[ከፋኖ የተሰማው! ] ገዱ አንዳርጋቸው ማንናቸው? ለጠቅላዩ ምላሽ ዘምነ ካሴ| TPLF | Gedu Andargachew | Fano |Abiy Ahmed

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 42

  • @AddisMekonnenYetneberk
    @AddisMekonnenYetneberk Месяц назад +8

    ወይም ሌላ ጃል ሊኖር ይችላል የምትለዋ ስንኝ ተመችታኛለች !

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Месяц назад +3

    ይቅር በሉኝ ባይኮ ትልቅ ልብ አለው ስለዚህ ይቅር ማለት ነው ያለብን እንጂ እንዲህ እንዲያ አይባልም፣ አረ ለመሆኑ የትኛው የትግራይ ወይም የኣሮሞ መሪ ነው የአማራን ህዝብ ይቅር አድርጉልኝ ብሎ የጠየቀ??? ስለዚህ መብት የለንም ይቅር ብለናል ነው የሚባለው ፣ ስለዚህ እኔ አቶ ገዱን ሳላደንቅ አላልፍም፣ በተለይ የአማራን ህዝብ ያሉበት ምክንያት አልገባችሁም ማለት ነው???

  • @gemoraw6705
    @gemoraw6705 Месяц назад +1

    ጥሩ እይታ ነው ዶክተር ሲሳይ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Месяц назад +1

    What ever people tells "Ato Gedu " is help full for Amahara community. he should be appreciated to join FANO. He will speed up and shorten the FANO movement. So Thanks God Ato Gedu join FANO.

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 Месяц назад +1

    ለስልጣንማ አለመቃወም ነው አበጀህ እሰየው የሚደርሰውን ግፍ እንዳላዩ ማየት!

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +5

    ሲሳይ ባህርዳር የብአዴን አሽከር የነበረ የአማራን ህዝብ አብሮ ያስጨፈጨፈ አድር ባይ የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ አህያ ነው። ዛሬ ለአማራ ተቆርቋሪ መስሎ ሲለፈልፍ ያስቀናል።

    • @harpe123
      @harpe123 Месяц назад

      ሰድብ ምን አመጣው?? ሀሳብን በሀሳብ መመጎትን ተማር

  • @bero431
    @bero431 Месяц назад

    Good job, Sisay. Keep it up!!!!!!!!

  • @meraBelachew-bg3vi
    @meraBelachew-bg3vi Месяц назад +1

    Yetigray werare hayel new beka

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija Месяц назад

    ዶ/ር ሲሳይ ገለፃው ስለ ስለ አገር መሪ ስወያዩ የመሪው ተፅኖ መፍጠር አቅም (good governcy) ስለ አገር እድገትና ልማት ውጤታማ አካሄድን በተመለከተ ነው ወይስ በብሔር ኮታ አደላደል ሚዛናዊነት የለም ነው የመሉት?

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 Месяц назад +2

    This man is hodam cadre.

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay Месяц назад +1

    Yekerta gn legziabhyre new

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +2

    ገዱ ብቻ ሳይሆን አሁን የሚለፈልፈው ዶፍተር ሲሳይ ከነ ገዱ ስር ተራ ካድሬ ሆኖ በጎንደር ህዝብ ላይ ለሰራው ግፍ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባዋል።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +3

    የኛ የኛ ቲቪ ግን ማፈሪያ ናችሁ። በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ ሲሳይ እኮ ተራ የብአዴን ካድሬ ሆኖ ጎንደር ወልቃይት ላይ በርካታ የወልቃይት አማሮችን ሲያስገድል የኖረ፤ ራያ ወደ ትግራይ ሲከለል ቆሞ ራያን ያስወሰደ ሰው ነው። ሲቪል ሰርቪስ ዲንጋይ ማምረቻ ገብቶ የፌክ ትምህርት ተምሮ ምሁር ለመምሰል የሚጋጋጥ ተራ ሰው እኮ ነው። መጀመሪያ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ። ይኸ አጭበርባሪ። የበግ ለምድ ለብሶ ይለፈሎፋል። የኛ ቲቪ መፈሪያ ናችሁ።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Месяц назад +3

    ገዱን ባልቀበለውም በአማራ ህዝብ የሰራውን
    ትግሬውን የትግሬ ወራሪ ያለው ስህተት የለበትም ትክክል ነው
    እውሩም ሰካላውም የታጠቀው ያልታጠቀው
    እዳነ ነው የወረረ ስራው ተግባር የታየነው ።
    ያባቱን ዮሓንስም እዲህ ነበር በአማራ ህዝብ በጎጃምና በቤተ አማራ ዘምቶ የነበረው።
    በተረፈ ይቅርታን ይሁን. ማቅ ለብሶ ድጋ ተተርሶ የሚጠይቅ. ይገባል. ካሳም ቢከፉል. ለአማራህዝብ ብቻ ናብቻነው
    ትግሬው ይሁን ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሰራው ወንጀል የለውም. ይልቅ የአማራን ህዝብ አሳልፉ በመስጠት ሰርቶል ነው እውነቱ ገሎል አስገድሎል ለወረራም አብቅቶል. የተወረረን ህዝብም ይባስ ብሎ ሲዘልፈው ነበር ደሴላይ ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay Месяц назад +1

    Esuma bdnbe awjobtal

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Месяц назад

    ምን እያልክ ነው፣ይቅርታ በምን ጉዳይ ነው?ያደራጁት መከላከያ ይፍረስ ስላሉ ነው።ትንሽ ወደ መሐከል ብትሆን ጥሩ ነው እንደ ምሁር

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +2

    አየ ዶፍተር ሲሳይ ለማያውቅህ ተቀደድ። አንተ እኮ ተራ የብአዴን ካድሬ ሆነህ ከራያ ተመልምለህ ህውሃት የአማራን ህዝብ በዘር ለይቶ ሲያጠቃ አብረህ በአሽከርየት ጥይት ስታቀብል የኖርክ አሳፋሪ ሰው ነህ። በመጀመሪያ አንተ በአማራ ህዝብ ላይ ለሰራሃው ወንጀል ይቅርታ ጠይቅ። ማፈሪያ።

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 Месяц назад

    there is no any difference between sissay and gedu ,they're the reverse of the same coin.

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Месяц назад +3

    ቀድሞ ነገር ትህነግ ተብዬ መቼ ይቅር በሉኝ ያቅና????

  • @ashenafimengistu7354
    @ashenafimengistu7354 Месяц назад

    ምን ነዉ ዶ/ር ስለ ወልቃይት ጉዳይ አቶ ገዱ ምን እንዳደረጉ ለምን በድፍረት አይናገሩም እዉነት እዉነትን የሚፈልጉ ከሆነ ዳሩ ግን እርሶዎም ብዙ ጊዜ ስቸገሩ አስተዉላለዉ ለምን የርሳቸዉን መንገድ አይቀላቀሉም !! ብልጽግና ባልሆንም እንደእርሶዎ ያሉትን ሰዎች የራሱ በድፍረት በምክር ቤት ተቀብሎ እየተቃወሙ አብሮ ለመስራት መወሰኑ ያስገርመኛል ፡፡ ስለዝህ ፋኖን ይቀላቀሉ ደግሞም የህዝብ መሰረት ካዎት ለምን ፓርቲ አደራጅተዉ እና ፈኖንም አሳምነዉ ለስልጣን በምርጫ ተወዳድረዉ ክልሉን ኤረከቡም (ወይስ እርሶም የአባቴዎን ቤቴመንግስት ይፈልጋሉ ?)

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    As I have been in N. America over 30 years, Ethiopian politics is laughable because of the 3 major tribes are begging USA aginst each other. That is Africa can't govern!

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Месяц назад +3

    ትህነግ የአማራን ሕዝብ ወረራ አድርሶበት ከ$ 28 ቢሊየን ዳላር በላይ ውድመትና ግድያዎችን ፈፅሞበት ገዱ ይቅርታ ሊጠይቀኝ ይገባል ማለቱ ተራ ውንብድናውን ያጋልጥበታል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +3

    ትግሬ ምሁር የለውም ሁሉም ተንኮለኛ ነው። የቀን ጅቦች ቢለው ይሻል ነበር

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Месяц назад +1

    ዩአሁን የማንን ሆድ ለማንቦጫቦጭ ነው ገዱ ማለት ህገመንግስቱ አልፋና ኦሜጋ ነው ያለ ነው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад +2

    ትግሬን ምን ብሎ በግል ይጠይቅ አማራን ስለሚያስተዳድረው ነው? ትግሬ እንግዲህ ተንጫጫ ዶር ሲሳይ እያብራራልህ ነው

    • @samera626
      @samera626 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @dawitfeshakidane2123
    @dawitfeshakidane2123 Месяц назад

    ሆዳም ነው ይሄ አይ ምክር አንተን ብሎ ተንታኝ

  • @ethioaddis5489
    @ethioaddis5489 Месяц назад

    ገዱ ከጅምሩ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ጭራሽ ጭራሽ በቂ ሰው ለመሆን የትምህርትና የቋንቋ ብቃትና ዝግጅት ያልነበረው ለመሆኑና እንገት ያስደፋን ሰው መሆኑ ብዙዎቻችንን ይስማማል
    መንግስቴ የተበለህ እቁብ ነህ

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Месяц назад

    ብላሽ ዶኩተር ዉሸት ብቻ የወሸት ማምረቻ ኦሆይ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    Mr Gedu is old fashioned, not fast, don't have enough knowledge of modern politics & technology! He made big mistake & should have been retired gracefully!!!

  • @AmanGere-pm5hs
    @AmanGere-pm5hs Месяц назад

    ባንተ ጭንቅላት ሁሉ አማርኛናፓለቲካ የሚችል አይመስልህም።ይህ ደግሞ የሙህር ደደብ፣አዘቅት፣ፍግ፣ትል ሁኖ ይሰማኛል። ለፍልልፍ ጀግኖች አይሰሙህም።መቀደድ ከዘር ነው።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +2

    የኛ የኛ ቲቪ ግን ማፈሪያ ናችሁ። በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ ሲሳይ እኮ ተራ የብአዴን ካድሬ ሆኖ ጎንደር ወልቃይት ላይ በርካታ የወልቃይት አማሮችን ሲያስገድል የኖረ፤ ራያ ወደ ትግራይ ሲከለል ቆሞ ራያን ያስወሰደ ሰው ነው። ሲቪል ሰርቪስ ዲንጋይ ማምረቻ ገብቶ የፌክ ትምህርት ተምሮ ምሁር ለመምሰል የሚጋጋጥ ተራ ሰው እኮ ነው። መጀመሪያ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ። ይኸ አጭበርባሪ። የበግ ለምድ ለብሶ ይለፈሎፋል። የኛ ቲቪ መፈሪያ ናችሁ።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Месяц назад +1

    የኛ የኛ ቲቪ ግን ማፈሪያ ናችሁ። በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ ሲሳይ እኮ ተራ የብአዴን ካድሬ ሆኖ ጎንደር ወልቃይት ላይ በርካታ የወልቃይት አማሮችን ሲያስገድል የኖረ፤ ራያ ወደ ትግራይ ሲከለል ቆሞ ራያን ያስወሰደ ሰው ነው። ሲቪል ሰርቪስ ዲንጋይ ማምረቻ ገብቶ የፌክ ትምህርት ተምሮ ምሁር ለመምሰል የሚጋጋጥ ተራ ሰው እኮ ነው። መጀመሪያ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ። ይኸ አጭበርባሪ። የበግ ለምድ ለብሶ ይለፈሎፋል። የኛ ቲቪ መፈሪያ ናችሁ።