የማቁላያ ቅመም በፍጥነት የሚደርስ ||Ethiopian food || yewet makulaya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 131

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 года назад +9

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏🥰የወጥ ማቁላያ ቅመም በዚህ መልኩ በፍጥነት አዘጋጁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ👍❤ በማድረግ ድጋፋችሁን ቸሩኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @askaleberhe3059
      @askaleberhe3059 Год назад

      ሽንኩርት እና ዘይት ካቁላላን በኋላ ነው የምንጨምረው

    • @askaleberhe3059
      @askaleberhe3059 Год назад

      ነው ወይስ በርበሬ ካሰገባን በኋላ ነው የምንጨምረው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      ግብአት:- ሩብ ኪሎ አብሽ እና ግማሽ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት(የአበሻው ቀይ ሽንኩርት ቢሆን ይመረጣል)

    • @HawaAli-d1h
      @HawaAli-d1h 2 месяца назад

      ነጭ ሺኩርት ብጨምርበትስ !????

    • @HawaAli-d1h
      @HawaAli-d1h 2 месяца назад

      እናመሠግናለን ።

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад +4

    ዋዉ ቤቲዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሆነ የወጥ ማቁላያ ቅመም ነዉ ያዘጋጀሽዉ በቀላሉ ማዘጋጀት እንድንችል በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የኔ ባለሞያ💕👌

  • @solomemulatu1443
    @solomemulatu1443 11 месяцев назад +2

    ምንያህል አብሽ የሽንኪሩቲም ግምት ብትጽፊልን ጥሩ ነበር በቸረፈ አሪፍ ነው

  • @heratazmamenzo8326
    @heratazmamenzo8326 2 года назад +1

    ቤትዬ በጣም የሚያስፈልግ ነገር ነው እነመሠግነለን እጅሽ ይባረክ መለካም በአለ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሔራትዬ አሜን ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад +3

    ቤቲዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ቅመም አዘገጃጀት ነው 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      አዶናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад +2

    ሰላም ቤቲዬ የማቂላያ ቅመም ነው አዘጋጅተሸ ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ መልካም በአል ይሁንልሸ 👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማሂዬ የእኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад +2

    የቤቶዬ በጣም ነው የማመስግነው በቀለለ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ እኔ ቅመሞች ከሀገር ቤት ነው የማስመጣው ከዚህ በሆላ እራስን መቻል ነው ክበሪልኝ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ላይክ ሼር ሁለቴ አይቼው ኮመንት ሳልፅፍ ስራ ስለነበርኩኝ ነው ይቅርታ🙏👍🏽❤️❤️👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ሉላይዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 2 года назад

      @@bettwascorner መልካም በአል ከነመላው ቤተሰቦችሽ❤️

  • @amenamen3655
    @amenamen3655 Год назад +2

    ሰላም ሰላም ስራዎችሽ ሁሉ አስደሳች ናቸው ግን ብትፅፊያቸው ደሞ የበለጠ አሪፍ ናቸው ያለ ድምፅ የሚከታተልሽ ሊኖር ይችላል እና እባክሽ ከስር እየፃፍሽ አመሰግናለሁ

  • @metsihetworkneh4281
    @metsihetworkneh4281 2 года назад

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አሰራሩን እስከነ አጠቃቀሙ ነዉ የነገርሽን ብዙ ጊዜ ማቁላያ በርበሬላይ ሲጨመር ወጡ መረር ስለሚል ጥሩ ግንዛቤ ነዉ የሰጠሽን በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @አበባካሳ
    @አበባካሳ 11 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 года назад

    ቤቲዬ እንዴት ነሽልኝ ዋውውው ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል በጣም ቆንጆ የቅመም አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 🙏👍💖

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መሀቡባዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Год назад

    ትክክለኛ ቆንጆ ማቁላያ ነውበፀሀይም ማድረቅ ይቻላል ሀገር ቤት ከሆነ የአሜርካ ፀሀይ ግን ሽታውን ይለውጠዋል ጥሩ አይሆንም ይሄኛው ጥሩ ዘዴ ነው እናመስግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የምስራችዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +1

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ❤️🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሔሊናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 года назад +3

    እናቴ ትስራ ነበር ልጅሆኜ ሽታው አካባቢውን ሁሉ ነበር የሚያውደው እወደዋለሁ መአዛውን 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ኪኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 года назад

    እጅግ በጣም በቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን የቤትዋዬ በአጭር ጊዜ ሊደርስ የሚችል ምርጥ ማቁላያ እጆችሽ ይባረኩ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መሢዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ ቅድስቴ ጠፋች በሰላም ነው🙏🥰❤

    • @mesiGodolyas
      @mesiGodolyas 2 года назад

      @@bettwascorner እንኳን አደረሠሽ የቤትዋዬ ቅድስትን አላወኳትም

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Месяц назад

    በጣም ጎበዝ እህት እትዮጵያዊት ነሽ በርቺ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 года назад

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ሜሮንዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነዉ ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ 👍👍❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 2 года назад

    Betye Konjo new ejesh yebarek 👌👍🙏💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋናዬ የእኔ ውድ እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም በአል🙏🥰❤

  • @melkanesredin2475
    @melkanesredin2475 2 месяца назад

    Mitad yelelens?betam tru new

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤቷ እንኩዋን አደረሰሽ እያልኩ ያሳየሽን የማቁልያ ቅመም በጣም ልዩ ነው ራሱ አብሹ አስተጣጠብሽ የሚሰሩት እጅሽ ይባረክ የኛ ባለሞያ እናመሰግናለን like share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፅግዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው መልካም በአል🙏🥰❤

  • @ethiosarakitchen5770
    @ethiosarakitchen5770 2 года назад

    ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው እጅ ይባርክ❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ሳራዬ አሜን እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yemisrachgebru6049
    @yemisrachgebru6049 2 года назад

    Metenu binegeren demo yebelet tiru yihonal enameseginalen

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የምስራችዬ የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 года назад +5

    የኔ ውድ ትንሽ አብሹን ገንፈል ብታረጊው የበለጠ ምሬቱ ይወጣል እኔ እንደዛ ነው የ ማዘጋጀው ሞያ እንደየቤቱ ነው የኔ ውድ በርቺልን 💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿☘️☘️☘️☘️🌻☘️🌻🌻

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ማርቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም በአል🙏🥰❤

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 8 месяцев назад

    Thank you ! min seat new yemigebaw eyalku neber ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      አብነትዬ ዘይት ሳይገባ ከደረቅ ሽንኩርቱ ጋር ለትንሽ ደቂቃ ማሸት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @abinetbekele8130
      @abinetbekele8130 8 месяцев назад

      Eshe betam new yemamesegnew tebrek yeserashwn hulu new check yemarege wede hola heje balemoya aergshn nurelin tebareke

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      @@abinetbekele8130 አብነትዬ አሜን ለእኔም እናንተ ብርታቶቼ ናችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @ZanibHassan-c7j
    @ZanibHassan-c7j 7 месяцев назад

    በርች በጣም ቆንጆነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @akieh.1787
    @akieh.1787 2 года назад +1

    You did a good job thank you my sister🙏🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      አክበረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 Год назад

      @@bettwascorner NO No. she is not Akebret , she is Akie, Akie from Nigeria.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      @@melkamutsegaye6943 መልካሙ በጣም ይቅርታ አመሰግናለሁ እሺ🙏😍❤️

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 Год назад

      @@bettwascorner Sorry, I am just kidding. KKKKKK!!!

  • @LijiYoni-ln8yd
    @LijiYoni-ln8yd 2 месяца назад

    ተባረኪ የነ ቆጆ ወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 месяцев назад

    ዉዴ መጠኑን ምንያህል እደሆነ አልተናገርሽም

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 7 месяцев назад

    ቤትዬ System ሽ ጥሩ ነው ቶሉ የሚደርስ ነው ግን አቢሹን ገንፈል ብታደርጊው ምሬቱን ይተወዋል ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ ነሽ በጣም በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 месяцев назад

      የእኔ ውድ ስለሁሉም ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ዋዉ ቤቲዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሆነ የወጥ ማቁላያ ቅመም ነዉ ያዘጋጀሽዉ በቀላሉ ማዘጋጀት እንድንችል በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የኔ ባለሞያ💕👌👍ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ነፂዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 года назад

    ቆንጆ ነውበርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ዘይነባዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meskeremdegafe1378
    @meskeremdegafe1378 2 года назад

    Bettye Arif!!enkmeswa

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መስኪዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ሞልቷል🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🙏🙏🙏❤🇪🇹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      አስናዬ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 2 года назад

      @@bettwascorner enkuan abero aderesne mar 🙏🙏🙏❤

  • @MarishetTibebe
    @MarishetTibebe 9 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      ማርዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @misrakkidane6528
    @misrakkidane6528 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ እህት እኔ ልጠይቅሽ የፈለኩት መጠኑን ብትገልጭልን ለምን ያህል አብሽ ስንት ኪሎ ሽንኩርት የሚለውን። ሌላ ደግሞ ሽንኩርቱ የሀበሻው ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል። ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ምስራቅዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው አብሹ ሩብ አርገሽ አንድ ተኩል ቀይ ሽንኩርት ብታደርጊ ጥሩ ነው ያበሻ ሽንኩርት ተመራጭ ነው 🙏😍❤

  • @aserdefar2712
    @aserdefar2712 10 месяцев назад +1

    Mn yahil shinkurit leminyehil abish melew begelets

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      የእኔ ውድ እሺ አሳያለሁ🙏🥰❤

  • @AselifAli
    @AselifAli 5 месяцев назад +1

    እህቴ የሀበሻ ሸንኩርት ቢሆን ይመረጣል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ እውነት ነው ካገኘሽ በሱ አዘጋጂው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd 2 месяца назад

    ሠላም ዉዴ👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 года назад +2

    ሽንኩርቱን በፀሀይ ብናደርቅስ ውዴ ምጣድ ባንጠቀም?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል አድርቀሽ ትንሽ አመስ አርጊው በምጣድ ቆንጆ ነው🙏😍❤

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 года назад

      @@bettwascorner ❤❤❤❤

  • @JuvjhuHuuohk
    @JuvjhuHuuohk 6 месяцев назад

    ባጣም ቆንጆ ነዉ ግን ወጥ ላይ አንደት ይጨመራል ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 месяцев назад

      የእኔ ውድ ወጥ ላይ ዘይት ከመግባቱ በፊት ከሽንኩርቱ ጋር በደረቁ አንድ ማንኪያ ጨምሮ ማቁላላት🙏🥰❤

  • @medihntube
    @medihntube 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ በእውነት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፅግዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 13 дней назад

    ከወጡ ሲጨመር እንዴት ነዉ??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  13 дней назад

      ሲቁላላ ዘይት ከመጨመርሽ በፊት ከሽንኩርቱ ጋር በደረቁ ነው የሚቁላላው🙏😍❤

  • @tigistketema9940
    @tigistketema9940 Год назад

    መልካም ፡ ሴት ፡ ሞያሽን ፡ ሳትሽሽጊነው ፡ የገለጵሽው ፡ በርቻ ፡ ግልጵነትሽም ፡ ይቀጥልበት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ትግስትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @azebetaye3635
    @azebetaye3635 6 месяцев назад +1

    ለምን ነጭ ሸንኩርትና ዝንጅብልን ተውሸው አዲሱ ማቁላሊያ ነው ኩሪማም ይገባበታል የበፊቱን ሙያ ጣልጣል አታድርጉት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 месяцев назад +1

      የእኔ ውድ ማቁላያ ከድሮም የሚዘጋጀው እንዲህ ነው እኔም ከእናቶቼ ነው ያየሁት አዜብዬ አሁን ያልሽኝ ለእኔም አዲስ ነው እንዴት ነው የሚዘጋጀው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 2 года назад

    ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሠግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ራሔልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የማመሰግነው መልካም በአል🙏🥰❤

  • @bezz6223
    @bezz6223 Год назад

    ልላውንም በፍጥነት የቅመም ስራ አሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ አመሰግናለሁ እሺ🙏😍❤

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 10 месяцев назад +1

    ለዶሮ ይሆናል ወይ dear

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      የእኔ ውድ አዎ ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @zowitravelfamily9102
      @zowitravelfamily9102 9 месяцев назад

      @@bettwascorner thank you dear

  • @abebaberhe-r5g
    @abebaberhe-r5g Год назад

    ለአልጫ ይሆናል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      አበብዬ የእኔ ውድ ለቀይ ወጥ ብትጠቀሚው ይመረጣል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባርክ ! መፍጫውን ሊንኩን ብታስቀምጪልን አመሰግናለሁ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      አስቴርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሊንክ የለውም መርካቶ ነው የገዛሁት ሞልቷል🙏🥰❤

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 месяца назад

      የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 Год назад

    አንቺ በአጭሩ ስለሰራሽው እንጂ የሚገቡበት ነገሮዎች አሉ በዚህ ላይ ከማቁላላታችን በፊት ትንሽ መታመስ አለበት ይህ ሲሆን ሽታው ግሩም ነው የሚሆነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fikreendrias3340
    @fikreendrias3340 4 месяца назад

    የተወሰነ ከማለት ብመለኪያ ቢሆን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AyalBiste
    @AyalBiste 10 месяцев назад

    የእኔእናትበጣምእናመሰግናልንቴንኪው❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      አያልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @SmilingMilk-vu2fz
    @SmilingMilk-vu2fz 20 дней назад

    6

  • @yishakab19
    @yishakab19 8 месяцев назад

    አረ መጠኑን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      የእኔ ውድ መጠኑ ግማሽ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እና ሩብ ኪሎ አብሽ 🙏🥰❤

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 Год назад

    Gobeze!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 Год назад

      @@bettwascorner Okay!! but, are you sure, since when?

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 8 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mulu5862
    @mulu5862 2 года назад

    Thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሙልዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤