ቀጥታ ከሜዳው:- ህዝባዊ ድርጅቱ ፈረሰ |የቀድሞው ምስራቅ አማራ ፋኖ የነበሩ የጠቅላይ ግዛት ዕዙ ክ/ጦሮች አመራሮች ከሸዋ ተባረሩ | ህዝብ ይፍረደን ብለዋል!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 130

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 2 дня назад +22

    እስክንድር ነጋ ለአማራ ብሎ አልታሰረም አማራን አይወክልም ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @KebedeMulugeta-e4d
      @KebedeMulugeta-e4d 2 дня назад

      የጅል ልጅ ዘመነ ለአማራ ብሎ መታሰሩን ማን ነረህ ? የብአዴንን ድራማ ተከትለህ ነው ? አስረስ የምትለው አጭበርባሪ መቼ ነው ለአማራ የታሰረው ንገረኝ ? ለእውነትና ለፍትህ ከታሰረ በቂ አይደለም ።ለቃል ኪዳን አገር ለሆነችው ለኢትዮጵያ ከመታሰር በላይ ምን የሚበልጥ ክብር የሚያሰጥ ይሆን የቀድሞ የምንመካባቸውና የምንኮራባቸው የአማራ አባቶች ዋጋ የከፈሉት ሹጉጣቸውን የጠጡት ታሪክ ሆኖ የተፃፈላቸው ለኢትዮጵያ በከፈሉት ዋጋ መስሎኝ ልጅ የአባቱን ስራ አያፈርስም ።እናንተ አማራ አይደላችሁም ፐረ አማራ ናችሁ። ደግሞስ የአማራ መሪ ለመሆን ለአማራ ሲል የታሰረ መሆን አለበት ያለው ማነው ? ዘመነ ነው እንግዲያውስ ከሱ ጋር እንዘጭ እዘጭ የሚለውም ምሬ ታስሮ አያውቅም እረ ተዘርዝሮ አያልቅም ።ለአማራ የህልውና ትግል የወጣው ሁሉ ከዚህ በፊት ያልታሰረ ሁሉ በእናንተ በደንቆሮዎቹ መመዘኛ ትግላቸውና የከፈሉት ዋጋ ሁሉ ከንቱ ነው እያላችሁን ነው። እናንተስ ደካማ ጠላት ናችሁ አማራ ደግሞ ጠላቱ ሲደክም አይወድም ።

  • @MesfinAbebe-fx2jd
    @MesfinAbebe-fx2jd День назад +4

    ለምን እስክንድ ነጋ አይገደልም ይህ ትግል የመኖር ያለመኖር ትግል ነው ይህንን መከራ አማራ እያየ ለምን ዝም ይላል ህዝባችን በአደባባይ እየተረሸነ ነው ይህንን ግለሰብ መግደል በቃ ይህ መሆን አለበት

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 2 дня назад +4

    ጀግኒት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Gdhs-w7o
    @Gdhs-w7o 2 дня назад +6

    ❤ አብሽሩ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 дня назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 2 дня назад +8

    እስክንድርን ገድላቹህ እዛው መታገል ነው የነበረባቹህ ቦታውም ለጠላት ሰጥታቹህ መውጣት አልነበረባቹህም ። አሁንም ሁሉም አማራ እስክንድርን ለማስወገድ ሊተባበር ይገባል !!

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 2 дня назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @mole576
    @mole576 2 дня назад +6

    እንግዴህ ፍርዶ የአማራ ህዝብ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 2 дня назад +9

    የሸዋ ህዝብ ስህተት እንዳይሰራ፣ ቢያስ፣
    ከጎደር ፣ ከወሎ፣ ከጎጃም የሸዋን ህዝብ ለመታደግ የሄዱ ልጆችን ፣ትብብር በማድረግ ለግዜውም ቢሆን ወደ አካባቢያቸው መመለስ ግድ ይላል❤❤❤

  • @fact8782
    @fact8782 2 дня назад +4

    አይ ቅሌት አበበ በለዉ ሀብታሙ አያሌዉ, የእስክንድር ጠበቆች እንቆቆ ጠጡ።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 дня назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 2 дня назад +11

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እስክንድር ነጋ ጥቂት ፋኖዎችን ይዞ እንዴት በአማራ ህልውና እንዲህ ይጫወትበታል?
    እስከ መቼ ነው እስክንድር ነጋ ሃብታሙ አያሌውና ጥቂት ግለሰቦች በአማራ ህልውና የሚቀልዱበት?
    የልብ ልብ የሰጡት እኮ ሚዲያዎች ናቸው ፣ 360 ቀጥታ ዋና የእስክንድር አንጋሾችና ሌሎች ደግሞ ዝም በሉ ዝም በሉ የሚሉ ሚዲያዎች ናቸው እስክንድር በአማራ ህልውና ላይ እንዲጫወትበት ያደረጉት።
    አማራው ዝምታውን ሰብሩ እስክንድርንና ተባባሪዎቹን ከትግሉ አውጥቶ መጣል አለበት
    ይሉንታ አያስፈልግም ::

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 2 дня назад

      ሙሉ የጎንደር ጎጠኛ የስኳድ ድጋፍ አለው ። አሁን ግን አብዛኛው የጎንደር ፋኖ ገብቶት ስኳድን ዞር በል፣ አማራ እንጅ ጎጠኛ አይደለንም ብለዋቸዋል።

  • @SOLOMONNigussie-q7q
    @SOLOMONNigussie-q7q 2 дня назад +5

    እስክንድር ወዮ ብቻዉን ቀረ
    ፋኖ ይችላል!!!

  • @SeifuDesale
    @SeifuDesale 2 дня назад +5

    በቅርቡ ድርጅቱ ፈራርሶ እስከምሰማ ቸኮልኩ

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉 ድል ለፋኖ

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 2 дня назад +4

    እኛ ድሮ ብለናል አሰወግደት ወይ ክልሉን ለቆ ይዉጣ ብለን ነበር በሴራ ብዙ የአማራ ፋኖ አርበኞችን አሰበልቷል እንዲሁም አስረሸኗል አሁንም መወገድ አለበት የአማራ ህዝብ እራሰ መሰዋት የሚከፍለዉ በሱ ምክንያት ነዉ ሰዉየዉ በአማራ ፋኖ ደም የሚነግድ የኦነግ አባል ነዉ

    • @mantegboshtube4369
      @mantegboshtube4369 День назад

      የእሱ ደጋፊዎችም በሚክፍላቸው ዶላር ልክ ነው እነዚህም አገዛዙ ከሚያደርስው በደል በላይ ስለሆኑ እስክንድር እስከጀሌዎቹ ድረስ መመንጠር አለበት።

  • @MeleseWuduBantie
    @MeleseWuduBantie 2 дня назад +7

    እስክንድር ነጋ በአማራ ህዝብ ላይ ባጠፈው ጥፋትመጠየቅ አለበት

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 2 дня назад +2

    የኔጀግና አይዞሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu 2 дня назад +4

    በጣም በጣም ያሳዝናል እስክንድር እባክህ ለቀህ ውጣጣጣጣጣጣ አሳፈርከንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 2 дня назад +5

    ራሱን "አማራ ነኝ' ብሎ የማይጠራና በማንነቱ የማያምን ሰው በአማራ የህልውና ትግል ዘው ብሎ ገብቶ መሪ ልሁን ብሎ ሲመጣ ነው ነገሩ የተበላሸው! እስክንድር ነጋ ማለት የወጣለት አስመሳይ ሰው ነው፣ ከአብይ አህመድ በላይ የአማራ ጠላት ነው:: ዘግይታችሁም ቢሆን ስለዚህ ሰው መሰሪነት ማወቃችሁ ተመስገን ነው !

  • @AaF-lx4ii
    @AaF-lx4ii День назад

    ምስራቅ አማራ ፋኖ እናደቃለን ነገርግን አድነነዋል አትበል እኛ ገበሬወች ነን ያዳነው ሰበቴ ኬሚሴ ጨፋ የተጠራቀመ ኦነግ መክተን የያዝነው እራሳቺን ነን ስት ወድሞቻችንን እየቀበርን

  • @mekuanetgetahun8504
    @mekuanetgetahun8504 День назад

    ይናፍቅሃል

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 2 дня назад +4

    የወለጋ፡ የማካድራ ፡ የቤንሻንጉል ፡ ሻሸመኔ የአማሮች ጭፍጨፋ ተረሳ እንዴ????ሌላው አንድ እስክንድር ከሚሊዮን አማራ በላይ የሚሆነው ስለ ምንድነው ?

  • @TesfaeWeldemariam
    @TesfaeWeldemariam День назад +1

    💚💛❤️Forever talaqu Eskindir Nega💪!!!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День назад

    እስክንድር እባክህ እረፍት አድርግ ። በቃሃን❤❤❤

  • @martaababu2334
    @martaababu2334 2 дня назад

    በርቱ

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 дня назад +4

    እስክንድርን እረሽኑ ይልቅ 🫵🫵🫵

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад

    My hero brothers and sisters pls tackcare 24 hours.from.all inside bandaaa

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 дня назад +2

    አሳምነው ፅጌ እንዲገደል እስክንድር የአሳምነውን ቴንሽን(ሀሳብ ወይም ትኩረት) በመስረቅ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል!!!!!

  • @ashenafime
    @ashenafime 2 дня назад +5

    እባካቹሁ ፋኖዎች በሚዲያ መጎተቱን ተውት

    • @fact8782
      @fact8782 2 дня назад

      ይጎትትህ።

  • @عبدالرحمنعبدو-غ2ت
    @عبدالرحمنعبدو-غ2ت 2 дня назад +2

    እኳን ደህና ሆናችሁ ወድሞቸ❤❤

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 2 дня назад +9

    እስክድር ፀረ አማራ ነዉ የምንለዉ በምክንያት ነዉ

  • @mekuanintAsmare
    @mekuanintAsmare 2 дня назад +2

    ኧረ ከአብይ የባሰ ጠላት እስክንድር ነው ኧባካችሁ የሚወገድበትን መንገድ ምከሩ ጠላትን መሪ አድርጎ አንዴት አንድ የኮናል ግን የናቶች እንባ አይገደውም

  • @NekaMretie
    @NekaMretie 2 дня назад +1

    እኳን የልገደሏችህ ወድሞቸ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 2 дня назад +5

    ድል ለሃቀኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮች።እየለዩ ነዉ በአማራ ደም እምቀልድ አስመሳዮች ፈጣሬ ይፍረድባችሁ👆

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 День назад

    እስክንድር የሚባል ተስቦን እና እንጭጭ ቅልብ ተከፍይ ጥርቅሞችን ማስወገድ ለአማራ አንድነት ቁልፍ ሚና ነው።

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 День назад

    አናትህ ይፍረስ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 дня назад +2

    የሳር ውስጥ እባብ የሆነው እስክንድር ነጋ(ጨለመ) ገና ድርጅቱ አይደለም አናቱ ይፈርሳል።

  • @HanaU-v4i
    @HanaU-v4i 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 2 дня назад +1

    ውዶቻችን የአጣዬ እናቶች በታሪክ መዝግበውታል።

  • @AbebeSeyum
    @AbebeSeyum 2 дня назад +3

    እዳትሸወዱ እስክንድር የሴራ ፖለቴካ አራማጅ ነው አማራ ነቅተናል

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 2 дня назад +2

    ነግረናችሁ ነበር ሸዋን እንደሸዋ ለማጥፍት የመጡ አኮላት ናቸው ሰንል አልሰማ አላችሁ

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад

    Just.save yourself.brothers and sister

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 дня назад +2

    እስክንድር ያለ ጥርጥር ይህን ፍርድ ቀርቦ ለስፈጸመው ይጠየቃል..ይህ የህዝብ ነፃ
    ፍርድ ቤት.ይህንን አብረውየሰሩ ይጠየቃሉ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 День назад

    ሾተላዩ እስክንድር አው ከፋኖ ትግል ይውጣ ሰላም ይስጣችሁ ይሔ የአብይ አራጁ ካልሲ አጣቢ ነው ባልደራስን ቆርጥሞ በልቶ ፊቱን ያዞረው ወደ ፋኖ ነው ገንዘብ ይዞ መጥቶ ሊገዛ ሞክሮ ነበር አልሆነለትም ድልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤ ከጎናችሁ ነን ወጥሩ

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh 2 дня назад +1

    ልዩነትን የሚዘግብ ቻናል እና ከጠላት ወገን የሚገናኝ ማንኛውም አመራር የአማራ ጠላት ነው ።

  • @Myherozeme
    @Myherozeme 2 дня назад +2

    አይ እስክንድር🤔🤔🤔

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 День назад

    Afer bilo, anid yeketema awedelday wusha gazetegna matifat akituachuhe, ehe hulu tirmis !!

  • @emru2030
    @emru2030 2 дня назад +1

    አንዳንድ ባለጌዎች በትግሉ ውስጥ ተሰግስገው አማራን ለመበጥበጥ ሻፍደዋል። የበጥባጮች ዋናው ትንሽነትን ሳያገኝ ያላቅሙ ታላቁ እስክንድር የሚል ሥያሜ የተሰጠው አካል ነውና በተንኮልና በግብዝነት የሚታገል ከግብ አይደርስም ይከስማል ልብ ይበሉ።

  • @astewlagumas
    @astewlagumas День назад

    ፍንታሁን ሙሀብው ቢወጣ ድርጅቱ ይፈረሳል

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 дня назад +1

    እስክንድር የሚባል ከነግሪሳው ፣ከነግሳግሱ አፈር ድሜ ያስበላው ።ፋኖ መሀባ ፈንቴንም እርግጠኛ ነኝ Kidnapped አድርገው ነው ያስቀመጡዋቸው ።ስህተት ማንም ይሰራል ከስህተታቸው አቶ ፈንታሁን ተምረው ልውጣ ቢሉ አላስወጣ ብለዋቸዋል ይህ የሚያሳዝን ጉድ ነው ።ያምሆነ ይህ ያለነው አንድ ከሆንን እስክንድር ትንኝ ነው ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!
    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።

    • @imfanno
      @imfanno 2 дня назад +1

      ማንም ያሰረው የለም ራሱ አቋም የለሽ ስለሆነ እንጅ።

    • @GirumZewdu
      @GirumZewdu 2 дня назад

      @imfanno መውጣት ፈልጎ አለቅም አሉት።

  • @ganzeb-uh6zt
    @ganzeb-uh6zt 2 дня назад +1

    እነጎጤ አይሳካላችሁም እንኳን አባረሯችሁ።

    • @ፋኖ-ሐ4ቘ
      @ፋኖ-ሐ4ቘ 2 дня назад +1

      ታያለህ በቅርቡ እስክንድርን ከአፈር ስንቀላቀልልህ ።

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 2 дня назад

      እንዳንተ አይነት ማንንም የሚሸከሙ አህዬች እኮ ናቸው አማራን ያዋረዱት::

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 2 дня назад +1

    እስክንድር ነጋ ሴራ ይዞ የገባ ነው ብለን ስንጮህ ሰደባችሁን መቆየት ደጉ እስክንድር ነጋ 45 ፋኖ ነው ያስረሸነው በአብይ አህመድ እርስ በርስ አተኳኩስ 8 ፋኖዎችም ሞተዋል ራሳቸው መከታው እና እስክንድር የረሸኗቸውም አሉ ቁጥራቸውን ባላውቀውም አሁንም በጎጃም ያለውን ሸንጎ ፋኖ ጠርጎ አውጥቶ በተሎ ተሃድሶ ካላደረገ አዳጋለው ብዙ የአማራ ደጋፊዎች ከመደገፍ ልንወጣ እንችላለን ምክንያቱም በጎጃም ፋኖ ውስጥ ብአዴን እና ሸንጎ የወያኔ ሴል እንደ ስኳድ ካልተጠረገ ወደ ስልጣን የሚመጠው ያው ከሆነ የኛ መደገፍ ዋጋ የለውም

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede1102 День назад

    Eskender must go 😂😂😂😂

  • @Auiopui
    @Auiopui 2 дня назад +1

    እስንክድርየተባለ ድርጅቱን ብቻ ሳይሆን ግንባሩንም ማፍረስ ግድ ነው እስክድ ፀረ አማሐራ ነው

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene День назад

    አማራ አይደለህም

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene День назад

    ስምህ ከነአባትህ የአማራ ስም አይደለም

  • @zfweshe7913
    @zfweshe7913 2 дня назад +1

    እስክንድር ነጋ ከአማራ ትግል እስታልተወገደ ድረስ አማራ መከራው ይራዘማል❗️🔴

  • @alexz4231
    @alexz4231 День назад +1

    ድል ለታላቁ እስክንድርና በስሩ ላሉት ቆራጥ ፋኖዎች !!!

    • @SKk-d9w1k
      @SKk-d9w1k 23 часа назад

      ጋላ👹👹👹👹🙀💩💩

  • @emabettadele
    @emabettadele 2 дня назад

    😏😏😏😏😏😏

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela8142 День назад

    እመኑኝደመቀ ዘውዱን ስሎሞን አጠናን እስክንድርን አበበ ጢሞንናመከታውን ፋኖ ባስቸኳይ የማያስወግድ ከሆነ ትግሉ ይጠለፋል አንጃዎች ናቸው

  • @CCM1789
    @CCM1789 2 дня назад

    መከታው የዋህ ነው።

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 2 дня назад

    Enshilalit

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад +1

    Esknder and his group is babmdd and he work.like his frinds habtum and ermisa for.tpld and abey.

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl День назад

    ድል ለታላቁ ጀግና እስክንድር ነጋ ክብር ላንተ መልካሙን እንመኝልሃለን አንተ የእውነት ሰው ነህ እድሜህን ሙሉ ለአገርህ ለህዝብ ታገልክ አንረሳም ጎጠኛ
    ይጫጫ ቦታ አትስጥ ስለሚፈሩህ ነው በርታ ፈጣሪይከተልህ

    • @mantegboshtube4369
      @mantegboshtube4369 День назад +2

      😂😂😂😂ይህ የስኳድ ጥርቅም አሁን የተነቃባችሁ መስለኝ ማልያ ቀይሩ፣በዛም ተባለ በዚህ በቅርቡ መርዶህን ታረጋግጣለህ😂

    • @SKk-d9w1k
      @SKk-d9w1k 23 часа назад

      የጋለ ልጅ👹👹👹👹👹💩💩💩💩💩💩👿👿👿👿👿😡😡😡😡

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 дня назад

    በላይ ዘለቀ 5ተኛትውልድ ማለት። ስንት ሚስት ነው የነበረው። ነው የስጋ ዘመድ ለማለት ነው?

    • @KidusDawit-h1w
      @KidusDawit-h1w 2 дня назад

      የልጅ ልጅ ፣ ልጅ ፣ ልጅ ፣ ልጅ 😢😢😢

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 2 дня назад

      @KidusDawit-h1w በላይ ዘለቀ ወሎ ዘመድ እንጂ ልጅ የለውም

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 дня назад

    ወደ ደኩተር አቢደላ ዪቀላቀሉ በሚዱያ መቂረቢ አልነበረበቲም በዉሢጢ መጨረ ሢ አለባቸዉ

    • @RuurFu
      @RuurFu 2 дня назад

      ወሎ ተመልሰዋል መከታዉ መሳሪያቸዉን ቀምቶ ሙሉዉን ስሙት

  • @yaredwendye
    @yaredwendye 2 дня назад +1

    አይ ጎጤ

    • @RuurFu
      @RuurFu 2 дня назад

      ጎጠኛ ቢሆኑ አጣየን ለማዳን ይሄዱ ነበር ወይ

  • @MesaudJemal
    @MesaudJemal 2 дня назад +1

    ጎርጎራወች አሪፍ ነዉ በርቱ!!በተረፈ አድማጩ በደንብ እንድሰማችሁ የድምፅ ጥራቱን ብታስተካክሉት ጥሩ ነዉ።ቀረፃዉ ሙዚቃ ቤት ዉስጥ መስሏል በደንብ አይሰማም።

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw 2 дня назад +1

    አናትህ ይፍረስ ስምህን ጎጃም ቲቪ ብትል አይሻልህም

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 2 дня назад

      ምንም ማድረግ አይቻልም ለእስክንድር ቦታ የለንም

  • @SolomonAbebe-j2m
    @SolomonAbebe-j2m День назад

    እስክድር በዶላር የአማራን ትግል ሊያስቆመዉ አይችልም እስክድርን ምነዉ ማባረር አቃታቹህ

  • @Gdhs-w7o
    @Gdhs-w7o 2 дня назад

    ከወሎ የመጣ ታጋይ የለም ሲል መከታው ጉዱወጣ ዛሬ ምሬኮ አይዋሽም በሜካናይዝድ ደረጃ ነው የላኩት ብሎል ምሬ እሄው ዛሬ ተገፉ ሆዳም ነህ መከታው የምትባል ባዳ ብቻህን ቅር ፍጣሪ እርቃንህን ያስቀርህ ፋራ ብታስብኖሮ ወድሞቻቸውን ጥለው የመጡት ለናተብለው ነበር ያሳዝናል በስከደር ትቀይራቸዋለህ ታሳፍራለህ

  • @Fanolegacy
    @Fanolegacy 2 дня назад +1

    ሰጎጥጎጤ ጥፋ ከዚህ
    ሰፈርተኛ ሳልሳዊ በአዴኖች ምንም አትፈጥሩም።

  • @emabettadele
    @emabettadele 2 дня назад

    🤣🤣🤣🤣ጎረጎራ

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 День назад

    የእስክንድር እና የእስክንድር ቡድን በግዜ ከአማራ ክልል ካልተነቀለ ከዚህ በላይ ከታጋዮች አልፎ የአማራ ህዝብን አንገቱን ያስደፉታል ነዉረኛ የዶላር ስብስብ ሀብት ሰብሳቢ ቡድን ነዉ

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 2 дня назад +1

    ይህ ሚድያ የጠላት ሚድያ ነው ተጠንቀቁ::

    • @Emuadonay
      @Emuadonay 2 дня назад

      ይመስለኛል😂😂

    • @Shega-v5m
      @Shega-v5m 2 дня назад

      ገልቱ ገገማ

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 2 дня назад

      ስኳዷዊያን፣፣ ጠባቦች

    • @anbachewmekonnen7482
      @anbachewmekonnen7482 2 дня назад

      እናትህ ትበዳ ሂድ ከዚህ

    • @Merawi-2712
      @Merawi-2712 2 дня назад

      @ ምን አጠፋሁ ሸጌ?
      የማን ሚዲያ ነው? እነማናቸው?

  • @Gdhs-w7o
    @Gdhs-w7o 2 дня назад

    የፊስታል የጎዶሎሰውየ አማራን አፋጀውኮ ምናለ ብረሽኑት

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 дня назад +1

    አናትህ ይፈርሳል እንጂ በጎጠኞች ሲራ ትክክለኛ የአማራ ድርጅት አይፈርስም

    • @imfanno
      @imfanno 2 дня назад +1

      የትኛው ነው ትክክል የትኛው ነው ትክክል ያለሆነ?

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад

    All.esknder fanoo ask excuse.by fast.and uinted with your.brothers.fanoo orher.wise.god.jujment at all.of you.esknder is work for.abey and tplf.

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 2 дня назад

    Please do not spread false propaganda

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад

    እናተ አንድ ድርጅት መስራት ሲአቅታችሁ የተሰራውን እስክንድር የሚመራው ድርጅት እናፍርስ ማለት ምን ማለት ነው ,

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 дня назад

    But all.gogam.fanooo.must.know.zemen and his group.also.fake.like.esknder he work.for.beden weakup.brothers.pust.honest.leader

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 2 дня назад

    እንኳን ፍረስ

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 2 дня назад +1

    እናንተ ማናችሁ ናችሁ እስክድር ምንምአያረግ ለአማራ ህዝብ እንኳን ወረዳችሁ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 2 дня назад

    እናተ አንድ ድርጅት መስራት ሲአቅታችሁ የተሰራውን እስክንድር የሚመራው ድርጅት እናፍርስ ማለት ምን ማለት ነው ,

    • @mantegboshtube4369
      @mantegboshtube4369 День назад

      😂አናትህ ይፍረስ ሄድ ከዚህ ቁልቋላም እስኳድ

    • @astewlagumas
      @astewlagumas День назад

      እረ አታስቃን ይህ ዶልር ይልቅ እንጅ አብሮት የሚኖርም የለም ጠብቅ በዚህ ደረጃ አይቀጥልም አንድ ቀን እንደሚሞት ርግጠኛ ነኝ