ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ //ዲያቆን ደሳለኝ ክብረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @iui44i22
    @iui44i22 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እሌኒነኝሀገርየኔውድድድድ

    *_ገብረ መንፈስ ቅዱስ አበነ_*🌿
    ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ
    ምዑዘ ምግባር/፪/
    ከማህጸን /ለልዩ ክብር/፪/
    የመረጠሕ እግዚአብሔር
    /አዝ/
    ጽናትሕን/ ወዶልሃልና/፪/
    የዓለሙ መድሕን
    አስገዛልሕ/አንበሳና ነብሩን/፪/
    ታላቅ ነህ ቅዱስ አባታችን
    /አዝ/
    የሰው ፍጡር/መሬታዊአካል/፪/
    ቢሆንም ፍጥረቱ
    የመላእክት / ይመስላል ህይወቱ/፪/
    ልዩ ነው ታላቅ ነው ፅናቱ
    /አዝ/
    ቅዱስ አባት /ክህደትን የሚያርቅ/፪/
    ሐዲስ ሐዋርያ
    የተገኘ ከእስክንድርያ/፪/
    አባት ሆናት ለኢትዮጵያ
    /አዝ/
    የሰው ፍጡር /መሬታዊ አካል/፪/
    ቢሆንም ፍጥረቱ
    የመላእክት/ይመስላል ህይወቱ/፪/
    ልዩ ነው ታላቅ ነው ጽናት