በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #sileHiwet #thiopiaDon't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Комментарии • 803

  • @sabakidane4051
    @sabakidane4051 4 года назад +151

    አዲስ አበባ ዉስጥ ብዙ የተራቡ ዉሾች አሉ ስለዚህ መንግሥት እነዚህ ደፋሪዎችን መሽኛቸዉን ቆርጦ ለዉሾቹ ያድልልን አደራ አደራ

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 4 года назад +231

    😭 ኮሜት የሚሰጡ ሁሉ ምንም አትፃፉ ። ብቻ ይገደል የሚል ኮሜት ፃፉ እዚህ የምገቡ ሁሉ

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 4 года назад +53

    ገና ሳላየው ርዕሱን ብቻ አይቼ ልቤን አመመኝ 😭😭😭😭አረ ወዴት እያመራን ነው😰

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 4 года назад +6

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በነገር ሁሉ መስተዋሉን ይስጠን መልካም ልብ ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋሕዶ ልጆች እንካን ለቅዱሱ ገብርኤል ለአመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የገብርኤል ልጆች በያላችሁበት ሰላማችዉ ይብዛልኝ ገብርኤል ሁሌም አለው ይበላችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +64

    ወላፈኑ ጠፍቷል የለም ነበልባሉ መሀላችን ቆሞ ገብርኤል ሀያሉ እንኳን አደረሳችሁ

    • @venishbedju8424
      @venishbedju8424 4 года назад

      እንካን አበሮ አደረሰን አሜን

    • @somposompo1836
      @somposompo1836 4 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💒🙏💒🙏🙏

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад

      አሜን፣አሜን፣አሜን

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ደምሪኝ

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 года назад +1

      @@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ እሸ ውዴ አንቺም ደምሪኝ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +75

    ቱ ቱ የሀገራችን ሕግ ለሕግ መቅረብ አለበት የደፈራ ይገደል አዛውንት ሕፃናት ሁሉ ይደፍራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ahmadhasan8868
      @ahmadhasan8868 4 года назад +1

      ምን አለ እደዝህ አይነት የሜፈጽም ግለሰብ። በስቅላት ቢፈጸም አሪፍ ነበር በውነት

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +2

      @@ahmadhasan8868 በገዛ በልጅ ልጅ መደፈር ያሳዝናል 😭

    • @narditube4378
      @narditube4378 4 года назад

      ሚሚ ልብ ብለቿል ግን ትወና ነው ምንድነው ይሄ በመሃል አይተሸል ? በእውነተኛ ተርክ ለይ የተመሰረተ ነው ይላል ጽሁፉ ግረ ገበኝኮ !!!!

    • @azezewshibabaw7816
      @azezewshibabaw7816 4 года назад

      @@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ a

    • @roudajamal6874
      @roudajamal6874 4 года назад

      የመጨረሻዘመንደረሰአላህይጠብቀንሰወቹግንይገደደሉ

  • @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
    @ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ 4 года назад +12

    ታዳ እንዲ በምድር ላይ የሚያስጠላና የሚሰቀጥጥ ወንጀሎች በዘተው ሳላ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን እንኳን ኮረና እሳትንስ ከሠማይ ቢያዘብብን ሲያሰን አቤት የፈጣሪ ትግስቱ ሱባሀነከ ያ ረቢ

  • @rahmayoutube5673
    @rahmayoutube5673 4 года назад +35

    አኡዙቢላሂ ወላሂ ገና ከርእሱ የደነገጥኩ እስከ መጨረሻ እንደተሳቀኩ አለቀ የኢትዮጲያ ህዝብ የኢስላምን ህግ መጎናፀፍ አለበት የኢስላም ህግ ትእዛዝ የገደለ ይገደል የቆረጠ ይቆረጥ የደፈረ ይሰቀል ነው እና ይህ ካልሆነ ይህ አፀያፈ ተግባር ነገ የሁላችንንም ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም ህፃናት አዛውንቶች እየተደፈሩ የሰው ህይወት እንደ ዶሮ ተደፍቶ መቅረቱ ለወንጀለኞች አብሺሩ ቀጥሉበት እንደማለት ነው ይሄን ያክል ጊዜ ይታሰሩ ብሎ ፍርድ ምንም አልጠቀመም ማሩሚያ ቤት ተኝተው እየበሉ ለወንጀለኞች እረፍት ሆኗቸዋል

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 4 года назад

      ወላሂ ሀቅ ነው

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 4 года назад

      ትክክል ነሽ ነገር ግን አሁን ባለው የዘር ፖለቲካ ያለጥፋቱ ስንት ሰው ያልቃል

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 4 года назад

      ውላሂ እውነት ነው

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад +32

    አይ የሰው ልጅ
    😭😭😭😭😭😭😭
    ጌታ ሆይ ስለ ንፁሃኖች ብለህ ማረን
    😠😠😠😠😠😭😭😭😭😭

  • @Hafea-ec5ev
    @Hafea-ec5ev 4 года назад +116

    ወንድ ልጅ ጠላቱ ስሜቶ ነው ይባላል አላህ
    ማስተዋሎን ይስጣቸው😭😭😢

    • @نوافالحربي-ط2ج4ر
      @نوافالحربي-ط2ج4ر 4 года назад

      አሚን

    • @ereghemedmalenatocheereghe1022
      @ereghemedmalenatocheereghe1022 4 года назад

      ኪኪኪ ወይ አቺ አደገኛ አባባል ነው

    • @kedirtech6228
      @kedirtech6228 4 года назад +4

      የሰው ልጆች የሰይጣን ቀጥሎ የሚፈትን ነገር ቢኖር ስሜት ነው።

    • @yodithabte900
      @yodithabte900 4 года назад +4

      ይህን አባባል ፍቃድ ከመስጠት ለይቼ አላየውም ስሜትን ማምጣትም መቆጣጠርም ለሰው ልጅ የተሰጠ ነው።

    • @Hafea-ec5ev
      @Hafea-ec5ev 4 года назад

      @@yodithabte900 ፍቃድ ማለት🤔

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt Год назад

    የአላህ ሞቼ በቀረሁ ይህንን ጉድ ከምሰማ ጆሮዬ ገማ ምን ያለ የእንስሳ ዘመን ነዉ እረ ጌታዬ ምህረትህንም ለመጠየቅ አፈርኩ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +29

    ጆሮ ለምን አጠርክ ሲሉት ጉድ እየሰማው እንዴት ልደግ አለ አሉ በስማብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እግዚሆ ያማል ያማል

  • @almazmamay9254
    @almazmamay9254 4 года назад +5

    አምላኬ ሆይ እባክ በቃቹ በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደምህረት ማርን።ህፃን እና እናቶችን እሚደፍር ሞት ይገባቸዋል ሞት ብቻ😭😭😭

  • @رابيكاتسفاهي
    @رابيكاتسفاهي 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሀጢያታችን ብዛት ነው ይህን አባላሺኝ ጊዜ ያመጣብን በቃችሁ በለን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተእግዝትነ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ እግዚኦ

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኃያሉ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ ባአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏
    እግዞ ማህረነ ክርስቶስ ለመስማት የምዝገንን 🙆🙆🙈🙉

    • @venishbedju8424
      @venishbedju8424 4 года назад

      እንካን አብሮ አደረሰን በረከቱ አይለየን አሜን አሜን

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 4 года назад +8

    አኡዚቢላሂ ሙንሽጧኒ ረጅም ምን ጉድ ነው ይሄ ነገር ኢትዩ ውስጥ ነው ብየ ማመንም ይከብደኛል
    ይህ ሁሉ የገደለ ቢገደል ጥሩ ነበር

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +3

    ፈጣሪ ይህንን ወረርሽኝ እና መጥፎ ስዎችን ከገፀ ምድር ያጥፍልን።

  • @kiya5806
    @kiya5806 4 года назад +50

    የሚደፍሩ ደፋሪዎች ባጠቃላይ እንትናቸውን ማኮላሸት ነበር😏😏ስሙ እራሱ ሲያስጠላ

    • @ሀግዝሀግዝሀግዝ
      @ሀግዝሀግዝሀግዝ 4 года назад

      ፍሬያቸውን ለማለት ከሆነ አዎ

    • @bdfcvbdvvvcfdd6312
      @bdfcvbdvvvcfdd6312 4 года назад

      Are ymine mfrate naw wshelauine mkurate naw

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 года назад

      @@ሀግዝሀግዝሀግዝ ወደው አይስቁ አሉ ሆ🙈

    • @youngmula4976
      @youngmula4976 4 года назад

      @@bdfcvbdvvvcfdd6312 ere kulawun beyi enji setetebiw eko yitafetal enkuwan tekorto bemitmita magures neber anchin

    • @kiya5806
      @kiya5806 4 года назад

      @AmanueI you tube በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰርተ የሚለውስ 😂ደሞ ውሸት ነው ልትይ ነውበአይናችን እያየን😃😃

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +13

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ስለ ሂወቶች 😘
    በጌታ ስም ዛሬ ደሞ ምኑን አመጣቹ ገና ከጅምሩ እራሴን አመመኝ ጌታን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 4 года назад +58

    ላይክ አታድርጉ ዲስ ላክህ አድርጉ ይሄ የሚሰማው ነገር ላይክህ የሚሰጠው ነገር አይደለም😡😡😡😡 ይገደል ይገደል የሚል ኮሜት ፃፉ በቃ

    • @bbt911
      @bbt911 4 года назад

      አጎዛ ነገር ነሽ ባቺቤት ተናግርሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል ዬጛ ፃድቃን መጄመሪያ ሰለተላለፈው ቪዲዮ ለይተሽ እወቂ ምን ማለት እደሆነ ምንስ እነሱ ይህን ማስተላለፈ እደፈለጉ እወቂ ሰው ከዚህ ተግባር አይቶ እና ሰምቶ እንዲጠነቀቁ ነው እና ምኑ ላይ ጥፍቱ ? አንቺ ገልቱ አንቺን ነበር 1000 ቦታ መቆራረጥ መጄመሪያ ከመዋጥሽ በፊት በደብ አላምጪው ያላምጥሽ አቦ

    • @ሽቱሁልበር
      @ሽቱሁልበር 4 года назад

      @@bbt911 m

    • @ahmadhasan8868
      @ahmadhasan8868 4 года назад +2

      በትክክል መሰቀል አለበት

    • @DomaFf-kj4ew
      @DomaFf-kj4ew 4 года назад +3

      ላይክ የምናደርገው እኮ ለወንጀለኛው ሳይሆን ወንጀሉን ላወጡት ነው ማስተዋል መልካም ነው

    • @wubetwubshet4138
      @wubetwubshet4138 4 года назад +1

      @@bbt911
      ሰው ትምህርት እዲወስድ ነው አልገባኝም አቺወይም አንተ እዲህ አይነት ተግባር ቢደርስቦት ምን ያደርጋሉት ። በድጋሚ መገደል አለባቸው ነው የምለው እደዚህ አይነት ተግባር የሚልፅሙት ። ለትምህርት ለጥንቃቃ ነው ። ብዛ በዛ በዛ ትምህርት እዲሆን ከቱፈለገ ገድለው ሲያሳዩ የዛን ጊዜ ትምህርት የሚወስደት እደዚህ አይነት ተግባር የሚፈፁሙት ይሆናሉ ። አለቀ ። ግን አልገባኝም ። እደዚህ አይነት ተግባር ተፈፅሞቦታል ወይስ ይፈፅማሉት ቀለል አድርገው አዩት

  • @kabeteshdamte2950
    @kabeteshdamte2950 4 года назад +39

    ይገርማል ወንጀለኛን በጉያ ይዞ ደሀን ሱሰኛ ስለሆነ ብቻ ወንጀለኛ ነው ብሎ መደምደም አጀብ ያሰኛል💔😡🙄

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 года назад +4

    እረ በወላዲተ አምላክ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ፈጣሪ ምኑን ጊዜ አመጣብን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +19

    ወጣትም ሆነ አዛውንት ሴትም ሆነ ወንድ የደፈር. የሞት ፍርድ ይፈርድባቸው ይገደሉ ይገደሉ ይገደሉ.

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 4 года назад +25

    እውነት ነው ደፋሪወች የሞት ቅጣት ይቀጡ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ጉድ ጉድ ጉድ ምን ጉድ መጣብን በጌታ የመጨርሻው ዘመን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 года назад +18

    በስማም የመጨረሻው ዘመን በስሜት መመራት ዜጋ በዛ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ህፃናትን ጨርሰው ወደ አዛውንት አለፉ ደሞ ያረቡ ወንዶቹ አረ አረጋጉት ቱ አሌኩን

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    ምን ነበር ግን ደፋሪየውች ቢገደሉ እስር ቤት እኮ ተመችቶችው ነው ምስር በልተው የሚወጡትኝ

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 4 года назад +8

    በቃኝ ውሰደኝ አላህዬ ወይኔ አያቴ እኮ የእናቴ ምትክ ናት እንዴት በቃ ጥሩ ነገር የለም ክፋት ብቻ ታድያ ለመኖር እንጓጓ ኡፍፍፍ

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 4 года назад +2

    በጣም ያሳፍራል አባት ልጁን የምደፍርበት ዘመን የልጅ ልጅ አያቱን ፈጣሪሆይ ልብና ስጠን አስተካክላቸው አስተካክለን አሜን😥😥🙏🙏

  • @adameko6184
    @adameko6184 3 года назад

    በስመአብ ወልደ መንፈስ ቁድስ ፈጣሪዬ ከዚ ሰውረን😭😭😭 ምህረትክን አብዛልን እዝጎ ለመስማትም ይቀፋል

  • @fkrethio6359
    @fkrethio6359 4 года назад +2

    እንደዚህ በአሰቃቂ ሁኔታ የሚደፍሩትን ወሸላቸው ባደባባይ ይቆርጥልን ፍትህ ለሴቶች

  • @teshome7160
    @teshome7160 4 года назад +10

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱድ ምን አይነት ዘመን ላይ ገረስን አያቱን ሲደፍር ኡኡኡ እግዚኦ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 года назад

      አላህይጠብቀን ተጉዲምበላይ ጉድአለ. ለዝህያበቃው የተጠቀመዉ አደንዛዥእጽነው ታደሰምንግስትለምንክፍያለእርምጃአይወስዲም ሞንግስት ምንእየጠበቀነው አገሪቱብልሻቶብላ ስትጠፋ

    • @abrhimmohamed8901
      @abrhimmohamed8901 4 года назад

      @@جمالجميل-ه7وገጉደ ጉደ

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 4 года назад +4

    በስማአም ምናይነት ሰውነው አገራችን ላይ ያለው አገራችንላይ80 አሮጊት ቱ እግዞ ማረነክርስቶስ

  • @alembelda8414
    @alembelda8414 4 года назад +35

    ይቅርታ :አርጉልኝ :እና: ኢትዮጵያ :ዉስጥ: እግ : 0 000 : ነው :ብል:ድፍረት :አይኡንብኝ:
    ለደፉሪ :ቦታ: ሚሰጥበት:አገር : ቁጭ:ብለን:እንዴት
    ደፉሪ:አይብዛ: አንዱን :ወንጀለኛ: እራቁቱን :ሰቅሎ :መግረፍ: እመኑኝ ወንጀል ይቀንሳል:: ሞተ ኖረ ለ አገር ሸክም ከመሆን በቀር ...

    • @ነኢምYouTube
      @ነኢምYouTube 4 года назад

      ትክክል

    • @hanayemaryam12
      @hanayemaryam12 4 года назад

      ትክክል

    • @hanayemaryam12
      @hanayemaryam12 4 года назад

      ትክክል

    • @yesrayesra7757
      @yesrayesra7757 4 года назад

      ምን 0 ብቻ የለም እጅ ጭራሽ ቢኖርማ እምንሰማዉ ጉድ መች እደዚህ በየቀኑ ይጨምራል ጭራሽ የ84 አመት እናት እግዚኦ

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 4 года назад

      endene anjetish erer bilo new adel???wedew aysiku alu

  • @yemariyam4253
    @yemariyam4253 4 года назад

    ስሜቴን ጠላሁት
    ስሜቴን ጠላሁት
    ስጋዊ መሻቴን እጅግ ተፀየፍኩት
    አባት በልጁ ላይ
    ልጅም ባያቱ ላይ
    ከእንስሳት የከፋ ግብርን ሲፈፅም ባይ
    ስሜቴን ጠላሁት
    ስጋዊ መሻቴን እጅግ ተፀየፍኩት
    አምኖናዊ ግብር ገዝፎ ስላየሁት
    የስዶማዊ ግብር ገኖ ስላየሁት
    ስውነቴን ጠላሁ እጅግ ተፀየፍኩት
    አምሳል የጌታ ግብሬ የባላንጦ ሁኖ ስላየሁት
    😭😭😭😭😭😭😭
    ፲፮/፲፪/፲፪ Alemayehu

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 4 года назад

    ምንም እንኳን በህይወት ላይ ጨክኜ መፍረድ አስቸጋሪ ብሆንም እነዚህን የሰይጣን ተላላኪዎችን ሞት /የእድሜ ልክ እስራት ያስፈልጋል እላለሁ ።እንደ ቀላል ማየት የለብንም ።እንኳንስ ያለ እድሜ መደፈር ቀርቶ የገዛ ባሎቻችን ያለፍላጎታችን ሲያስገድዱን ለሌሎች መናገር ባንደፍርም ለትዳራችን መፍረስ ምክያት የሆናቸው ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ ።ይህንን የጤና ባለሙያና የቤ/ክ የጋብቻ አስተማሪና አማካሪ ሆኜ ስሰራ አውቃለሁ ።

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 4 года назад +4

    ማንኛውም ይህን አስነዋሪ ስራ የሚሰራ ሞት ፍርዲ ቢሰጠው አርፈው ይቀመጡ ነበር ፈጣሪ ያጥፋቸው እርጉማን

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 года назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ አቤት ጉድ እናትን ምታክል እንዴት አስቻላቸው እግዚአብሔር ይድፋችሁ በምድርም በሰማይም ረፍት ያሳጣችሁ ምን ጉድ ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 года назад

    Allahu Akubari betam Asazagni tariki new

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 года назад

    በርቱ ምርጥ ተሪክ ነው አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ

  • @mesfenwoldemichael2667
    @mesfenwoldemichael2667 4 года назад

    Betam yasazinal dirgutu azinalew be digame

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ወየው የዘመኑ ትውልድ እውነትም ተረግሟናል 84 አመት አዛውንት ኧረ በስማም ለዛውም የልጅ ልጅ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ባጎረስኩ ተነከስኩ አሉ ይሄ ሰይጣን መገደል አለበት ውሻ ቱ

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 4 года назад

      በእውነት በጣም ያሳዝናል የሞት ፍርድ ያሰዋል

    • @mekdiethio3515
      @mekdiethio3515 4 года назад +1

      😭😭😭😭 የሞተ ታደለ

    • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
      @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 года назад

      @@mekdiethio3515 እውነት ነው በፀጋ መሞት መታደል ነው ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ መከራና ገመና ቁሞ ማየት እራሱ በቁም ሞት ነው😭😭😭😭

    • @mekdiethio3515
      @mekdiethio3515 4 года назад +1

      @@የጌታየእናትለምኔእናቴናት በትክክል እህቴ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን

    • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
      @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 года назад

      @@mekdiethio3515 አሜን እማ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 года назад

    ጌታሆህ የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት ወዴት ነው ይገደዳል ፈጣሪ ይፍረደው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +7

    አሁን በጣም አሰጠላ 😭 እውነት በሰምአብ ጭራሸ በሸማገሌ ላይ ወዶች እባካችሁ ሰሜታችሁን ተቆጣጠሩ😭

  • @እቴቴ-ሰ3ቀ
    @እቴቴ-ሰ3ቀ 4 года назад

    ታሪኩን መስማት በጣም ፈርቼ በስንት ቀን ዛሬ ደፍሪ ሰማሁት እግዚኦኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ ነዉ ማለት ያለብን እግዚኦኦኦኦኦ

  • @mabratiwabeshat3958
    @mabratiwabeshat3958 4 года назад +13

    እረ ይህንን ብአድባባይ ብስቀላት መግድል ናው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    ምን ተብሎ ይፃፋል እራሴን አመመኝ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
    ይሄ አደንዛዥ እፅ ሀገራችን እየተስፋፍ ነው ልጅ እናቱን የደፈረበትም አለ

  • @mariatartaglino109
    @mariatartaglino109 4 года назад

    ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው አላህ እነዚህ አይነት ሰዎችን ምን አይነት ቅጣት ነው የሚሰጣቸው ያረቢ አላህ ከንደዚህ አይነት ጥፋት አገራችንን ይጠብቅልን.

  • @bekelebashah6104
    @bekelebashah6104 4 года назад +14

    የምታወሩት እኛ የምንኖርበት ኢትዮጵን ነው ወይስ ሌላ አገር ታሪክን ነው የምታወሩት? ?

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +1

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭
    እግዞኦ 😭😭😭😭😭😭😭
    ምን ልበል ቆይ እንዴት ያማል 😭😭
    እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ😭😭

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 4 года назад

    Which One Is Good Teacher ?

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 года назад

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ አረ ወዴት እየሄድን ነዉ ይሄማ በጣም የተለየ ባህሪ ኡኡኡኡኡ እያቱን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሞት ፍርድ ይፈረድበት

  • @እናቴማርያም-ሸ1ነ
    @እናቴማርያም-ሸ1ነ 4 года назад

    አረ እኔ ብሆን እገልካለሁ !አንተ ማፈራ ነክ ለቤተሰቡ ሁሉ እድሜ ዘመንክን የመከራ እንጀራ ብላ ለአያት ያልሆንክ ለማንም አቶንም
    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እደቸርነት ማረን
    ከእንደዚህ አይነቱ የሠው አውሬ አድነን።

  • @uevefyehsheyye6861
    @uevefyehsheyye6861 4 года назад +4

    ይህ መገደል አለበት 😎😎😎😎

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 4 года назад

    አቤት ጉድ ጉድ ጉድ እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚሆ አቤቱ ስለምን ዝም አልክ ስለ እዉነት እኛ ምህረት ይገባናልን 😭😭😭 እግዚሆ እግዚሆ😭

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    እዴት ይዘገንናል እግዚኦ ማረነክርስቶስ

  • @ሞሚሚዲያ1
    @ሞሚሚዲያ1 3 года назад

    ይገደል አቦ ለቅሶ እሮሮ እስከመቼ ነዉ በአላህ????😢😢😢😢😥😥😥😥

  • @منتهياحمد-ف2ف
    @منتهياحمد-ف2ف 4 года назад +3

    ህግ ያለው አረብ ሀገር ነው እንደዚህ አይነት እንስሳ አደባባይ ላይ ይሰቅሉት ነበር

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 года назад +1

    አይ ዘመን ያስዝናል የምር መኖር እራሱ እያስጣለ ነው የሀገራችን ችግር አሰሰቢ ነው

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 года назад

    Betam New Miyasazinew Allah Yitebken

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    የእውነት ግን እነዚህ ደፋሪወች ሰው ናቸው ወይስ አውሬ በሰማም ምን አይነት ዘመን ነው😢😢

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +14

    ምነው.ሰው.ውሻ .ሆነ.አንዳ.በህፃናት.በጣም.ያሳፍራል.ይሰቀሉ.የምደፍሩት

  • @hhm2902
    @hhm2902 3 года назад +2

    የ 84 እናት ተደፉረው እስር ተፈረደበት አጂብ ፈራጆቹ እራሳቸው መታሰር ነበረባቸው ደፈሪው ነፃነት ቢሰጠው ሞት እኮ ያሰዋል ለሱ እካን እስር

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 4 года назад

    Egziao meheren Krstos

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ይገርማል ምን ጥቅም አገኘ ግን ትርፍ ፀፀት ነው ሰው ውደደው እንጂ አትመነው አባቴንም አላምንም እንኳን ባዳ!!!!!!

  • @saragirma5402
    @saragirma5402 4 года назад

    እኔም አልፈርድም የዳዊት ልጅ አቤሴሎምም እህቷን ትዕማርን አስነውሯታል ይህም ከዲያብሎስና ከስሜቱ የተነሳ ነው ይህ ለሰው ለማንም አይቻልም ለእግዚአብሔር ነው እጅ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭✝️✝️✝️🛐🛐🛐🕎🕎🕎💒💒💒✝️✝️✝️🛐🛐🛐🙏ወገኖቼ (#ትጉና ፀልዩ#)

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 4 года назад

    እውነተኛ ታሪክ ነው ብዬ ለማመን ይከብደኛል የምታቀርቡት ፈጣራ እየፈጠራችሁ ይመስለኛል መቸም ይህ ዩቲዮቭ ገንዘብ ለመልቀም ስትሉ የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 года назад +5

    ኢትዮጵያ ለመኖር ያስፈራል እንደወጣን መኖርን እመርጣለሁ ካገር ይልቅ ውጪ ሀገር ብዙ ነፃነት አለ 😭😭😭💔💔💔 የቤተሰብ ችግር የራስ ዘመድ ከሆነ መሸፋፈን ይወዳሉ ።

  • @amentadme449
    @amentadme449 4 года назад +3

    ገዳይ እና ደፍሪ ይገደል አደባባይ 144 ነጥብ

  • @fayzatube2245
    @fayzatube2245 4 года назад

    መታወቁ ጥሩ ነው
    ለሺፈራው ካሳ ያስፈልገዋል
    እንኳም አልገደላቸው ባይሆን
    አልሀምዱሊላህ
    ልቦናውን ይመልስለት ያረብ
    ይሄ ነገር ግን ወደ ነበርበት ለመመለስ ምን መሆን ነው ያለበት???
    እኔ በአለሁበት አገር እንዲህ እንደሱ እየተጠቀመ እስር ቤት ነው
    ልጆቹ ሲያገቡ በዋስ ለሰርጉ መጦ ተመልሶ ወደ እስር ቤት ነው።
    ሱስ ጥሩ አይደለም በተለይ ይሄ
    አላህ ይጠብቀን።

  • @wegahitatube
    @wegahitatube 4 года назад +4

    እግዚኦ ምን ዓይነት ጉድ ነዉ የሚሰማው ሰው ምን ሆነ ነው የሰው ልጅ አውሬ የሆነው ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 4 года назад +3

    ባደባባይ ይሰቀል የምን መታሠር ነው ይገደል አሏህ ይግደለው

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 года назад

    ግዜው አልቋልኮ የመጨረሻው ዘመን ይሄነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 года назад

    እግዚኦኦኦ በፈረንጅ እገር የምንስማው በአገራችን??? አሁንስ ማነው የሚታመነው ?? ማረን ማረን ፈጣሪዬ 😭😭😭😭 በጣም ይዘገንናል😓🙈🙈🙈

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 3 года назад +2

    ኢናሊላሂ ጭራሽ አያቱን 😭😭😭😭😭
    ፍትህ ለደካማዋ ባልቴት ይህን አስሮ መቀልብ ሳይሆን ሰቀሎ መግደል

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 4 года назад

    አቤቱ እግዚኦ ጠነኛ አደለም እግዚአብሄር ይማርህ!!

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ሳይጣን ነው በስማም አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ማርን ይቅር ብልን ምን አይንት ዝምን ላይ ድርስን አምላክ ሆይ ክባድ ነው በጣም ያስፍራል ግዚአችን ታርቅን በምጅምሪ ይህንን አይሽሽ ከአለም ላይ አጥፍልን

  • @rahelmulugeta1924
    @rahelmulugeta1924 4 года назад

    How could one trust anyone today??? Specially trusting people with dual personality and people who live with addiction? God protect us from every evil. Thank you for the presentation.

  • @endrissaid8127
    @endrissaid8127 4 года назад +2

    ሱባሀን አላህ ያሳዝናል ይህ ፍርዱ መግደል ብቻ ነው

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 4 года назад

    DINGIL NEBERU INDE....MINACHEW NEW YETEGODAW?

  • @የኢምራንአክስት
    @የኢምራንአክስት 4 года назад

    ወዮ ወዮ ኧረ ጌታዬዋ ምንድነው የምታሰማኝ😰ይቅር በለን🤦‍♀️

  • @rahimrahim386
    @rahimrahim386 4 года назад +1

    ይገደልይገደል

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj Месяц назад

    እግዚሆ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሥን ለመሥማት ይከብዳል ወይኔ ብልቱን መቁረጥ ነበር ወይኔ አመመኝ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад +1

    ብስሬ በአድስ ስራ ቀች አልሺ ዋው የኛ ሀገር እኮ ማን ጤና ማን በሺተኛ አይታወቅም

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 4 года назад +22

    የደፈረና የገደለ ትልቅ ጥብቅ ቢኖር ኖሮ ቀን በቀን ነገሮቹ ባልበዙ ነበር

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +1

    እግዚኦ ማርን ይቅር በለን እግዚኦ ማርን ይቅር በለን ምኑን አስማህኝ. ፈጣሪየ እውነት ግን ፍርድ አለ በስማይ በድርስ የለም እና እንዴት አያቱን ለጆሮ ይዘገንናል የሞት ፍርድ እንዲስጠው ምኞቴ ነው አይደለም ኮርና እሳት በላይ ላይ ቢዝንብብን ያንስናል

  • @j7core217
    @j7core217 4 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
    አቤቱ ማስተዋሉን ይስጠን ኡፍ በጣም ያሳዝናል

  • @tikdemhagere9174
    @tikdemhagere9174 4 года назад +2

    ሁል ጊዜ ደፋሪውን ሳይሆን ተጎጂውን በአደባባይ በሚዲያ ማሥጣት ልማዳችሁ ነው ልብ ካላችሁ አጥፊውን አታወጡም ወንጀለኛን መደበቅ በተለይ በጾታዊ ጥቃት ላይ ህጉ ነው ወይሥ ዳኛው

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +1

    እግዚእ ማረን ክርስቶስ

  • @rahmabintnuru1351
    @rahmabintnuru1351 4 года назад

    አኡዙቢላ ያረቢ. ምን አይነት ጉድ ዘመናችን ምንድነው ኧረ ኦኦኦኦ

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 года назад +3

    እግዚሆ ማርነ ክርስቶስ ምን አለበት የደፈለ ቢገደል ።

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 4 года назад +1

    ምን ጉድ ነው ውይኔ ምን አይነት ግዜ ደረስን እናት ምትደፈርበት ግዜ ኡርኩስ ስይጣን ሰይጣን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪
    🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ኧረ እንደዘህ የሚዬደርጉት ምን አለ በገደሉ እግዝኦ😭😭

  • @astuka3938
    @astuka3938 4 года назад +1

    ኧረ እኔ ወዴት ሄጀ ልጩህ አቤት አቤት ምን አይነት ክፉ ዘመን💔 ኧረ ኢትዮጵያዊ ቨኸአ ቸል

  • @dinadhuga4418
    @dinadhuga4418 4 года назад

    እረ ምን አይነት ለመስማት የሚዘገንን ነው ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን ጠንቅቀው ያውቃሉና ይቅር አትበላቸው!!😭😭😭😭😭😭

  • @megersa4589
    @megersa4589 4 года назад

    Betam yasazinal Egziabher yeferide 😭😭😭😭

  • @LoveLife-pm1oy
    @LoveLife-pm1oy 4 года назад +9

    ልጆችን ገንዘብ ማስለመድ ተገቢ አይደለም :: እንደ ወላጅ ስንሰጥም በገንዘቡ ምን እንዳደረጉበት መከታተልና ማወቅ አለብን :: ሌላው ደግሞ አክስትና አጎት አያት ብንሆንም ከወላጅ እውቅና ውጪ ገንዘብ መስጠት በጭራሽ አያስፈልግም ::

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking4453 4 года назад

    እግዝዮ ኣረ ፍጣሪሆይ ና 😢😢😢😢😥

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን ጠብቅ የደፈረና የገደለ ይገደል እውነት በዛ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    እግዚኦ የአሺሸ ውጤት ።አቤቱ ሰንቱን አዋረደው
    አቤቱ ያሳዝናል