🔴ደብተሬን ስገልጽ ደም ይሆንብኛል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 13

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 24 дня назад +4

    ኡፍፍፍፍፍ
    እናትትትትትትት💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ለልጆቿ ራሷን አሣልፋ የምትሰጥ ኑሮዋም ሁሉ ለልጆቿ ሣትሰለች ሣትሠስት ሣታዳላ ህይወቷን ሙሉ የምትሠዋ እናት መተኪያ የሌላት ከልዑል የተቸረችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ለእናቶቻችን ሁሉ! እድሜና ጤናን ያድልልን ልዑል❤🙏❤

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 25 дней назад +5

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    የቤተሰቤን ችግር አንተ ታውቀዋለህና ፍታልኝ
    ለሀገራችን ሰላም ስጥልን አሜንን አሜንን አሜንን
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ሀፅያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ህይወት ነኝ

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 24 дня назад +2

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @tsedallove
    @tsedallove 25 дней назад +4

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን
    ግን መቸ ነው ጉዞ

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s 24 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልአነችን የሠማነ እኝነም ይሠማን አባቴ ጊዮረጊሠ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በሰደት ነው የለሁት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 24 дня назад +2

    የኔ እናት ትንሽ መቆየት ነበረባት ሰማእቱ ፈቀድልኝ እና ደጅህን ልርገጥ እባክህ ፈቃድህ ይድረሰኝ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 24 дня назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 24 дня назад +2

    ስለሁሉም መልካም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲 ላቺየደረሰ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስልን🤲🤲

  • @makerma3853
    @makerma3853 24 дня назад +1

    እግዚአብሔር ፈጺሙ ይመሓረኪ

  • @selam7219
    @selam7219 24 дня назад +1

    Wendmie yikrta ena teketay atbelen sewn sew ayiketelm Fetariwn new enji enam wd ye-Sibuha media teketatay eyalk gilesten🎉

  • @WonishetHagos
    @WonishetHagos 24 дня назад +1

    ባለፈው ታምው ነበር እኛጋ ሱመጡ

  • @WonishetHagos
    @WonishetHagos 24 дня назад

    ሰላም ገባችሁ

  • @BekiMenge
    @BekiMenge 24 дня назад

    Amilake kidus giworgis ymesigen Ledeju yabikan