በኢዘዲን ካሚል የፈጠራ ስራ ላይ ያተኮረ ዶክመንተሪ ፊልም። | Ezedin Kamil |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025
  • НаукаНаука

Комментарии • 128

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +7

    ኢዙ ሊባ ሊስርቅ ሲል የሚጠቀሙትን ማደንዘዢያ የሚያከሽፍ ና በጩኸት የሚያጋለጥ ስራ አላህ ይህፍዝክ

  • @getabelayneh4944
    @getabelayneh4944 3 года назад +11

    ያንተ የልጅነት ሕይወት እና የኔ አንድ ነዉ ምክነያቱም እኔንም ያበላሸውት እቃ ብዙ ነዉ ገን በሰዎች ምክንያት ትችያለዉ ለምን ብትል ቀጥቃጭ ቁራሌ ሲሉኝ የምሆን እየመሰለኝ የተናገርከው ልቤን ነክቶታል በርታ የኔ ጀግና

    • @f.A-vv7wk
      @f.A-vv7wk 8 месяцев назад +3

      አሁንም መስራት ትችላለህ ስራ ወድም

    • @حبيبةخضر-خ8د
      @حبيبةخضر-خ8د 7 месяцев назад +3

      ስለ ሰው አትኑር በራስህ ተማመን ይኸው ወንድምህ ለማግኘት ሞክርና አብራችሁ እደጉ ወገን ለወገኑ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆቼ ከስደተኛዋ እናታችሁ በርቱ እኛም ተስፋ ይኖረናል

  • @aden-yi9pp
    @aden-yi9pp 5 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ጅምር ነው ወደፊትህ ከዚህ በብዙ የተሸለ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርታ የሃገራችን ብርቅየ ልጅ ኢትዮጵያ ከአንተ ብዙ ችግር ፈች የፈጠራ ስራዎችን እንደምትጠብቅ በመረዳት በርትተክ ስራ

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Год назад +2

    ማሻ አላህ በርታልን ምርጥ የኢትዮ የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ ነህ በዲንህም በርታልን የኔ ወንድም ኢንሻ አላህ ብዙ እንጠብቃለን

  • @abdulsemed815
    @abdulsemed815 3 года назад +3

    ኢዞ አላህ ይጨምርልህ ። ከፅናት ጀርባ ሆኖ ለደገፉህ ሰዎች ፣ በይበልጥ እናት አባትህ ዶክመተሪው ውስጥ ስላካተትካቸው በጣም ወድጄዋለሁ። የወደፊት የሀገሬ ተስፋ አላህ ይጨምርልህ ብርታቱም ይስጥህ። አቅም ኖርኝ በምትስራቸው ፕሮጀክቶች ከፊት ተስላፊ ብሆን እንዴት ደስ ባለኝ!!

  • @abdukuti25
    @abdukuti25 22 дня назад +1

    ማሻአላህ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ👍👍👍

  • @hamdihuntube
    @hamdihuntube 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ጅምር ነው ወደፊት ብዙ የተሻሉ ነገሮችን ካንተ እንደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ 👍በርታ💪 አላህ ያግዝህ🙏

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 года назад +5

    የተንቢ ኢዞና እንኳን በሰላም መጣክልን አላህ ይጨምርልክ የመጀመሪያዋ ቪው ላይክ ኮመንት ሼር እኔው ነኝ

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol Год назад +2

    ማሻአሏህ ለዚህ ደረጃ ላበቃህ ጌታ መጀመሪያ ምስጋና አቅርብ በተረፈ በርታ ለኡማዉ የምትጠቅም ያድርግህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ከዝህ የተሻለ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
    የወጣቱ ተምሳሌት በርታልን

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx Год назад

    ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን
    ሀገራችንን ከድህነት የምታላቁት አንተና መሰሎች እንደምትሆኑ በአላህ ተስፋ አለኝ
    ኢንሻ አላህ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ/አላህ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግናው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነህ።

  • @abdebuilds
    @abdebuilds 2 года назад +5

    A great journey. I hope you a better future and we expect more from you Ezedin!

  • @hyeuzolifa748
    @hyeuzolifa748 Год назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ለኡማው የምታገልግል ያረግህ

  • @berhanuanse1084
    @berhanuanse1084 10 месяцев назад +1

    yoo Great man ,we met first at zebidar brewery S.C first and .... your energy was great and you deserve all great things.

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 7 месяцев назад

    ኢዘዲን በርታ የኛንም ልጆች አንተን አይተው ይበረታታሉ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 8 месяцев назад

    ኢዙ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ጀግናችን በርታልኖ

  • @gutemakasim3932
    @gutemakasim3932 7 месяцев назад

    As wr wbt Masha@lla brother rabbiin umrii dheertuu siif haa kennu akkasuma beekkumsa, dabalataafi, waan yaadde cufa allaahaan siif haa guutu jabaadhu🎉

  • @rayantowfik4012
    @rayantowfik4012 Год назад

    Maashaa Allah baarakallaahu lak ❤❤❤❤

  • @نلتننخخناا
    @نلتننخخناا 8 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወንድም እዘዲን አንዲት የ16 አመት የ10ኛ ክፍል ከእናቷ ጉያ ያልወጣች ቆንጆ በዲኗ ማሻአላህ የሆነች እንቡጥ ልጅ ወደደችህ ምን ትላለህ

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 6 месяцев назад

    When I was young I studied my primary school Gubre I am proud of you.

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 года назад +1

    እዝዬ አላህ ይጠብቅህ ከዚም በላይ እንድደርስ አላህ ያግዝህ ይህን ፕሮግራም እንካንም በቻናልህ ለቀቅከው

  • @sofitube7386
    @sofitube7386 3 года назад +1

    ጎበዝ ማሻ አላህ አላህ ይገዝህ

  • @ወዚርዩቱብኩተሬ
    @ወዚርዩቱብኩተሬ 3 года назад +1

    አለሃምዱሊላህ ለዝህ ለደራሰክ አለህ ኢዙዬ

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 Год назад +1

    my beloved brother may Allah help you I hope to see you in a huge success of ur journey.

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ድንህንም ተማር ወድሜ

  • @ኡሙያስሚን-ጀ8ቀ
    @ኡሙያስሚን-ጀ8ቀ 3 года назад +1

    ማሸአለህ በርታ

  • @አላህአይወልድምአይወለድም

    ዛሬ ሰብስክራይብ ያረኩት ❤

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 Год назад

    የቮልስ ካንፓኒ ኤልክትሪክ መኪና ካንተ ኮርጆ ነው የኔ ጀግና

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 3 года назад +1

    አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @ማያ-ቘ8ቸ
    @ማያ-ቘ8ቸ 3 года назад

    እዙ ጀግና በርታ አላህ ካተጋር ይሁን

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 года назад

    አይዞህ በርታ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል

  • @يوسفالنعيمي-ه1ك
    @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 года назад +2

    በርታ ገና ብዙ እጠብቃለን ብራቦ አሌክ

  • @samirkalilmohammed7299
    @samirkalilmohammed7299 3 года назад +1

    Masha allah, wendime bertalin, enem be delhi university ,electrical engineering temari negn, bizu ngr le hagerachn abren enseralen insha allah

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይህፍዝክ ወንድም

  • @يوسفالنعيمي-ه1ك
    @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 года назад +4

    እንጀራ የሚጋግር ማሽን እድሰራልን እኛሴቶች እጠይቅሀለን በተረፈ በርታ

  • @Merhba234
    @Merhba234 7 месяцев назад

    Mashallah allah yahfizak habibi

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 6 месяцев назад

    Great Brother Masha Allaah 🙏

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 3 года назад

    በርታልን፣ወንድማች፣የገናኸ፣ለአለም፣የምትበቃ፣ያርግክ

  • @kiadejaasamoasamomuamd6990
    @kiadejaasamoasamomuamd6990 3 года назад

    ማሻ አለህ አለህ ይጣቅህ አለህ ሁሌ ከአታጋር ይሁን ሀብብ

  • @huzeyfamohammed-my6uy
    @huzeyfamohammed-my6uy Год назад

    I am proud of you bro mashallah keep it up 👍 😊

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 Год назад

    Allah yatbkh ❤❤❤❤

  • @nebahamas4037
    @nebahamas4037 Год назад

    Captain-✌️✌️✌️
    i have big respect for u ...

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d 7 месяцев назад

    Mashallah Allah yitbekeh

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse 3 года назад

    Keep up your invention wich could helpe the country.
    You are our special brother.
    Allah may helpe you to achive your dream.

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ Год назад +1

    ማሻአላህወንድሜአላህይጨምርልህእኔአድስነውያየሁህአብዱርህማንጋርያደርከውን ንግግርከዛነውየመጣሁት አላህያበርታህብዙእንጠብቃለንካተትልቅምደረጃትደርሳለህኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    በርታ ወንዲም አላህ ጥሩ ደረጃ ያድረስክ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад

    ማሻ አላህ የተንቢ ❤❤❤❤❤

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Год назад

    መሻአላህ ተባረከላህ

  • @karimaoromia2196
    @karimaoromia2196 3 года назад +1

    Mashall mashall ❤❤❤❤🙏🙏🙏💪💪

  • @wisammohammed9652
    @wisammohammed9652 2 года назад

    Well done 👏 ✔️ 👍

  • @FbHh-qw6zg
    @FbHh-qw6zg 8 месяцев назад

    As wr ezu mashalhi beretajegnawr ena fetera emokeralwe lalahi belhi behasabe beterdage

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 года назад +1

    አህለን ኢዙ አንበሳችን አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

  • @Gezahegngeze-wj3yw
    @Gezahegngeze-wj3yw 7 месяцев назад

    Great view

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Год назад

    በርታ

  • @jamalabdu4460
    @jamalabdu4460 7 месяцев назад

    ❤Wooo good job ❤❤

  • @zeynya
    @zeynya Год назад

    ማሻአላህ የኔ ባትሆን ይቆጨኘ ነበር

  • @rayantowfik4012
    @rayantowfik4012 Год назад

    Rabbiin itti siif haa ida'u!❤❤❤❤

  • @scmedia9070
    @scmedia9070 2 года назад

    you are great man i hope you do great thing

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 3 года назад

    Masha Allah Ezu Beretalen Allah Yagezeh

  • @zizutube7707
    @zizutube7707 3 года назад +1

    Mashallah bro berta

  • @nebilsalman
    @nebilsalman 2 года назад

    Keep it up bro

  • @kde6769
    @kde6769 3 года назад +1

    good job brother!

  • @nesryaabdo3483
    @nesryaabdo3483 3 года назад

    ማሻ አላህ በርታ

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ 8 месяцев назад

    አላህ. አመስግን አልሀምዱሊላህ. ይህ ሁሉ የአላህ. ጥብብ ነዉ.

  • @kemaaljemaal7714
    @kemaaljemaal7714 3 года назад +1

    Masha Allah

  • @alkaidtu.nuranyaashi1039
    @alkaidtu.nuranyaashi1039 3 года назад

    ማአሻአላህ☝️

  • @jr6r385
    @jr6r385 3 года назад

    Mashallhi allahi yetabki

  • @AshenafiSewalem
    @AshenafiSewalem 6 месяцев назад

    Super

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 8 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @rebumawakjira8394
    @rebumawakjira8394 8 месяцев назад

    Hero men💪💪💪💪

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад

    አሰላም አለይኩም ኤዜድ🎉🎉🎉🎉

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 года назад

    masa Allhe masa Allhe

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 6 месяцев назад

    You are genius

  • @AbubekirSeid
    @AbubekirSeid Год назад

    May Allah blessed you bro by your good work and worship our creator Allah

  • @venuschanal
    @venuschanal 5 месяцев назад

    ስልክሕን ትልክልኝ እኔም technology projects አለኝ አግዘኝ
    .from yismake the kid

  • @muslimnang9792
    @muslimnang9792 3 года назад

    Mashalaah 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆

  • @firdosabu525
    @firdosabu525 3 года назад

    mashallah enathnm abathm yakoyilh antem bewket liy ewket yichemrlh wendme uff

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 7 месяцев назад

    Mashllh

  • @ScottMcCoy-zj3ys
    @ScottMcCoy-zj3ys Год назад +1

    Love u habibi

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Год назад

    Allaha yetabki🎉🎉🎉🎉

  • @danielendale4095
    @danielendale4095 3 года назад

    Ezedin Great

  • @beekanhasan1754
    @beekanhasan1754 8 месяцев назад

    I love you 💞

  • @akrammftah1918
    @akrammftah1918 3 года назад +1

    mashallah

  • @proudtech8114
    @proudtech8114 3 года назад +1

    We were waiting to see your biography I appreciate your work but there are many youths on different place of Ethiopia they want to be a problem solver. their is a lack of information please ezu if you have time teach us some about Arduino programming cause of I am from them please ezu

  • @kamilakm6267
    @kamilakm6267 3 года назад

    ማሻአላ

  • @absienice5013
    @absienice5013 3 года назад

    our hero go head

  • @MusaMusa-x8e
    @MusaMusa-x8e Месяц назад

    ወንድሜ:ኢዘዲን:ካሚል:ወሏሂ:ከልቤ:ነው:የምወድህ:ያንተን:ስራዎች:አድናቂህ:ነኝ:ኧረምድህ:ሙሳ:ሁሴን:አ/አ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 Год назад

    ማሽ አለህ

  • @sufyanzeynu7699
    @sufyanzeynu7699 7 месяцев назад

    ኢዙ ጀኛችን

  • @ZaraMusa-m8i
    @ZaraMusa-m8i 6 месяцев назад

    Mashallah

  • @AmirMahmud-uv9oo
    @AmirMahmud-uv9oo 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @rimtub5682
    @rimtub5682 3 года назад

    Barta yage jegna💘ya hagere lij

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад

    አንደኛ ነኝ ዛሬ አልፎልኛል😂

  • @እንግልቶበዛ
    @እንግልቶበዛ 3 года назад

    ወንድም ጠንከር እኔ ዛሬ ነው ያየውህ

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад

    የት ጠፍተህ ነዉ ወንድማቺን

  • @AlebachewYalew-e6f
    @AlebachewYalew-e6f 4 месяца назад

    ezedil kamil ምን ልታግዘኝ ትቸላለህ ?

  • @FatimaAl-l9d
    @FatimaAl-l9d 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤