Ethiopia - “መከላከያን በአፋጣኝ አስወጡልኝ” ኢትዮጵያና ሶማሊያ የከረረው ጉዳይ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 103

  • @michael.T77
    @michael.T77 4 месяца назад +3

    አቢቹ 👑

  • @ideyaasokaachila5338
    @ideyaasokaachila5338 4 месяца назад +15

    ጠላት ያፈራል ኢትዮጵያ ግን ወደፊት ጥቀትላለች

    • @snr9054
      @snr9054 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @songohan7170
      @songohan7170 4 месяца назад +1

      የ ሱማሌው ፕሬዝዳንት እዚ ላይ ትክክል ናቸው የባህር የአየር የመሬት የግዛት አንድነትን የሚደፍር የሚቋምጥ መናጋረ ማየትም አልፈልግም ማለታቸው ትክክል ነው ::
      አንተ ሌሏች አንተ ጋራ እንዲያደርጉ እንደማትፈልገው ሁሉ እንተም ሌላው ጋራ ለማረግ አትሞክር ውሏ አድሮ ኪሳራ ነው የሚያመጣው ::
      በጣም የሚገርመው የዛን ጫታም ሰዩም ተሿመ ሀሳብ እና ፍላጏት ማስተግበር ሲፈለግ ነው ::

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 месяца назад +6

    የሐሰት ወሬ ማለት ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊያን መልካም አስተሳሰብ ስለ ለሌ በተገኘ እጋጣሚ የሐሰት ወሬ ታባዘለህ

  • @Abubeker11
    @Abubeker11 4 месяца назад +5

    My country ETHIOPIA ALL WYAS WINNER

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 4 месяца назад

    አሜሪካ ኢትዮጵያን ከሞቱት በላይ በሕይወት ካሉት በታች አድርጋ ኢትዮጵያን ስታጎሣቁል የኖረች ናት።

  • @AmerAmika-z8p
    @AmerAmika-z8p 4 месяца назад

    ይውጣ ጥቅሙም ጉዳቱም ይታወቃል ይውጣ ወላኢ

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 4 месяца назад +4

    አብይ አህመ ድ ኢቶቢያን አግማማት ድል ለፋኖ

    • @abubekertemam1390
      @abubekertemam1390 4 месяца назад

      ኢትዮፒያ በል ደነዝ ቆምጬ ህፃኖች

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 4 месяца назад +2

      ገምተሽ ቅሪ ምን ነው የተግግማው በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፊ

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 4 месяца назад

    ይህ ዘገባ አሉባልታ ይበዛበታል እየለመኑ መሰረግ ለምን ዲፕሎማሲ መሸዋወጃ ሲስተም ይመስለኛ።

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj 4 месяца назад +2

    Today is bad tomorrow is good ❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 месяца назад +7

    ብልግና ከጎረቤትም አጣላን

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 4 месяца назад

      Gorebet tekmehen kalakebere ena bemetkeflew lek kalsetek Gedel yigba.

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 4 месяца назад +5

    ችግሩ ኢትዮጵያ ሳትሆን ሰለሚፈሩን ነው።

    • @RahelA-w3e
      @RahelA-w3e 4 месяца назад

      😂 ohhh pumpkin

    • @SafiHassne
      @SafiHassne 4 месяца назад +1

      ፈሳም😂 የብልፅግና መከላከያ 😂😂

    • @kefetatube3338
      @kefetatube3338 4 месяца назад

      @@SafiHassne እራብተኛ ሰደተኛ

    • @kefetatube3338
      @kefetatube3338 4 месяца назад

      @@RahelA-w3e እራብተኛ

    • @SafiHassne
      @SafiHassne 4 месяца назад +1

      ዐተ ደነዝ ያው ነን ዐተም ከማድስካር ነው ስደተኛ 😂😂

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ! ፍቅር የሚጀምርውና , ሌላውም የሚከብረው ? ከራስ ሲሆን ነው!

  • @mesy6975
    @mesy6975 4 месяца назад

    🙏🙏

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 4 месяца назад +1

    አላህየ እንደወጣ ይቅር አብይ የሚባል

  • @eritreaasmara4455
    @eritreaasmara4455 4 месяца назад +1

    Ethiopia ማለት ድሃ ከ USAID የማትላቃቅ ሃገር ናት በግድ የ American እሽከር ካልሆንን Haile Selassie Eritreaን 🇪🇷 ስለወረረ ነው እንጂ ክብር ያገኘው ጭንቅላት ኖሮት አደለም
    ከlow IQ ህዝብ low መሪዎች ይወጣሉ
    God bless Eritrea 🇪🇷

  • @AmerAmika-z8p
    @AmerAmika-z8p 4 месяца назад

    እኛነን ጥፋተኛው ሳሎናችንን ከነጓዳው ከፍተን እንዴት ኮሜት አይብዛብን

  • @rjalmehdi4257
    @rjalmehdi4257 4 месяца назад +2

    የኢትዮ መንግስት ምንም ቅጣት ያክል ከጎረቤት ሀገራት የመግባባት ችግር የለባትም ጎረቤቶቻችን የመረዳት ችግር ስላለባቸው እንጂ

  • @Siidona_promotion
    @Siidona_promotion 4 месяца назад +2

    ከኬኒያ ጋር😢 ለምን

    • @alesaal699
      @alesaal699 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @abdumohamed3516
    @abdumohamed3516 4 месяца назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 4 месяца назад +2

    ደንቆሮ በዛ። መከላከያ ልንል የምንችለዉ በአገር ዉስጥ ነዉ። ወደ ዉጭ የሄዱ ወታደሮች ናቸዉ። የሚታዘዙት በአፍሪካ ህብረት አዛዥ ነዉ። መከለከያ ለማን ነዉ የሚከላከለዉ??

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 4 месяца назад +3

    Better diplomacy with neighbors means not sacrificing national interests. The government should protect national interests without harming others. Our prime minister is effectively implementing the "Ethiopia First" diplomatic approach. Are you referring to Egypt, Eritrea, or Somalia? All of them are selfishly seeking to use Ethiopia's natural resources for free without a give-and-take approach. They always want and claim resources for free. Prime Minister Abiy has stated there are no free lunches in Ethiopia; collaboration and a win-win approach are the best ways to grow together.😊😊😊

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 4 месяца назад

    ሰላም

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ እንዳትበለፅግ ስለ ማይፈልጉ ነው

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 4 месяца назад

    ምንከጎረቤትብቻእሥበሥያላጋጨውምንአለ

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 4 месяца назад

    Good weather friends we don’t need.

  • @surefiel
    @surefiel 4 месяца назад

    የብሪክስ አባል ስለሆን ነው ወገን😂😂😂

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 4 месяца назад

    አንተና የአንተን ትንታኔ እውነት ብለው የሚቀበሉ ሰዎች ፀብ ናፋቂዎችና ባንዳዎች ናችሁ!!
    ምንም ብትጎሳቆል እንኳን ኢትዮጵያን እንወዳታለን ወደ ከፍታም ትወጣለች💪💪💪

  • @burafelsimen7390
    @burafelsimen7390 4 месяца назад

    ምን ችግር አለው የኢትዮጵያ ወታደር እይወቱን አየገበረ ነው ከሱማሌ በመውጣቱ ሰላሙን ያገኝል ።

  • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
    @CheerfulBanyanTree-ze4ds 4 месяца назад +1

    Every thing should be deal in a manner that will satifiy our interests which is win win!
    There is nothing for free!
    1) Egypt ...should respect our right!
    2) Sudan should pay qualateral for our contribution for our water!
    3) Djibuti should balance the give and take police!
    4) Somalia should be normalized the relationship considering every step on mutual natural resources and blood value!
    5) Eritrea leave ur hand off in our internal affair!
    6) we Ethiopian loved Kenya, S.Sudan and Somaliland as people and nation!
    Any thing should be in line with our national interest and our people interst otherwise let every thing gose wild I don't care!

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman 4 месяца назад

    ዛሬ ነው እዴ የተበላሸው 30 አመት ሞላው

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 4 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ጥሩ ደራጀ ለይ ነባራ የሚባለዉ በአፄ ሀ/ስለሴ ወቅት የነባራ ዲፕሎማሲ ነዉ።ቢሆንም ግን ይህ ወቅት እኛ የልደራስንባት ወቅት ስሆን እኛ በደራስንባት በትለንቱ በመለስ ዜናዊ ዘመን የየነዉ ባቂ ነዉ ።በዝያን ወቅት የአፍሪካ ህብራት ስብሳባ፣ የአዉሮፓ ህብራት ስባሳባ፣ የአለም አቀፍ ስብሳባ በሚኖርባት ወቅት የመለስ ዜናዊ ንግግር በጉጉት የሚጠባቅባት ወቅት ነባራ።አሁን ይሄዉና ይህ ጫቅለ መጥቶ በሱሪዉ ሻንቶ ኢትዮጵያን አስነጀሳት።

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 4 месяца назад

    TIGEGNA TEWASIYAN YEHONU GOREBETOCH!!!!! KEGNA YISERKALU YIBELALU!!!!

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 4 месяца назад

    እና ያንቴ እይታ ምንድን ነው? ወደብ ሳይኖረን እድሜ ልካችን ለሰው ሀገር ቀረጥ እየከፈልን ኑሮው አናታችን ላይ እየወጣ: አንድ መኪና ለመግዛት 20እና30 ዓመት ሠረተን ለቀረጥ ለጅቡቲ እየከፈልን እስከመቼ?

  • @Abreham-u4l
    @Abreham-u4l 4 месяца назад

    Qadada

  • @songohan7170
    @songohan7170 4 месяца назад +1

    የ ሱማሌው ፕሬዝዳንት እዚ ላይ ትክክል ናቸው የባህር የአየር የመሬት የግዛት አንድነትን የሚደፍር የሚቋምጥ መናጋረ ማየትም አልፈልግም ማለታቸው ትክክል ነው ::
    አንተ ሌሏች አንተ ጋራ እንዲያደርጉ እንደማትፈልገው ሁሉ እንተም ሌላው ጋራ ለማረግ አትሞክር ውሏ አድሮ ኪሳራ ነው የሚያመጣው ::
    በጣም የሚገርመው የዛን ጫታም ሰዩም ተሿመ ሀሳብ እና ፍላጏት ማስተግበር ሲፈለግ ነው ::

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 4 месяца назад

    Serawitachin enaswetalen tilu neber ahun wutulun alu Ethiopia gra yegebat hager honachu kerachu

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 4 месяца назад

    ኢትዮጵያ ከሶማልያ ጋር፡
    ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር፡
    ኢትዮጵያ ከጁቡቲ ጋር ብቻ ሳይሆን ከኤርትራ ጋርም ግርጭቱ እየከፋ እየሀደ ነው። ስለዚሁ ያለኝ ኣስተያየት፡
    1} የኢትዮጵያ መሪዉ ለኢትዮጵያ መምራት ስላልቻለ በጭንቀት ታምሞ ይሆናል።
    2} ወይም የስልጣኑ ግዜ ለመራዘም ኣስቦ ከጎረቤታቸውና፡ በተለይም ከኣማራ ህዝብ ጋር የሚያደርገው ያለው ህዝቡን መጨፍጨፍ፡ ታላቁ ስህተት መጨረሻም ሊጨርሰው ስላልቻለም ሊሆን ይችላል። የሄም ሁሉ ስህተት ተጨማምሮና ተሰባስቦው ወደ ታላቅ ጭንቀት ፈጥሪበት ያለው። ይሄን ሁል ችግርና፡ ወዳ ታላቁ ጭንቀት ኣግብቶት፡ የሚያደርገ ጠፍቶት ነው በዚሁ ሁሉ ችግር ምክንያት ገብቶ ያለው።
    የመጨርሻ የዚሁ ሁሉ ውጤቱ ደግሞ በኣብዪ ላይ በትቃዋሚዎቹ ተይዞ ወደ ፍርድ ይቀርባል። ወይም እንደ መንግስቱ ሃይለናርያም ሊያመልጥ ይችል ይሆናል እንጂ ህመሙስ ፍጹም መድሃኒት የለውም። ኣብደዋል ነው'ና።

  • @anwarMnur333
    @anwarMnur333 4 месяца назад

    ዜና ያልከው ወሬ ራሱ ምታነበው አኩርፈህ ነው የፉንዶ ደጋፊነትህ አስባነንክ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 4 месяца назад +1

    ይሄ ደነቆሮ ሰውዬ እያለ ሀገሪቱ ሰላም አይኖራት ፈጣሪ ይድፋው
    የCIA ጉዳይ ጨስፈፃሚ ነው
    ሀገር አፍራሽ አንጀቱ ይፍረስ አቦ

    • @TedRise-lp8uv
      @TedRise-lp8uv 4 месяца назад

      ዝም ብለህ አትፃፍ፣ ጅቦች ናቸው ይበሉካል። በዛ ላይ የቴክኖሎጂ ሶሻል ሚዲያ ዘመን ዝምታ ወርቅ የሆነበት!

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 4 месяца назад +1

    ANTE MANEH?????? ERESA ZEREGNA

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 4 месяца назад +1

    የመቅለል መጨረሻው ? መብነን ነው!

  • @AmerAmika-z8p
    @AmerAmika-z8p 4 месяца назад

    ተስፋ ያለው ወሬ አውሩ

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph 4 месяца назад

    If you aren’t learn from history, yo you can’t bring progress Some uncultivated individuals believes that Ethiopia will continue. Continue what? Ethiopia is in the in life support.

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 4 месяца назад

    Oromuma empire PP doing same like Tigray empire TPLF crimes that western powers covered past 27 darkness years. PP should apply similar TPLF privilege from western nations.

  • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
    @CheerfulBanyanTree-ze4ds 4 месяца назад

    Abo wore atawra....America america ..egna minifeligew ye Ethiopia national interest will be our priority ....egna Le Somali memot diplomacy new tilaleki egna Ethiopia kalakebere manim gedel yugiba ...haile silase Ruto...minamin atibelen...
    ..minim netsa sitita yelem Hulu waga alew....Somali litifersi or lititefa tichilalechi Le wondimoche Dem waga kelelat!
    Endante ayinetu tulutula ashikabachi ....gedelim giba!

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327 4 месяца назад

    አብይ በየህደበት ነገር ጅ ምንም ጥቅም የለው አላህ ያሳው ና

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 4 месяца назад

    don't open your mouth
    Bandif

  • @dejenemideksa8208
    @dejenemideksa8208 4 месяца назад

    የሚወራ ነገር ሲጠፋህ ከዚህ በፊት ያወራከውን ወሬ እንድ አዲስ ትገርባለክ አይደል? ምንም አዲስ ነገር የለውም የሚገርመው ነገር ግን ወቃሽ እንጂ አንተ ለኢትዮጵያ ሰላም ምንም ያለማበርከትህ ነው

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 4 месяца назад

    Lies Ethiopia is a peace Seeking country

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 4 месяца назад

    Min ka gorebet erese Barassie.

  • @siymergn
    @siymergn 4 месяца назад

    ኦርቶዶክስ ያሰፈረ መሪ ንቀቱ ደግሞ ከሱ ብሶ የቀድሞ መሪዎችን ሊጥላላ መከጀሉ ቀሽም መሪ

  • @alemkassahun7423
    @alemkassahun7423 4 месяца назад

    Lemindnaw, lalfalgun yadam miswatnet minkafilee????

  • @Deaf.youtuber-69
    @Deaf.youtuber-69 4 месяца назад

    Just create your own power, You've so large landscape, great population and full of resources. Why you being measured by usa.

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 4 месяца назад

    ሱማሌ ወይ ቅሌት ይሄ ህፃን አዋረደን

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 4 месяца назад

    AMERICA BE GUDIFECHA YEWESEDECHIH ZEGA NEH??? DIGAF NEW YALKEW???

  • @FreshBurger
    @FreshBurger 4 месяца назад

    😂😂😂😂ታዲያ ውድቀታችንን የሚመኘውን የብልፅግና ቆንጮ አቶ አብይ አህመድን ብድግ ብለህ አመስግነው😂😂😂😂😂😂

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 4 месяца назад

    ዝም ብሎ ቤት ያፍርስ የገዛ ወገኑን በድሮን ይጨፍጭፍ ህፃን

  • @SaliWako
    @SaliWako 4 месяца назад

    ለምን አሉባልታ በዶክተር አብይ ላይ ይምታዎሩ አብይ ከመጣ ዎዲ ነው አገር ሆና ይውቆመቹ ቀና ያለችሁ

  • @DubalaSirgafs
    @DubalaSirgafs 4 месяца назад

    Don't lay are you fano

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 4 месяца назад

    Ere taw ante zaregna

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 4 месяца назад

    Hulunem eyabelashu lemastekakel alesfelagi wetret megebat endew ameraru tenama new? Westachinene eybetebetene lelochume begna layi emenet endyatu betera nekesnachew yetena new?😊

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 4 месяца назад

    Aba wore yefatefetal.

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 4 месяца назад

    አንተሰው ግፍህ;

  • @faysalzinab5221
    @faysalzinab5221 4 месяца назад

    fano media😂😂

  • @BirhaneTensay-ov8en
    @BirhaneTensay-ov8en 4 месяца назад

    ቻናልህ ለኔትወርክ በጣም ከባድ ነው
    የupdate ጉዳይ እንደሆነ እየው

  • @bullotube430
    @bullotube430 4 месяца назад

    America be Dipilomsi ayidelem tiqimuhan mitas kebirewu be maqeb ina be zacha newu inyam isu newu miyawatan America nuckler indalat inya wuha alen ke ethiopia ga kaltesmamu ye 1 amet menged 40 amet newu mihonibachewu
    Bullo news coming soon subscribe argu🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 4 месяца назад

    አንተን ብሎ ዜና አንባቢ ቁጭራ አባቴ የኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገራት ጠቅላላ ገብቻለው አውቃቸዋለው ከኤርትራ በቀር
    ጠቅላላቸው ከኢትዮጵያ አንጻር ዜሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ናቸው
    ምናልባት ኬንያ እንጂ ዝም ብለህ አትተርተር

  • @snr9054
    @snr9054 4 месяца назад

    Here This channel be coming OROMO Propagandist then ALL AMHARA SHOULD BE UNFOLLOWING THIS MEDIA 😞😞😞

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 4 месяца назад

    😂😂😂😂😢😢 የኦሮሙማ ሰው በላው አብይ ኢትዮጵያ አዋርዳት

    • @burafelsimen7390
      @burafelsimen7390 4 месяца назад +1

      ቆማጣን ከፍከፍ የረገመሪ ነው

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 4 месяца назад

      @@burafelsimen7390 ቢላ ይዘው የሰውን ስጋ ሲበሉ አየን እጅ ታይቶ ተሰመቶ የማይታውቅ አርመኔዊ ስራ ነው የስራው ነብስ በላው ጋላ የንግስታትን አገር አዋርዳት

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 4 месяца назад

    አንተን ፈጣሪ ይበጥብጥ ድንጋይ እራስ ዘረኛ 😮😮

  • @d.w0119
    @d.w0119 4 месяца назад

    That toddler is nothing but a disaster.