🔴የካንሰር፣ የአዕምሮ፣የነርቭ መድኃኒት በቀን 12 እወስድ ነበር።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • መነሻ ህዳር 21 መመለሻ ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም
    ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
    ስቡሀ ቁጥር 2 ሚዲያ በዚህ የጀመረ ሲሆን like,share,subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
    የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።ቭ

Комментарии • 5

  • @tsedallove
    @tsedallove Месяц назад

    የኔ እናት ጨርሶ ይማርዎት❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 27 дней назад

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አባት ሆይ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 9 дней назад

    ጨርሰ ይማርሸ የኔ እናት

  • @tsedallove
    @tsedallove Месяц назад

    እኛንም ለደጂክ አብቃን ሰማእቱ

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 19 дней назад

    Sematu abaty ledegh abkage