Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW July 9, 2024 | ESFNA 2024 Atlanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 9, 2024 | ESFNA 2024 Atlanta Aster Aweke
    #Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
    Olympic
    Paris Olympic
    #Ethiopianews
    Gedu Andargachew
    anchor media
    Mesay mekonnen
    New Ethiopian Law Explanation
    Fano Amhara
    Dereje Habtewold
    Kimant
    Tigray Mezmur
    Tigrigna Music
    Oromo Music
    Oromo Mezmur
    oromo news

Комментарии • 63

  • @asmara3973
    @asmara3973 20 дней назад +12

    ሽኔ እንካን ከጀግናው ፋኖ ትምህርት ወስዳቹ አትግደላቸው ወደየ ክልላቸው ላካቸው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 20 дней назад +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 20 дней назад +11

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 20 дней назад +2

    ሞክሪኛ በላት ሶማሊያን እንካን ዛሬ ሙሉ ትጥቅ እያለን በጦር በጎራዴ ታንክ እንማርካለን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 дней назад +1

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 19 дней назад

    አማራ ንቃ በርታ

  • @missababa1635
    @missababa1635 20 дней назад +5

    መልክ ስጠኝጂ ሞያ ከጎረቤት😅

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 20 дней назад +7

    እስይይይይ ድል ለፋኖዎች

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t 20 дней назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 20 дней назад +4

    ኦሮሞ ለኦሮሞ የሚታኩወሰው ለስልጣን ብቻ ነው በተረፈ ሌላው ነገር ላይ አንድ ናቸው ሄኖክ እነኚህን ማቅረብክ ይገርማል

  • @asmara3973
    @asmara3973 20 дней назад +4

    😂😂😂አሁን በዚሥብስባ ይህ ምሥለኔ ብአዴን የለም አፍር ይብላ

  • @SolomonTeshome-ib8hj
    @SolomonTeshome-ib8hj 20 дней назад

    ተማረወች ናቸው

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 20 дней назад

    አይ መከላከያ በየቦታዉ ምርኮ ብቻ እምቢ ቢሉሰ

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 20 дней назад +1

    ግን መከላከያው በየሄደበት ቦታ መሳሪያ ማስረከብ ነው ስራው ? 😂😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 20 дней назад

    Abiy knows that he couldn't lead as PM anymore ‼️

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 20 дней назад +4

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h 20 дней назад +2

    ውጊያ ላይማ ሸኔ 0 እኮ ነች። ሴት ከደፈረ ህጻናት ከገደለ አነሰው እንዴ?

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 20 дней назад +1

    ፈሪው የሸኔ ጦር በየትኛው ወኔ ነው ቆሞ ቃለመጠይቅ የሚያቀርበው በጅምላ ከመፍጀት እና ምስኪኖችን ከማገት ሌላ ፣😅

  • @mimia7202
    @mimia7202 20 дней назад +1

    አብይ አህመድ ብርሀኑ ጁላ መከላከያን አዋርዷቸው ዘንድሮ 😡😡😡

  • @takelesesabe4801
    @takelesesabe4801 20 дней назад

    As a news outlet, you aren't expected to explain the history. Focus on the updates only

  • @user-qy5rw9lg9t
    @user-qy5rw9lg9t 20 дней назад +3

    ሚሊዮን አስበልተው ምንም እንዳለደረጉ ቡዳ ህወህትና ቆሻሻው አቢይ አንድ ቀን እሪሳችሁን እንጎትታችዋለን

  • @enanu7590
    @enanu7590 20 дней назад

    አይ መከላከያ እንደዚህ ዘመን የተዋረዳችሁበት ጊዜ የለም አፈር ብሉ ከዚህ ሁሉ አንዋጋም ብላችሁ ወደቤተሰብ ብትሔዱ ይሻላችሁ ነበር

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 20 дней назад

    አብይ አህመድ ሰራዊቱን አስፈጀው

  • @user-tc4kh4dx1o
    @user-tc4kh4dx1o 20 дней назад

    Ante wshetam woshela

  • @scorpionprince3927
    @scorpionprince3927 20 дней назад

    Demand Somali region of Ethiopia as a Independent Republic from colonialist imperialist Ethiopia.

  • @user-vj7tn7ob1w
    @user-vj7tn7ob1w 20 дней назад +1

    አይ ጠያቂና ተጠያቂ አማርኛ 😂😂😂😂 በግሩ ሄደ እነዚህ አራጆች ይለቁኛል ብለህ ነዉ የምትቀባጥር

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 дней назад

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 20 дней назад +1

    የመስኖ እና ቆላ ልማት ሚንስትሩ ስለ ፕሪቶሪያ ስምምነት ምን አገባው?😁😁

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 дней назад +1

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h 20 дней назад +2

    አብይ በውሸት በየአቅጣጫው ወጣት እያስጨረሰ ነው ወይኔ 😢😢😢😢😢😢 ሞት ለአብይ

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 20 дней назад

    Henok…….🫣😏 mikeHamer meto gize Mekele,,,,AddisAbaba simelales esa…????
    .
    .
    .

  • @asmara3973
    @asmara3973 20 дней назад +2

    😂😂😂የአብይ መከላከያ ተብየው ውሽታም ነው😂😂

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 20 дней назад +3

    ይሄ ፕሪቶሪያ የሚባለው ምንነቱ የማይታወቅ ማጭበርበሪያ ቆሻሻ የፓለቲካ ሴራ ነው

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 20 дней назад

      ያው እኮ ወልቃይት ራያን እንዴት እንደሚወስዱ ነው የሚማከሩት በለንብረቱን አማራ አግለው ለማኛውም ፋኖ ሴራቸውን የሚከሸፍበት ጊዜው ሩቅ አይደለም

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 20 дней назад +1

    ያአማራን ህዘብ እረስታችሁታል መችም

  • @Eyobsfam
    @Eyobsfam 20 дней назад +1

    አይ ሄኖክ.... ፕሮፓጋንዳ መስራትሽ ነው... ቀሽም...

    • @Finfine672
      @Finfine672 19 дней назад

      እውነት አይነገር ዝም በል ነው vidio እንዴት ነው ?😊

  • @enanu7590
    @enanu7590 20 дней назад

    የፕሮተሪያል ስምምነት የተባው የሴራ ፖለቲካ ❌❌❌❌❌

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 20 дней назад

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 20 дней назад

    በል ብለው ነግረውህ እንደሆነ ያስታውቃል ።ቀበሌ ላይ እየቀለደ አይኖርም በቅርቡ ይጠናቀቃል።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 20 дней назад +1

    ትግራይ እራሷን የቻለች ትልቅ ሀገር ሆናለች ።ትግራይ የኢትዮጵያ አካል ናት ማለት በእራሰ ላይ መሰቅ ነው ።በተረፈ ሌላው ቡሔር የኦሮሙማ ባሪያ ነው ። ኢትዮጵያዊ አለች ማለት በራሱ ቸሚቀልድ ነው!!!!!

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 20 дней назад

      መራራዉ ሃቅ ይህ ነዉ ትክክል መሸወድ ይብቃ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 20 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 18 дней назад

    አንተ ግን ኢትዮጵያዊ ነህ ወይስ ኤርትራዊ ውሎ አድሮ ትዝብት ካልሆነ በስተቀር

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 20 дней назад

    ፊልሙ ተመቸኝ ፋኖ ሲያደርግ ያዩትን ገልብጠው እነርሱም ዘመቻ ... ብለው ሲጀምሩ ስቄ ነበር አሁን ደግሞ የአብይ መከላከያ በኦነግ ጦር ተማርኮ ምስክርነት ሲሰጥ😀 በፋኖ የተማረኩት የአብይ ሰራዊት የሚሉትን ኮፒ ፔስት ተደርጎ ቀርቦልናል።ኧረ ተዉ በሳቅ አትግደሉን።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 20 дней назад

    ✌🏻🇪🇹 Victory for Hizbawi GINBAR Amhara - FANO 🇪🇹✌🏻

  • @asmara3973
    @asmara3973 20 дней назад +4

    እትም እና ሕዋሀት በአዲስ አበባ እሚስበስብት የአማራን ህዝብን እዴት እናጥፋው እርስ ግን እዴት እንከፋፈለው ብለው ነው ሌላ በምንም አይስበስብም ስለዚህ ግድም የሁከው የአማራ አድማ በታኝ ሚኔሻ የአብይ ምሥለኔ ከመ ሁን ወጥታቹ ህዝባቹሁን መሩታቹሁን ታደጉ

  • @gm3419
    @gm3419 20 дней назад +2

    አይ ኦነጦ ጥሩ የምርኮ ቪዲዮ ነው 😂

  • @Mankush995
    @Mankush995 20 дней назад +3

    ሻኔ ፋኖ ማርኮ ሲጠይቅ አይታ እሷም ኢኔ አይቅርብኝ አለ

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 20 дней назад +1

    ሱማሊያና ኤርትራ ሁለት እንኮቶ የሆኑ ሀገራት ናቸው ምንም ተፅእኖ መፍጠር የማይቸሉ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 20 дней назад

      Dankro

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 20 дней назад

      @@sarajoh313 እንደ መሪህ ኢሳያስ የሻገትሽ ለነገሩ ከዚህ ውጪ ምን ታስባላችሁ ከ8 ሚሊዮን ኤርትራዊ 5 ሚሊዬኑ ስደተኛና መፃተኛ ነው ይሄ ነገር አንድም ቀን ሲቆጫችሁ አይተን አናውቅም ይሄኔ አንቺም።ስደተኛ ትሆኚያለሽኮ😄እና ካንቺ የበለጠ ደንቆሮ ከየት ይመጣል😄

    • @agabriel673
      @agabriel673 20 дней назад

      ኢትዮጵያ ም ከነዚህ ሉዘርስ ጋር ፡ ልትዋህድ ነው።

  • @mtes9437
    @mtes9437 20 дней назад

    ይህ ኢሳያይስ የሚባል ጎዶሎ አሁንም ኢትዮ ላይ መዶለት አላቆመም በርግጥ ተልባ ቢንጫጫ

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 20 дней назад

    ኦነገ ከፋኖ እየተማረ ነዉ እየተማረ ነዉ ተመስገን