Alemneh Wasse ኢራን ጥቃቷን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 243

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 месяца назад +3

    ኧረ ወዮ! 😢 ምነው እንዲህ ለጦርነት ጓጓህ!? ሰላም ለዓለማችን ይሁን። ❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 месяца назад +3

    አለምየ በጣም ነው ምወድህ ማክብርህ እግዛብሄር ይቅር ይበለን ሁላችንም ልቦናችም ወደ ጥሩ ነገር ይመልሰን ሰላም ከራስ ነውና ሚጀምረው 😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፈጣሪያችን ጣልቃ ይግባበት ሰላም ያውርድልን 🤲🤲🤲🤲🤲😭🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wosenyelehtigabu
    @wosenyelehtigabu 2 месяца назад

    ሰላም ለአለም ያምጣልን ፈጣሪ......አለምነህ አንተንም እናመሰግናለን አዳዲስ መረጃ በጥሩ ትንታኔ ስለምታሰማን

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 месяца назад +6

    תודה!

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 2 месяца назад +3

    በእውነቱ ለሊቱ ነግቶ ጠዋት ሁልጊዜ አለምነህ ምንብሎ ይሆን ምንይዞ መጥቶ ይሆን በሚል ሁል ጊዜ ቸክ አድርጌ ይቱብን ወደስራ እወጣለሁ እግዚ አብሔርይመስገን መጨረሻውን ያሳምረው ለዘብ ማለቱ ቀላል አይደለም ለዓለም ሠላም ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላምን ከማሠብ ነው በግሌ ያሳሠበኝ እምናተርፈው ከሠላም ሥለሆነ ።

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 2 месяца назад +5

    Thank you Alemneh Wasse 🖤♥️🤍
    Dil La Israel Jerusalem's 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ።
    የአሁን ጊዜ ጋዜጠኛማ ጦርነትን ና አሸባሪን ካለማሞካሸት በስተቀር ምንም ጠዓም የላቸውም።ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ላይም ሰላም የሚባል ነገር የሌለ።

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך 2 месяца назад

    ,ድምጸ መረዋው ጋዜጠኛ ጋሺ አለምነህ ዋሴ እግዚ አብሄር እድሜ ይስጥህ ኑርልነ

  • @sitotawbelete7867
    @sitotawbelete7867 2 месяца назад +3

    ዓለምነህ ዋሴ ድምፀ-መረዋው አንጋፋ ጋዜጠኛ!! እኔማ የማቅህ ሳዳም ሁሴን ኩዌትን በወረረ ጊዜ አሜሪካ በሳዳም ላይ ባደረገችው ጦርነት ጊዜ ነው።❤😊

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 месяца назад +2

    አቤት ትንታኔ!!!! አለምዬ እድሜህ ይርዘም!!!!!🙏

  • @MohammedShikur-e9c
    @MohammedShikur-e9c 2 месяца назад +2

    ጦርነት አፍቃሪና ጭፍን ወገንተኝነት ይታይብሃል!!!

  • @AbdulhadiYasin
    @AbdulhadiYasin 2 месяца назад +5

    እኔ ግን የሚመስለኝ ኢራን አፀፋውን ማዘግየቷ የተደገሰላትን አውቃ ማለትም ኒኩለር ለመታጠቅ አቅሟን አሟጣ እስክትጠቀም አድፍጠው ዝም ብለዋት 11ኛው ሰአት ላይ ጎትተው ወደጦርነት አስገብተው ያንን መሠረተ ልማት ለማውደም ማቀዳቸውን አውቃባቸው ቅድሚያ የጀመርኩትን ላጠናቅ ብላ ይመስለኛል።

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 2 месяца назад +1

      ትክክል አሪፍ ግምት ነው እኔም እንደዚያ አስባለሁ የራሺያ ሰው ታገሺ ብለዋታል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 месяца назад +10

    አለምነህዬ ዕድሜ ይስጠን ሁላችንንም እናበረታታለን በርታልን❤❤❤

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 месяца назад +5

    ጦርነት ለማንም አይጠቅምም አዛን እያየን ነው የሚጎዳው ህዝብ ነው ዉጤቱ ይሄ ነው

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 2 месяца назад +14

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ ጠፋህ ሱስ ያዘኞ አንተን መስማት ❤

  • @עלמוביינה
    @עלמוביינה 2 месяца назад +17

    እንኳን እስራኤል ኖረችልን ምክኔቱም የሙስሌሞች ጉራ አያስቀምጠነም ነበር

    • @TiyaTiya-tz6wf
      @TiyaTiya-tz6wf 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂ቦቅቦቃ አሁን እስራኤል ያለችበት በደንብ አልገባቹም ውነተኛ ዜናስ ኬተ ታገኙና😂😂

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 месяца назад +2

      በትክክል በአለም ላይ ብዙ አሽባሪወች እስላማዊ ቡድኖች ናቸው አሜሪካና እስራኤል ባይኖሩ አልቆልን ነበር

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад +2

      የአርብ መድሀኒት እኮ ነች 😂😂 ጀግና ሀገር
      ለእራሷ ብቻ ሳይሆን እሰራኤል ለአለምም ነው የምትዋጋ እወቁ

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 2 месяца назад

      ምድር አለበቃ አለቻቸው እኮ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад

      @@Helen-i7j በጣም
      ምኞታቸውም ሁሉ እሰላም እንዲሆን ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +14

    እግዚአብሄር እስራኤልን አሳልፋ አይስጥም

    • @hailuyesuf5515
      @hailuyesuf5515 2 месяца назад +1

      አምላክ የእስራኤል ብቻ ነው ? ማብራሪያ !

  • @johnluka3902
    @johnluka3902 2 месяца назад +9

    እረ አለም በቶሎ ቶሎ update አድርገን ..ዛሬ ቀኑን ሙሉ የለህም 🙏

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 2 месяца назад +3

    አረ ኢራን አትሞክረውም እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ሂዝቦላም ሆነ ኢራን ይፉክራሉ ዝም ብለው ነካ ያረጓታል እንጂ አለው ለማለት አይሞክሯትም አየሁ የእስራኤልን አስደንጋጭነት የአርማጌዴዎን የመጣ ያህል ነው ፓውሯ መቅሰፍት እንደምትልክ አየሁ እንደውም እነሱ የዚህን ያህል የሚገዳደሯት በራሳቸው ቆርጠው ነው ይዝታሉ እንጂ አይሞክሯትም እመኑኝ

  • @mydashcam5050
    @mydashcam5050 2 месяца назад

    Thanks 👍

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 2 месяца назад

    Good analysis Alemneh 👌

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 2 месяца назад

    ለሰው ክፉ የሚመኝ ሌላው ይጥፋ አና እኔ ብቻ ልኑር የሚል ይጠፋል።
    ገድሎ ደፍሮ አርዶ መኖርም ማስፈራራትም አይቻልም። ማንም አይሰማም።

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +8

    ኢራን ለፍልሥጤም ብላ አይደለም ከሳውዲ አረብያ የበላይነት ለመውስድ ነው አረብን ለማጠቃለል ለተፍናቀሉ ፍልሥጤሙች ምንም አላረገችም ፍልሥጤሙችን መጠቀምያ ነው ያረጋቸው እግዚአብሄር ይሁናቸው

  • @TewodrosKumsa-mf1dm
    @TewodrosKumsa-mf1dm 2 месяца назад

    Nice improvement & also inciting historic evidences....

  • @מסרק
    @מסרק 2 месяца назад +20

    ምርጡ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ሱሴ ሁለታችሁንም አደበታችሁ ይባረክ ደህና እደሩ እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ እግዛብሔር አይተኛም አያቀላፋም ። የሺሮ ድፋታ እጀራ እስኪያገኘው ነው ይባላን😂

  • @mydashcam5050
    @mydashcam5050 2 месяца назад

    Thanks!

  • @Tagela-n1t
    @Tagela-n1t 2 месяца назад +8

    በለዉ እሂን ምድረ አረብ ሁሉ ለብልቢዉ እስራኤል ትለያለሽ እምየ ሀገሬ ለዘላለም ትኖሪያለሽ ተከብረሽ በልጆችሽ

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 2 месяца назад +1

      አንተም አብረህ ትጠፋለህ ይኖርልሀል ነጃሳ

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      ​​@@TofikTemesgen እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጥረት ማንም አጠፋለው ቢል ይጠፋል።
      እስራኤል ትጥፋ ሚል ይጠፋል። ልክ እንደ Ismail haniye, sadam husen , gadafi.....

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 месяца назад

    10/08/2016 - 02/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @bilalmekonen-re3ol
    @bilalmekonen-re3ol 2 месяца назад +4

    የእስራኤል ፋን ነሕ ትንተናሕ ላይ ሑሌም አድሏዊነት እሰማለሑ!!!!!

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      😂😂😂😂 አድሎ አደለም ሀቅ ነው። ካላመንክ ሌላ ቦታቸው ሄደህ አጣራ።
      ግዴታ አንተ ስሰማው ያደገውን እዚም ይንገርህ😂😂

    • @bilalmekonen-re3ol
      @bilalmekonen-re3ol 2 месяца назад

      ​@@Yared-w2yእንዴ በሌሎች ቻናሎች የምንሠማው ሌላ በዚሕ ቻናል የምንሠማው ሌላ ሲቀጥል አለም ነሕ ዋሤ ማነው ብለሕ ጠይቅ እስራኤል ለብዙ ጊዜ የኖረ ሠው ነው ሥለዚሕ ዘገባውም ለእስራኤል ያደላ እንደሚሖን ሣይታለም የተፈታ ነው !!!!!

    • @bilalmekonen-re3ol
      @bilalmekonen-re3ol 2 месяца назад

      @@Yared-w2y አድሎ ነው እንጅ ታድያ ምንድን ነው ይሔ በየቦታው ሌሎች ሚዲያዎች ከሚያወሩት ውጭ እኮ ነው የሚያወራው ሢቀጥል ሠውየው የመንግስት ሚዲያዎች እንኳ ከሚያወጡት መረጃ እጅግ የራቀ ትንተና ነው እየሠጠ ያለው የባለፈው የኢራን ጥቃት እስራኤልን ለብዙ ክስረት እንደዳረጋት ነው የዘገቡት ከወደመባት ነገር ውጭ ለመከላከል ያወጣችው ወጭ ኢራን ለማጥቃት ያወጣችውን ወጭ በብዙ እጥፍ እንደሚልቅ ነው የሠማነው እየሠማን ያለንው ከብዙ ሚዲያዎች አለም ነሕ እኮ እስራኤል ለብዙ ጊዜ የኖረ ሰው ስለሖነ ያው ለእስራሔል ያደላል የታወቀ ነው!!!!

  • @ruthg5108
    @ruthg5108 2 месяца назад +1

    Thanks

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 месяца назад +3

    ኢራን Full scaled ጦርነት ውስጥ ባትገባ ይሻላታል..በዚህ ሁሉ ወቃታዊ ትርምስ ውስጥ ግን የምንማረው..'የኒውክለር' ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆን ወሳኝ ይመስላል..ይኼንንም በሰሜን ኮርያና በሩሲያ በግልፅ ይታያል..ኢራን ጦርነቱን ከጀመረችው ቁማሩን ተበላች..ብቻ አለማችንን ሰላም ያድርግልን..የሚገርም ዝግጅት ነው! በርቱልን! ይቀጥል! አለም እና ኢሳያስ..Big respect guys!

  • @negasimengstu6532
    @negasimengstu6532 2 месяца назад

    Very interesting analysis, I appreciate…

  • @frezerterefe1697
    @frezerterefe1697 2 месяца назад +1

    Betam tadelaleh zeregna aihun le ሀቅ nur

  • @tadesseasefa5541
    @tadesseasefa5541 2 месяца назад

    አለሜና ኢሱ ሠላም ለእናተ ይሁን አሳቹ መሲህ መጥቶ በሰላም ስም ቅጥሯን /ትጥቋን እስኪያስፈታት ድረስ ሁሌም ታሸንፋለች የጊዜ ጉዳይ እንጂ የሚመጣባት መከራ አስከፊ ነው (ቶሎ ብላ የገፋችውን ክርስቶስ መቀበል አለባት)

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 2 месяца назад +2

    የአሜሪካንን ሀይል ከማንም በላይ ራሺያ ታውቀዋለች በአካል ሄደው ከነገሩዋ አንዱና ዋናው እኔ አላድንሽም አምነሽ ግቢበት ዳግም አገር ላትሆኚም ትችያለሽ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ኢራንም አቅማን አውቃ አፈግፍጋለች ምናልባት በሌላ መልኩ ትሞክር ይሆናል ሆኖም ግን የእስራኤል ተጠቃጭበትን ደም የሚደርቀው ያን የሞት መላክ ከገባበት ጉርጉዋድ አውጥታ የቀበረችው ቀን ነው

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 2 месяца назад +2

    አለምነህ ወገንተኝነት ይታይብሀል ነኢራን አቅም ምናገር አትፈልግም ።እስራኤል እነማንን ይዛ እየተዋጋች እንደሆነ ግልፂ ነዉ ።

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 2 месяца назад

      ምን አቅም አላት የገዛ ቤቷ ውሰጥ እንግዳ ሲገደል የምን አቅም ነው
      ትቢትና እስራኤልን ጥላቻ ብቻ የሚጠላ ዎ

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 2 месяца назад

    አለመንህና ኢሳያስ ጦርነቱ እንዲጀመር የፈለጋችሁ ትመሰላላችሁ
    ለማንኛው እግዘብሔርን ጥበብ የሰጣችሁ ዘጋቢዎች ተወዳጆች
    እናመሰግናለን
    እስራኤልን የነካ የአይኔን ብሌን የነካ ይላል የመፀፍ ቅዱሱ ቃል ምን ማረግ ይቻላል

  • @millioneshete6240
    @millioneshete6240 2 месяца назад +2

    እኔ መጀመሪያም ቢሆን ውጊያ ይኖራል ብዬ አልገመትኩም ነበረ እናንተ አይቀሬ ነው ስትሉ ሲያምራችሁ ይቅር እልነበረ ይህን ያህል ዝግጅት እያዩ የሚገቡ እብዶች አይደሉም

  • @BoziBozi-wi2uf
    @BoziBozi-wi2uf 2 месяца назад +2

    አባት ሆይ እስራኤልን ጠብቅ ድል ውሰጂ ቅድስት አገረ እስራኤል❤❤❤❤

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 2 месяца назад

    ወንድም አያውቅም እስራኤል እኮ america ከሌለች የለችም አግዙኝ ብቻዬን አልችልም ስትል

  • @BekaluTsega
    @BekaluTsega 2 месяца назад

    በጣም ምወድህ እና ማከብርህ ምርጥ ከሜባሉት አንጋፋዎች ጋዜጠኞች አንዱ አንተ ነህ በጣም ነው ምከታተልህ ምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ከውነት የተመረኮዙ ናቸው እናመሰግንህ አለን ነገር ትንሽ ጎደለ ምለው እንድታስተካክላቸው ነገሮች ትብተና ስታቀርቡ ባልደረባህ ጋር በስልክ ምታቀርቧቸው የባልተረባህ ድምፅ አይሰማም እና በደንም አንዴሰባ ብታስተካክሉ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እንወዳችሁ አለን❤❤

  • @Amanuel-wedi
    @Amanuel-wedi 2 месяца назад +3

    መረጃጁ በጣም የሚገርም ጥሩ ሥራ ነው ።እስራኤል ና ኢራን ወታደራዊ ና ኣፅዋር በፍፁም ኣይመጣጠኑም እውነትን መታወቅ ያለበት እስራኤል ኣይደለም ለኢራን ልነወዳድራት ናቅርና ከእስራኤል የሚበልጥ ኣንድ ብቸኛ አገር ኣመሪካ ናት።

    • @ChristinahMatone
      @ChristinahMatone 2 месяца назад +1

      እይታህ አጥጋቢ ሆኖ አላገኘሁትህ። እኔ አንድ ጠለቅ ያለ ነገር ልገነዘብ የቻልኩት ኢራን በቅርቡ ጅምላ ጨራሹን የጦር መሳሪያ ልትታጠቅ መሆንዋን ነው። የኔታንያሁ ጠብ ጫሪነት አሜሪካንን ይዞ ይህንን የኢራን ስኬት ለማጨናገፍ ደፋ ቀና እያለ መሆኑን ኢራንም ሆነ አጋሯ ራሺያ ጠንቅቀው ለመረዳታቸው የሰርጌ ሾይጉ በሳምንቱ መጀመሪያ ተሒራን መገኘት ከመላካች ነው።

  • @josexxvi
    @josexxvi 2 месяца назад

    ወዳጄ ኤራን ከጀመረችው የሚከተላት ነገር ቢኖር ሐማን የገጠመው ነገር ነው እራሷን በራሷ ማጥፋት ነው

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 месяца назад +41

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር! እስራኤል ባትኖር ዩአረቦች እና ኢራን ጥጋብ መች ይቻል ነበር!

    • @bilalmekonen-re3ol
      @bilalmekonen-re3ol 2 месяца назад +4

      እስራኤል ያለአሜሪካ ምንሞ ማለት ነች!!!!!!

    • @פקדו
      @פקדו 2 месяца назад +1

      @@bilalmekonen-re3ol😂😂😂😂 ቦርኮ ጥንብ

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 2 месяца назад

      @@bilalmekonen-re3ol ለእስራኤል የምታስፈልገው አሜሪካ ሳትሆን እስራኤል ለአሜሪካ ነው እንደውም የምታስፈልገው። ደርግና ኃይለሰላሴ አረብን ለማስደሰት እስራኤልን አገለሉ። አረቦች በምላሹ ግን ወያኔና ሻእቢያን ደግፈው ኢትዮጵያን ወደብ አልባ አደረጉ። እስራኤል ግን ኢትዮጵያን መደገፏ አላቋረጠችም ነበር! አሁንም ግብፅ ኤርትራን ሶማሊያን ቱርክን አስተባብራ ከባናለች።

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 месяца назад +3

      ​@@bilalmekonen-re3olበ አሜሪካ NASA ቁልፍ ቦታዎች ላይ ፣ በኢኮኖሚው፣ በምርምር ማእከላት ላይ ና በወታደራዊው ቴክኒካል ቴክኖሎጂካል ክፍል ውስጥ ያውም ቁልፍ ቁልፍ ቦታዎች ላይ ያሉት ያውም የአሽከናዚ አይሁዶች ናቸው በጣም የሚገርመው በአለም ዙሪያ እነዚህ አይሁዳውያን የሌሉበት ወሳኝ ቦታ የለም። እውቀት ይኑርህ መጀመሪያ ለነገሩ እኛ አገር ውስጥ ያላቹ በተለይ እዚህ ሚድያ ላይ የምትገቡ አስራኤል ጠሎች አለም ምን ላይ እንዳለች ወደ ሃላም ያለ የአለማችንን ትልልቅ ታሪኮች አታውቁም ዝም ብላቹ መጮህ መሣደብ ነው አንብቡ እስቲ ጊዜው ሠልጥኗል ወይም በዮቱዩብ ታሪኮችን አዳምጡ።አሜሪካ እስራኤልን ከምትደግፍባቸው ምክንያቶች አንዱ የእስራኤላውያኑ በአሜሪካ ውስጥ ወሳኝ መሆን ጭምር ነው ተንኮል ካሠቡ አሜሪካ አለነሡ ምንም ናት ቴክኖሎጂው እጃቸው ላይ ነው አሜሪካንን ሀያል ያረጓትም እነሡ ናቸው ስለዚህ አሜሪካ ሳትሆን እስራኤል የአሜሪካ ታላቅ እህት ናት አሜሪካ ሁለተኛ የእስራኤል ግዛት ናት በሌላ ቋንቋ። አረብ አገር ያሉ አጎቶችህ ይሄንን በደንብ ያውቁታል ከአንተ በላይ አስራኤል ማን እና ምን እንደሆነች ለዛሞ እሷን ለማጥፋት ለመንቀል ከድሮ ጀምረው ያልሆኑት የለም ግን አገሪቷ ትንሽ ትሁን እንጂ ስሯ በአለም ዙሪያ ተንሰራፍቶ ረጅም ስለሆነ እንደማንኛውም ዛፍ ዝም ብሎ ለመንቀል አይቻልም።

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад

      አሜሪካንን የሚያሽከረክሩ እስራኤላውያን ናቸው ዘመናቸው ይባረክ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱​@@bilalmekonen-re3ol

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 2 месяца назад +1

    ባጭሩ ፈሩ ኢራን 88,000 ሚሊዮን ህዝብ በ 7 አገሮችና አቅጣጫ አባዛው እስራኤልን 6 ሚሊዮን ህዝብ ብቻ

  • @Demission9727
    @Demission9727 2 месяца назад

    Shalom

  • @AlexTheKing
    @AlexTheKing 2 месяца назад +1

    አለሜ የኔ ሱስ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад +5

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @TiyaTiya-tz6wf
      @TiyaTiya-tz6wf 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂 እስራኤል አንጂ ሌላ አለም የለም አልሽ😂😂😂

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      ​@@TiyaTiya-tz6wf ድዳም😂😂😝

    • @zebibseidahmed-ry6cg
      @zebibseidahmed-ry6cg 2 месяца назад

      Yemitegna amlak yelem jezbaw

  • @kahsaykebede6284
    @kahsaykebede6284 2 месяца назад +8

    እኔ ጦርነት ይኖራል የሚል እምነት የለኝም
    ምክንያቱ በኢራንና እስራየል ያለ የመረጃ የተክኖለጂ ባላንሱ የሰማይና የመሬት ያህልነውበዛላይ የአመሪካ አቅም ተጨምሮበት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад

      ለአለም ስላም ይሁን❤❤❤

    • @NouhTelecom-bh1qs
      @NouhTelecom-bh1qs 2 месяца назад

      አረ የእስራኤል አቅም ዱብ እዳ እኮ ነው ለማስጠንቀቂያ የለቀቀችው መሳሪያ ከአየር ሳይወርድ ያየሁት እስካሁን ወደራሴ አልተመለስኩም አይሞክሯትም ወደው አይደለም ለካ አመራሮቻቸው ከመሬት በታች እሚኖሩት

  • @MohammedWulisa
    @MohammedWulisa 2 месяца назад +2

    ኢራን~እስራኤል ጥቃት ፈፅማባት በቀጥታ ወታደራዊ ምላሽ በመስጠት እስራኤልን የቀጣች ብቸኛ ሀገር
    ኢራን~ የእስራኤል አየር ክልልን ጥሶ የሚገባ ምድራዊ ሀይል የለም የሚለውን የረጅም ጊዜ መፈክር ወደ አፈታሪክንት የቀየረች ብቸኛ ሀገር
    ኢራን~ ሀያሏ በመባል የምትጠራው አሜሪካ ኢራን ላይ በተፈጠረው አደጋ እኔ የለሁበትም እያለች የምትርበተበትላት ብቸኛ ሀገር
    ኢራን~ ማንንም ሳትፈራ አለም ያገለላትን የፈለስጢን ነፃነትን ቀዳሚ እና የማይለወጥ የውጭ ጉዳይ መርኋን ያደረገች በአለም ብቸኛዋ ሀገር ። አለምነህ ዋሴ ተዋጠልህም አልተዋጠልህም እውነታው ይህ ነው
    የጋዜጠኝነት ባህሪ ሊሆን የሚገባው ሁሌም ካለው ተጨባጭ እውነታ ላይ ተመስርቶ በፍትሀዊነት መዘገቡ ላይ መጽናት ነው

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 2 месяца назад

      Tadiya 300 misaeil leka men amexach yahulu baleselxan aleqobat yehew sefoker sament alef iran b hezbola kehone new enji y metaxeqat israeiln qexeta atewegam mekeneyatum israeil anexaxera memetat taweqalech wana wana botawan meta economiwan zero new y metadergebat leza new zem yalechew enji anchi setasebiw xorenet tefokero xelat endemibeqel hule yefokeral iran eko setefoker bezi sament erasu y hezebolan wana wana wetader eyegedelech new

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      300 lka 1 eko new yarefew😂😂
      ባንተ ቤት ተንትነህ ሞተሀል😂😂

    • @MohammedWulisa
      @MohammedWulisa 2 месяца назад

      ሶስተ መቶ ልካ አንዱ ብቻ አልፎ ሲገባ ሌላውን ግን ሁሉንም አከሸፍነው ብለው እነኢስራኢልና አሜሪካ የነገሩህን ተቀብለህ ነው እኮ እየነገርከኝ ያለኸው እንጂ እሷስ ምን ብላለች በዚህ ጉዳይ ላይ በወቅቱ ብለህ መጠየቅና በገለልተኛነት እወነታውን አጣርቶ ለመረዳት የሚሻ ህሊናዊ ሀላፊነት የማይሰማህ እንደመሆንህ መጠን ልክ በኳስ ጨዋታ እስታይል የምትደግፋቸው ወጎኖች የነገሩህን ተቀብለህ እንደበቀቀን ደግመህ ከማስተጋባት ያለፈ ድርሻ ስለለህ እንጂ ሁኔታው አንተ ካልከው የተለየ ነው

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 2 месяца назад

      Yehenen lemaregagexena lemamen eko qelale new israeil hager debeq media yelem hulum yemihonew hulu be qexeta serechet new y mitelalefew bezalay lemamen y wechi mediyawoch lay ,gougle lay search argeh mayet techelalech cnn,gardian k hulutum nesa ywhonu Aljezira gen gazexeghuchu hulu y hames

  • @adanetegegne9925
    @adanetegegne9925 2 месяца назад

    በርታ❤

  • @Beki-wl2jt
    @Beki-wl2jt 2 месяца назад +1

    ሰላም

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 месяца назад

    ሀኔታዎች የተቀዛቀዙ የመሰሉት የ paris olympic እስከሚያልቅና አትሌቶች ወደ ሀገራቸው እስኪመለሱ እየጠበቁ ነው ብየ እገምታለሁ፡ የህን Russian ያደረገችው ነው፡ እንደሚታወቀው Russian Ukrain ከመውረሯ በፊት winter olympic ነበር፡ ይሁንና Russian ተጠናቆ አተሌቶች ወደ አገራቸው እስኪመለሱ ጠብቃ ነው ጦርነት የጀመረችው። ስለዚህ አሁንም Iran የ Russian ን ምክር በመቀበል መጪውን እሁድና ቀጣ 3 ቀናትን እየጠበቀች ነው ብዬ እገምታለሁ። ለማንኛውም ያለ ጦርነት በሰላም እንዲቋጭ ትልቅ ምኞቴ ነው፡ ተስፋ የምናደርገው ሰላምን እንጂ ጦርነትን አይደለምና።

  • @AdesaAbdela
    @AdesaAbdela 2 месяца назад +4

    አንቴ የራጃችና ኢስራኤል ዝብላይ ኦርቴ ስለሆንክ ሁሌ የኢስራኤልን በላይናት አታዉራ።ስለዝህ ኢራን የን ቃን የለቃቀችሁ ሰዉ አልባ ኣይር ፔላንና ሚሳኤል ብቻዋ ነዉ።ከእስራኤል የተካላካሉት ሰበት ሀገራት ነወ።ግን ኢራን ለዘ ጦርናት 160Miln Dolare ወጭ የራጋችሁ።ግን ኢስራኤልና አሜርካ እንግልዝ ወዘት ለማካላካል 300 Milin Dolare ወጭ የራጉት።

    • @fasilsetaregachw5308
      @fasilsetaregachw5308 2 месяца назад +1

      መጀመሪያ ፊደል አጥና ከዛ ና

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 месяца назад

      አራጁ አራጂ ሲል በለው😁😁😁🤔

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 2 месяца назад +3

    ኢራን ደፍራ እስራኤልን አትመታም

  • @onlyme6606
    @onlyme6606 2 месяца назад +2

    አረብ እስራኤልን ሲገል አላዋክበር ይላል እስራኤል አረብን ሲገል ደሞ ሃራም ይላል ምድረ ሽርም

  • @yonastekle7640
    @yonastekle7640 2 месяца назад

    አባቴ ቴክኖሎጂውን ማን አስተማራቸው ለጊዜው ነው የኢራን ጓጓ።

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 2 месяца назад

    Good news..but its umprisendatal response will undeeways by iranian..

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 месяца назад

    አሜሪካንን ተከልሎ ሀገር ከዳኔ እየሱስን እንደ ግል አዳኙ የተቀበለ እግዚያብሔር አምላኩ የሆ ከለላውን አስቡት😊🙏

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx 2 месяца назад +8

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @hadgutemu
    @hadgutemu 2 месяца назад +2

    ከባድ ወጥመድ ተዘጋጅቶላት ነበር

  • @ermiaswubshet4087
    @ermiaswubshet4087 2 месяца назад +4

    ወንድሜ ሳልሰማህ አላድርም ብዬ ልተኛ ስል መጣህ🙏አመሰግናለሁ
    የምንጊዜም የኛ የመርህ ጋዜጠኛ

  • @VladyslavIvanovic
    @VladyslavIvanovic 2 месяца назад

    እንደምን አደራችሁ የአለምነህ ዋሴ ቤተሰቦች

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 месяца назад +4

    Iran iko fesam nech sijamarim

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 2 месяца назад

      Israel Iko feri nech

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 2 месяца назад +1

      😂😂😂​@@AbdiFatax-pz5ot

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      ​@@AbdiFatax-pz5ot ለዛ ነዋ ያን ሁሉ አረብ ያስቀዘነችው😂😂
      ማንም አይሰማሽም😂😂

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 2 месяца назад

      @@Yared-w2y Israel Yale america betam feri nat

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y 2 месяца назад

      @@AbdiFatax-pz5ot አሜሪካን ተማምና ነዋ ወደ አባቶቿ ሀገር የገባችው። አህዮች😂😂😂

  • @mugibarebo4761
    @mugibarebo4761 2 месяца назад

    አይሁድ ነዉ

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 2 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏

  • @fedlujemal1235
    @fedlujemal1235 2 месяца назад

    Church hedachu betesebku ayeshalm,be gazetegna mood kemetesebkun....mehayeboch

  • @Mohammedredi-mf5lz
    @Mohammedredi-mf5lz 2 месяца назад

    Enante Endet Aweqachiw Alemne Tultulaa Tish

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 месяца назад

    አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ እሳያስን ጨምሮ ለምታደርሱን እውነተኛ መረጃዎች እናመስግናለን በርቱልን !!
    በመቀጠል ግን ኢራን ባልስልጠኗቿ በትክክል በምን እንደሞቱ እንኳን ማታውቅ በጭፍን ጥላቻ እና ሽብር ለጥፋት ምትሮጥ የሽብር ሀገር መሆኗ እና የሰው ልጅ ሞት ሚያስደስተው ሽማግሌ መሪዋ ከእርጅናው እና ከእስራኤል ፍራቻ በድንጋጤ ብቻ ራሱን ያሳየ መሆኑ ግልፅ አድርጎ ያሳየ ነው

  • @TikTokreaction3550
    @TikTokreaction3550 2 месяца назад +9

    እስራኤል ጦርነቱን ትፈልገዋለች ይህን ደግሞ ኢራን መጀመር አለባት ስለዚህ እስራኤል የግድ ሀሚንን እና ናስራላህን መግደል አለባት

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 2 месяца назад +2

    ድሮ ቦቅቧቃ ናቸው ኢራን ብትል ቱርክ ኪኪኪ

  • @2010dawit
    @2010dawit 2 месяца назад +15

    ኢራን ብትመልስ እስራኤላውያን ኢራንን 30 አመት ወደኋላ ነው የምትመልሳት ይሄንን ኢራን ታቃለች። ድል ለ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 2 месяца назад

    አረ አለም ሪል እስቴት ሌቦች ናቸው ህዝብ አታሳስት

  • @ABD-g1s
    @ABD-g1s 2 месяца назад +2

    ለጥቃት ጏጉተህ ነው😂😂😂😂😂😂iran ፈስ ገንደስ በላት😂😂😂😂😂

  • @markosmytin5022
    @markosmytin5022 2 месяца назад

    መንፈሳዊ መሪ እንደት ጦር ያዛል?

  • @imansherif4211
    @imansherif4211 2 месяца назад

    Alemneh Israel yaltenagerechew iranim yalalechiw ante lemin taweraleh Andi Andi mehayim degafiwochihin lemasdest new

  • @קסטהסמינך
    @קסטהסמינך 2 месяца назад +4

    ሽታም ናቸዉ እኮ አረቦች እስራኤልን ነክቶ በሰላም የተኛ የለም ድል ለእስራኤል 🇮🇱❤️🦁🐅

    • @TiyaTiya-tz6wf
      @TiyaTiya-tz6wf 2 месяца назад +1

      ደና ነሽ እናተ ክረስትያኖች ጥነኛ አደላቹም እስራኢሎች አይሁዶች ናቸው አንቺም ቢያገኙሽ ይደፉሻል እየሱስ የገደሉ አደሉ ወይስ አይሁዶች ናቹ እናንተም😂😂😂

  • @amiryohannes1083
    @amiryohannes1083 2 месяца назад +3

    ኑርልን ኣሚር ከኤርትራ

  • @et2507
    @et2507 2 месяца назад

    Alemnek,
    When Ukraine Ŕußia started we all thought we get perished. One year lapsed and still. Nikita style fear..... Let go.

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 2 месяца назад

    አለምነህ ኢራን ጦርነት ከጀመረች ለናታኒያሁ ጥሩ እድል ነው

  • @BuzeDiriba-d6l
    @BuzeDiriba-d6l 2 месяца назад

    Ine biyachu nber rashiya iran lay mud lemeyaz new yerasuwan hizb tigodalech bilachu mitasibu sitasazinu miskinoch metsaf qidus ambibu ishu ayisasatim ina

  • @ElihamAya
    @ElihamAya 2 месяца назад

    እኔኮ ዘገባህን ሳየዉ መረጃህ በሙሉ ኒዮርክ ታይምስ የዘገበዉ እያልክ ደጋገምከዉ ከሌላ ዘገባና ከገለልተኛ አካል ወስደህ ከወገንተኝነት የፀዳ ትክክለኛ ቢሆንና ጦርነት ቢቀር ለአለምና ሊባኖስ ያሉ እህቶቻችንና ወገኖች ካሉበት ጭንቀት ቢወጡ መልካም ነው።ምክንያቱም ሌሎች መረጃዋች ደሞ የጥቃቱን አይቀሬነት የሚዘግቡ ስላሉ።

  • @aboyabiye1216
    @aboyabiye1216 2 месяца назад

    በጠም እወድሀለው ግን በትግራይ ላይ በነበረው ጂኖሳይድ ለነበረህ ተሳትፎ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ ይመስለኛል 🙏

  • @tesfahundesalegn7678
    @tesfahundesalegn7678 2 месяца назад

    ሲኒዋር ገና ለሞት ተዘጋጅቶ የለ ምን እንደምትሆን እናያለን 😅😅😅

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 2 месяца назад

    እንደመትቀመስ ታውቃለች 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 месяца назад

    Dele letGodut felsetamaweyan mote lewrarewa Esrael dele lirane😢😢😢😢😢😢

    • @TrtiuGTtrryiu
      @TrtiuGTtrryiu 2 месяца назад

      ጥፋ አንቺ ጅላንፎ😂😂😂አንቺ ለራስሽ የተደገሰልሽን አታውቂም ደሆንሽ ቂል

  • @CaayaaGadaa-nr1ux
    @CaayaaGadaa-nr1ux 2 месяца назад

    IRAN..Fartah say hon yeraaswan polisi allat

  • @mezgebualemu-dx1df
    @mezgebualemu-dx1df 2 месяца назад

    Israel could even defeat the whole world!!!

  • @ABD-g1s
    @ABD-g1s 2 месяца назад +4

    ሙስሊም ምላሱ ነው ጉልበቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ahmednurmohammed
      @ahmednurmohammed 2 месяца назад +2

      ጉልበቱ ከሞት በኃላ ታያለህ ምድር የሴጣን ነዉ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 месяца назад

    ኢራን ኣሜሪካን ነቅታባታለች 😂😂😂ዝም መርጣለች ብትጀምረው ግን ዋ

  • @Mehbubbjemal
    @Mehbubbjemal 2 месяца назад

    ተፕታፓ አለምነ ዋሴ ጥርሥ አላባ ላም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 2 месяца назад

    አንዳንዴ መፍራት የጤናማነት ምልክት ነዉ?ኢራንና እስራኤል ጦርነት አቁሙ!!

  • @merci1093
    @merci1093 2 месяца назад +2

    ለአንተ ሲሉ ትንሽ ቢዋጉ RUclips ትሸቅል ነበር😅

  • @mustefaashenafi6765
    @mustefaashenafi6765 2 месяца назад +2

    አንተ የእስራኤል ኤምባሲ ተከፋይ ትመስለኛለህ አገላለፅህ በሙሉ ለበዳይ ያደላ ነው ከእውነት ጋር አትቆምም

    • @Physician636
      @Physician636 2 месяца назад

      እውነት ነው የሚያወራው አለመስማት ያንተ ፋንታ ነው ስለዚህ እየመረረህም ቢሆን ዋጠው

  • @TiyaTiya-tz6wf
    @TiyaTiya-tz6wf 2 месяца назад

    ምነው ቦረጬ ከበደኝ ሂጄ እንዳልዋጋ አልክሳ ለስራኤል በመጨረሻም እስራኤል አላህ ያጠፍታል አሁን ባጠፍም😂😂😂

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 месяца назад +1

      እናንተን ያጥፉችሁ ክፍ የምትመኘትን ሰው በላወች በዚህ ምድር የተረገመ ፍጡር

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ Месяц назад +1

      @@TiyaTiya-tz6wf ፈሳም የአረብ ተላላኪ 😂😂😂😂

    • @TiyaTiya-tz6wf
      @TiyaTiya-tz6wf Месяц назад

      @@ቾምቤ አንተምም አለክ አይሁድ ክረስቶስ የሰቀለ ደጋፊ😀😀😀

  • @גדימנגשה
    @גדימנגשה 2 месяца назад

    Beqa iran sinwar simot qexeta israeiln tewegalech .echem aderashawen bevedio l alem asayetalech kan younis gurguad endale y gize guday inji

  • @AbezahewHailu
    @AbezahewHailu 2 месяца назад

    ኢራን እስራኤል እና አንተ ታቃላችሁ።አሜሪካ ግን በተጠንቀቅ ነች...

  • @Brook-k6i
    @Brook-k6i 2 месяца назад

    አይ ኢራን... ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች አሉ!!! 😂😂