ወዳጄ ሆይ እነሆ ውብ ነሽ፤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 6

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ሰ4ዸ

    #ወዳጄ ሆይ
    ወዳጄ ሆይ እነሆ ውብ ነሽ
    የታተመች ፈሳሽ እነከን የሌለሽ
    የተዘጋች መቅደስ ንፅሂት አዳራሽ
    +
    ህዝቅኤል ያየሽ የምስያቋ በር
    ማንም ያልገባባት ከአምላክ በስተቀር
    የልኡል ማደሪያ አማናዊት መቅደስ
    ስለንፅህናሽ ምስጋናን እናድርስ ።
    +
    ሁለቱንም የሆንሽ እናትና ድንግል
    ማህደረ መለኮት ወላዲተ ቃል
    ያለ ዘርአ ብኢሲ በህቱምድንግልና
    አምላክን የወለድሽ ሀመልማለ ሲና ።
    +
    ምስራቀ ምስራቃት ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ
    ጨረቃን የምትመስይ ፀሀይን የወለድሽ
    የማለዳ ብርሃን ለአይኔ የምታሳሽ
    ፅዮን እናቴ ሆይ ከጎኔ አትሽሽ

  • @abegyawendesen6179
    @abegyawendesen6179 2 года назад

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 года назад

    እልል አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @netsanetbaymot2222
    @netsanetbaymot2222 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @surafeldejene-oj8yf
    @surafeldejene-oj8yf 10 месяцев назад

    ቅኝቱ ምንድነው ?