቀስ ከተማም ሆነ ገጠር ቤቱ ይሰራል
እምነታችን ወዴትሄዴ እኛእኮ ሙስሊሞችነን❤
አመስጋኝስነሆንይጨመርልናል
ደምሩኘ ውዴ 🎉
❤❤❤❤🎉
ጎበዝ አይዞሽበርች❤❤❤
አላህያፅናናሽ ከባድነው ለምንእራስሽ አትይዥምነበር መጀመሪያስትካጅ እናማ ሂጅናህያትእናትሽን
የዶሮ ክፉን አላነሳሺዉም እሳ እሲቀጥል አሏህ እንጂ የሚያሳካዉ እኛ አይዴለንም እንሽአሏህ አሏህ ያሳካዉ ሁሉነም ነገር🎉❤
😀😀 ክንፉን አላነሰውም መረቁን እንዲያጣፍጥልኝ በኃላ አልጨምረውም አጥቱን ስለምጥለው ነው
@meymunatube እሺ😍
@mትስለም የዲሽ የ ሸቃሊት ከመዳም ኩሽና እኔም ሸቃሊት ነኝ ከመዳም ኩሽናeymunatube
በህግ አምላክ አይባልም
እስኪ ልስማዉ
እኔ 2005 ሰዉዲ መጠዉ 2011ወደገር ገበዉ 6 አመት ቦሀለ 2017 ተመልሼ መጠዉ 2 ወር ሆነኝ ከኔ ቡዙ ትመሩ ነበር በሚዲየ መዉጠት አልተመቼኝም በዉስጥ እንዴት ለግኝሽ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኑሮ አይወራም እኔም 7 አመት ሠርቸ ሀገር ገባሁ ግን ቤተሠብ ጋ150 ሸ ብር ብቻ አገኘሁ አማራጭ ሳጣ መልሸ ተሠደዴኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ቅመሙ ምንድነው የተጠቀምሸው
ምግቡ ምንድነው ስሙ
🥰🥰🥰መ ቸ ም አ ይ ሞ ላ
እኔ ህገወጥ 300 ካሬ አለኝ ዝብሎ 30 ቆርቆሮ ተሰርቶበታሀል ከመጣሀው 4 አመት ሞላይ አሁን አካሁንቴ 400 000 አለኝ ያውም ቤተሰብ በሁለት ወር እየላኩ ቤት ሰራሁላቸው አሁን አንድ አመት ሰርቼ ሀገር ለመግባሀት ወስኛሀለው አመቱም ላልጨርሰው እችላሀለው ወጪ አላውጣም ኩትራት ነኝ 1400 ክፍያዬ
ዬት ነሽ ውዴ እስት ቁጥርሽን ተበበርኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ከባድ ነዉ የምር
እኔ እራሱ እናቴ ነይ ቤትሽ አልቋል እያለች ስትደጋግምብኝ አንድ ቀን የስራ ብር ሳልይዝ ነይ ስላልሽኝ ብመጣ ፍቅራችን 8 ቀን ነዉ አልኳት😅
እኮ👍
ሀ
M58
እሽ ብር ያዝን ቤትአልተሠራም እንከራያለን ተባለ ያሠብሽው ሥራ ባይሣካሥ ኪሣራምኮ አለው ቤታችሁን ሥሩ ከዛ ብር ያዙ ግን ተከራይቸ ተምኖር ሥራባይኖረኝ ይሻላል ሥራምባላገኝ የሰውቤትኪራይ አልጠየቅ ቤትአትሥሩ ለምትሉ አልሠማችሁም በቀንእየጨመረነው
ሹርባነዉእንዴ
ገረዱ
ማሻ አላህ ያምራል ትንሽ ኦርደር አዲርጊልኝ ጂዳ ነኝ😂
የኔዋ ሆዳም😀😘
@meymunatube ቀላል
እስኪ ደምሩኝ እህቶች
እናእስከመቸ እሙ በሰውቤት እኔለረመዲን ልገባአብቤ ግራገበይ አስራአምስት አመትሰራሁግን ምንም የለይ በዛላይ እናቴ በጣም ናፈቀችኝ በጣም ልተኛአልቻልሁ አባቴን ሳላየው ሞተብይ በካንሰርነውአሉይ እሔው የእግር ሳትሆኖብኛን ድህነት አፈርይብላ ቤትሰርቸ ነበር ካደኝ ሻጩ ከዛእንደገና ሀብየ ብጀምርም በእባቴሞት ተስፋቆርጨነበር እሽምን ላርግ😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አገር ግቢ እህት ስደት እደሁ አይሞላም እኔም አስቤለሁ ኢንሻአላህ
Abshri ehta hulum alahe yalew new mihonew hiji enateshen asekdemsh eyate dunya mecham atemolame
@@ምረትአለም ሀገርሽ ግቢ 15 አመት ቀላል አይደለም ለዱንያ መፅዋትነት ከፈልሽው ከአሁን ቡሀላ በዚህ ሁሉ አመት ያልተጠቀምሽውን አሏህ ለአንች ያለው አለ ወላህ ከባድ ነው 15 ት አመት ስደት ላይ አሏህ መልካሙን ይግጠምሺ ሀቢበቲ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ አላውቅም እህቴ ምድር ለኔ አልተፈቀደችም ግን አንድምቀን እራሴንላጥፋ ብየ አላሰብሁም ገናአስራስምንት አመትአልሞላኝም ስሰደድ የናቴንችግር አልነቀልሁ እኔአልተለወጥሁ ዘመዶቸን በሞት ከማጣትውጭ የምይዘውሁሉ መበተን ቤትሰርቸ ሚስቱ አልሸጥሁምብላ ስትከሰኝ ፍርድቤት ፈረደላት እኔም አባቴንኳ ሳላድን የሰራሁትቤት ግራገበይ አሁን ድካም ሳይሆን እናቴ ማታእየመጣች ልተኛ አልቻልሁም በቃ ስደት መጨረሻው እብደት ይሆን እያልሁ ምንይዥ እላለሁ ምንምየለይም ሁሉም ነገር ጨምሯን ሰውኳን ከጎኔቢኖርእላለሁ
@@ምረትአለም አይዞሽ እህቴ ብዙዎቻችን እነዳንችው ነን እግዚአብሔር ካልሞላልን በቀር እኛማ ባሰብነው ይሆናል ይሳካል በለን ነበር እኔም ብዙ አመት ሆነኝ ግን ቤተሰብ ለማዬት ሶስት ጊዜ ሄጃለሁ ግን የፈለገ አመት ቢሰራ አይሞላም ጭራሽ አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ ዝም ብለሽ ሀገር ሽ ጊቢ ለጅሽ የምትሆን ያዢና
❤❤❤❤
❤❤🎉
አሠላሙአለይኩም ሙናዬ እዴትነሽ
እስኪ እርጅኝ በሀሣብ 7 አመት ሆነኝ አረብሀገር ከመጣሁ ቤትሰራሁ ሽንትቤት ብቻ ሲቀረኝ የቤት እቃ አሟልቻለሁ አሁን150 ሺ ብር አለችኝ ይችን ይዤ ወዴሀገር ብገባ ምን መስራት እችላለሁ በዚህ ብር ከዚህበላይ መቆዬትም አልችልም ምክር ከአንቺም ከተመልካቾችሽም ምን ትመክሩኝ አላችሁ እህቶች
የእኔእህት በአላህላይ ፅናትካለሽ እንኳንእንድህእሟልተሽ በትንሹ መብቃቃት ትችያለሽ ምክር ከሰውአትጠብቂ ሱጁዱላይ ሆነሽ ለአላህ አማክሪው ሁሉንም አዋቂነውእና
እረ እህቴ ቲኒሽ ስሪ 150ሽ በኢትዮ በኪስ የሚያዝ ገንዘብነዉ
እውነትሽነውበርቺናስሪበትጥሩሀሳብነውየሰጠችሽ❤
ትንሽስሪ የኔህት እኔ እራሱ 5000 መቶ ሽ አለኝ ግን እፈራለሁ ኖሮ በጣም ተወዳል እና ትንሽልስራብየ ቁጭብያለሁ 7አመቴነዉ እኔም
Waleykumuselam werahmetulah weberekatu yaleshin lesew atnageri lefetarishingeriw shitbytshin asertrshi higi
እንግዳውስ ኢትዩ ኑሮ ተወደደ እያላችሁ እድሜያችሁን ጨርሱ መዳም ኩሽና
አሏህ በርካሹ ጊዜ ሲያጠቃቅመን ነበር በተወደደም ጊዜ አይጥለንም በአሏህ ተመክተን ነው መኖር ያለብን ሁሌ ስለ ኑሮ ውድነት ስናወራ ሽሃዳችንም እሱ እዳይሆን ለአኼራችንም እንሰብ
ሳህ ወላህ የእኔውድ እህት በአላህፍቃድእንጅ በእኛ ሀሳብኑረን አናውቅም አላህ በረካያለው የሀላልርዚቅ ይወፍቀን
ባ ለ ኩ መ ቷ ተ መ ቸ ሽ ኝ
አሜንን
ትክክል
ትክክል ኢማነችንን እነ ሸሀደችን አንርሰ
እኔ ምለው ወደ ስደት ሳንመጣ እንዴት እየኖርን ነበር እስኪ አልሃምዱሊላህ እንበል አንስገብገብ አላህ ያቃል ያጀሚእ አቅላቹሁን ሰፋ አድርጉት
ሰ ው እ ን ደ አ ቅ ሞ እ ን ጂ እ ን ደ ጉ ሬ ቤ ቱ ው አ ይ ኖ ረ ም
ዝም አትያቸው ቀባጣሪ ሁላ
ትክክል ብለሻል ሰው መንገብገብ አበዛ እረዛቁንም ረሳ ዝም ብሎ ተስፈበገብ ኑሮው እኮ በአስር እጥፍ ከድሮው ይለያል ደልቷቸው ነው የሚኖሩ ግን አላህ ማመስገን ቀረ
እንዳቅም መኖር ነው ውዴ እሱደሁ ምንም አይሞላም ከኛ በላይ ያለውን እያየን የውድድር ዘመን ሆኖብን ነውጅ
❤❤❤ውነሺን ነው ልቦና ይስጠን
ወላሂ ትክክል ❤❤❤
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ እሕት ሳህ ልክ ነሽ ቤት ብቻውን ምንም አይሰራም የቤት እቃ ወሳኝ ነው ለስራም የሚሆን ገንዘብ አስፈላጊ ነው ውዴ
እንኳን ደህና መጣሽ እህት
ልክነሽ ከሌለህ የለህም ነው ለሁላችንም
ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን
መቸ ነው በቂ የሚኖረን ያአላህ ከይር ሻልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል ዋነው መስሪያ ብር ነው
ትክክል አህት
ትክክል ነሽ መይሙ ግን ምንም ያክል ህይዎት ቢከብደኝ በድኔ አልደራደርም እንኳን ብዙ ስራ መስራት እየቻልኩ ዋናው ጤና ነው እስኪ የድሪሽ አሰራሩን በደንብ አሳይን በደብ ሰምተሻል ስለምወድ ነው
ትክክክክል ብር
እኔም ልገባ እያሰብኩ ኢንሻ አሏህ እስከመቸ የሰው ቤት
ጎበዝእህቴአመሰግናለሁ
🎉። 🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
ኧረትይ፡አላህ፡ያለልን፡በረካ፡ያድርግልን፡እስከመቼ፡መዳም፡ቤት፡ልገርሽ፡ስግደት፡መቼም፡አይሞላም፡
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢
❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሙናየ አስተያየቴ አች ያልሽዉ እዳለሁኖ ግን ከድጋ ስላያያሽዉ ትንሽ ልበልሽ መጀመሪም ስንፈጠር ምንምያልነበርነን ካልነበረን ወደመኖር ያመጣልልን ፈጣሪ በደብ ካወቅነዉናከገባን በቃል በንባብብቻሳይሆን በተግባር ባለን ደስተኛሁነን አመስጋኝሁነን እሱ በፈቀደልንብቻተቀሳቅሰን ሰበብአድርሰን ከከለከለዉተከልክለን እንኖራለን ይህ የኢማናችንጉድለትነዉ በድናችን አላህ አይፈትነን በተለይ ተማርንአወቅንካልንበሀላ እና እሷ በሀራም ስራተሰማርታ አደለምኑሮልታሸንፍ ቤቷን የሚሸጥ በለአ ቢመጣባትስ?እና የሀ አስተሳሰብ ቢስተካከልእላለሁ ሙናየ እኔ በአረብሀገር20ሰርቻለሁ ግን ቦታም ቤትም ብርም ወርቅም የለኝ እደስበብሁኘ መኖርላለብኝ ቤተሰቦቸ ኑሪለሁ ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ልገባ ወስኛለሁ እምኖረዉም አላህ ደፈቀደልኝእደሁ አምናለሁ እና ብዙ ለዱኒያ ባንጨነቅ ዛሬን መኖርከቻልን ለነገ አርቀን ባንጨነቅ ድገት ብንጠራ ለወራሽትተነዉለምንሀደዉ ባይነኝ
አህለን እህቴ🌹
እኔም ያሳዘነኝ እያወቀች እንዳላወቀች ሁና ያን ስራ ብላ ስትሰራ አይቸ አላስችል ብሎኝ ጠየኳት ምን ላድርግ አማራጭ አጠው ስትለኝ ቤትሽን ሽጠሽ ወረት አድርገሽ ብትሰሪ ይሻልሽ ነበር አልኳት እሷም ቤቱን መሸጤ አይቀርም ይሄን ስራ ጀመርኩት እንጅ አጥጋቢ አደለም ስራ የለውም ስትለኝ በጣም ነው ያዘንኩት አሁንም ቢሆን ስራውን ለማቆም የተገደደችው ክልክል ነው የተፈቀደ ስራ አደለም ብላ ሳይሆን አላዋጣት ስላለ ብቻ ነው
አንችም አብሽሪ እህቴ ሁላችችንም ለቤተሰብ ነው የምንደግፈው አንች ብቻ አደለሽም አልሀምዱሊላህ ቤተሰብ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እና አላህ የማታ የእረፍት እንጀራ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይወፍቅሽ
@meymunatube አሚንንንንንሙናየ ያች ሀሳብገብቶኛል በፊትም ግን እሷ በምነቷ ትክክለኛ ኢማን ጥንካሬ እምነት እደለለነዉ የተረዳሁት አላህ ያስተካክላት ቁረአን ማበብ ማስነበብ ብቻ ትርጉም የለዉም ዋናዉ ባወቁት መጽናት ነዉ አላህ ኢክላስ ኢስቲቃማ ይስጠን ወላሂ ሰሀቦችንና ነብያችንን ካሰብን እኛ ደሀ አደለንም ድህነት ፈተና ደሆነሁሉ ሀብትም ፈተናነዉ በምንማረዉ በተግባር በድናችን ጠካራ ሁነን ፈተናዉን ለማለፍ አላህ ያግዘን ይወፍቀን እላለሁ አችም ያች ያስተማረችንናት ታቃለይ ብለሽ ችላ ዳትይ በደብ ደጋግመሽ ዳእዋ አርጊላት አላህ ያስተካክላት እኛንም አላህ ይጠብቀን ሀቂቃ አዉቆ እደማጥፋት ከባድ ወጀልየለም ያላወቀዉ ኡዝርአለዉ ያወቀዉንግን ምን ኡዝር ይሰጣል
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ማር አለህ ያግዝሽ አይዞሽ ወደ አገርሽ ግቢ ሞልቶ አይሞላም
@FiliAlem አሚንንን ኡክቲ ኢንሽአላህ ርዝቃችንን ባገራችን ያርግልን ከቤተሰብ እርቀን ሞልቶ ላይሞላ ከስቱ ደተለያየን ቀረን ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላህ አይመልስሽ
እርግማኑን ምን አመጠው እኔ በግድ እይኝ አላልኩሽ😏
ምንም ነገር ይሁን ቅድሚያ ቤት መክሰርም አለና ቤት ሰሩ መንቀሻቀሻያዙ
ትክክል ብለሻል ከተማ ውስጥ ከሆነ ቤት ቢሰራም አይከፋ ብዙ ክፍሎች ሰርቶ መከራዬት በኪራዬ ሥራ መስራት በዛ ያለም ብር ካስፈለገ ብድር ወስዶ ዬኪራዬ ጋር አብሮ በዬወሩ መክፈል ::
ወደ ገጠር ከሆነ ግን ቤት ጭራሽ ባይሰራ ባይ ነኝ መስሪያውን ብር ይዞ ከተማ ላይ ዬንግድ ቤት ተከራይቶ መስራት ቀስ በቀስ ከተማም ሆነ ገጠር ቤቱ ይሰራል
እምነታችን ወዴትሄዴ እኛእኮ ሙስሊሞችነን❤
አመስጋኝስነሆንይጨመርልናል
ደምሩኘ ውዴ 🎉
❤❤❤❤🎉
ጎበዝ
አይዞሽበርች❤❤❤
አላህያፅናናሽ ከባድነው ለምንእራስሽ አትይዥምነበር መጀመሪያስትካጅ እናማ ሂጅናህያትእናትሽን
የዶሮ ክፉን አላነሳሺዉም እሳ እ
ሲቀጥል አሏህ እንጂ የሚያሳካዉ እኛ አይዴለንም እንሽአሏህ አሏህ ያሳካዉ ሁሉነም ነገር🎉❤
😀😀 ክንፉን አላነሰውም መረቁን እንዲያጣፍጥልኝ በኃላ አልጨምረውም አጥቱን ስለምጥለው ነው
@meymunatube እሺ😍
@mትስለም የዲሽ የ ሸቃሊት ከመዳም ኩሽና እኔም ሸቃሊት ነኝ ከመዳም ኩሽናeymunatube
በህግ አምላክ አይባልም
እስኪ ልስማዉ
እኔ 2005 ሰዉዲ መጠዉ 2011ወደገር ገበዉ 6 አመት ቦሀለ 2017 ተመልሼ መጠዉ 2 ወር ሆነኝ ከኔ ቡዙ ትመሩ ነበር በሚዲየ መዉጠት አልተመቼኝም በዉስጥ እንዴት ለግኝሽ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኑሮ አይወራም እኔም 7 አመት ሠርቸ ሀገር ገባሁ ግን ቤተሠብ ጋ150 ሸ ብር ብቻ አገኘሁ አማራጭ ሳጣ መልሸ ተሠደዴኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ቅመሙ ምንድነው የተጠቀምሸው
ምግቡ ምንድነው ስሙ
🥰🥰🥰መ ቸ ም አ ይ ሞ ላ
እኔ ህገወጥ 300 ካሬ አለኝ ዝብሎ 30 ቆርቆሮ ተሰርቶበታሀል ከመጣሀው 4 አመት ሞላይ አሁን አካሁንቴ 400 000 አለኝ ያውም ቤተሰብ በሁለት ወር እየላኩ ቤት ሰራሁላቸው አሁን አንድ አመት ሰርቼ ሀገር ለመግባሀት ወስኛሀለው አመቱም ላልጨርሰው እችላሀለው ወጪ አላውጣም ኩትራት ነኝ 1400 ክፍያዬ
ዬት ነሽ ውዴ እስት ቁጥርሽን ተበበርኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ከባድ ነዉ የምር
እኔ እራሱ እናቴ ነይ ቤትሽ አልቋል እያለች ስትደጋግምብኝ አንድ ቀን የስራ ብር ሳልይዝ ነይ ስላልሽኝ ብመጣ ፍቅራችን 8 ቀን ነዉ አልኳት😅
እኮ👍
ሀ
M58
እሽ ብር ያዝን ቤትአልተሠራም እንከራያለን ተባለ ያሠብሽው ሥራ ባይሣካሥ ኪሣራምኮ አለው ቤታችሁን ሥሩ ከዛ ብር ያዙ ግን ተከራይቸ ተምኖር ሥራባይኖረኝ ይሻላል ሥራምባላገኝ የሰውቤትኪራይ አልጠየቅ ቤትአትሥሩ ለምትሉ አልሠማችሁም በቀንእየጨመረነው
ሹርባነዉእንዴ
ገረዱ
ማሻ አላህ ያምራል ትንሽ ኦርደር አዲርጊልኝ ጂዳ ነኝ😂
የኔዋ ሆዳም😀😘
@meymunatube ቀላል
እስኪ ደምሩኝ እህቶች
እናእስከመቸ እሙ በሰውቤት እኔለረመዲን ልገባአብቤ ግራገበይ አስራአምስት አመትሰራሁግን ምንም የለይ በዛላይ እናቴ በጣም ናፈቀችኝ በጣም ልተኛአልቻልሁ አባቴን ሳላየው ሞተብይ በካንሰርነውአሉይ እሔው የእግር ሳትሆኖብኛን ድህነት አፈርይብላ ቤትሰርቸ ነበር ካደኝ ሻጩ ከዛእንደገና ሀብየ ብጀምርም በእባቴሞት ተስፋቆርጨነበር እሽምን ላርግ😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አገር ግቢ እህት ስደት እደሁ አይሞላም እኔም አስቤለሁ ኢንሻአላህ
Abshri ehta hulum alahe yalew new mihonew hiji enateshen asekdemsh eyate dunya mecham atemolame
@@ምረትአለም ሀገርሽ ግቢ 15 አመት ቀላል አይደለም ለዱንያ መፅዋትነት ከፈልሽው ከአሁን ቡሀላ በዚህ ሁሉ አመት ያልተጠቀምሽውን አሏህ ለአንች ያለው አለ ወላህ ከባድ ነው 15 ት አመት ስደት ላይ አሏህ መልካሙን ይግጠምሺ ሀቢበቲ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
አላውቅም እህቴ ምድር ለኔ አልተፈቀደችም ግን አንድምቀን እራሴንላጥፋ ብየ አላሰብሁም ገናአስራስምንት አመትአልሞላኝም ስሰደድ የናቴንችግር አልነቀልሁ እኔአልተለወጥሁ ዘመዶቸን በሞት ከማጣትውጭ የምይዘውሁሉ መበተን ቤትሰርቸ ሚስቱ አልሸጥሁምብላ ስትከሰኝ ፍርድቤት ፈረደላት እኔም አባቴንኳ ሳላድን የሰራሁትቤት ግራገበይ አሁን ድካም ሳይሆን እናቴ ማታእየመጣች ልተኛ አልቻልሁም በቃ ስደት መጨረሻው እብደት ይሆን እያልሁ ምንይዥ እላለሁ ምንምየለይም ሁሉም ነገር ጨምሯን ሰውኳን ከጎኔቢኖርእላለሁ