የመጅሊሱ ምክትል ፕሬዘዳንት እራሳቸውን አጋለጡ Beyaan Multimedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 298

  • @reyan987
    @reyan987 Год назад +8

    እውነቱን ለህዝብ ማሳወቃችሁ ትልቅ የሚበረታታ ስራ ነው
    አላሕ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያጠናክራችሁ
    አንድ ላይ ስትሰሩ ያምርባችሁዋል 👌🤝

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 года назад +12

    ደስስትሉ ባንድ ስሩ😍😍🤗ማሻአላህ
    አኗሬ ኻሊዱ

  • @AbduRehim-uj2ww
    @AbduRehim-uj2ww 7 месяцев назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @rabia7019
    @rabia7019 2 года назад +12

    የሚያቅ ያውቃል የሚታለል የለም ባረከሏህ ፊኩም ወንሞቼ አሏህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍🌷🌷🌷

  • @suuxxbcc3492
    @suuxxbcc3492 Год назад +4

    ዋዕሌኩም ሳላም።ዋራሕማትላህ ወባራካቱ ኣብሽሩ ወንድሞቻችን ኣላህ ይጠብቃቹ

  • @amenata500
    @amenata500 2 года назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ በርቱልን ይህ ሰውየው ሲያውትም እነት የሚያወራአይመስልም በጉቦእደሸጠው ኪታቡን ያስጣውቃል ያገኘዋል ነገ የውመልቂያማ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +17

    የኛ ውዶች አሏህ ይጠብቃችሁ💖💖💖💖💖💕💕💖💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +4

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ተአላ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ወንድሞቻችን አሏህ ይጨምርላችሁ ለአሏህ ብዬ እወዳችሇለሁ ለዲናችሁ ሰለምትለፉ አሏህ ያግዛችሁ

  • @ኡምአብዲልራህማንሱልጣን

    እኔ ምገርመኝ ኢኔ ሙስሊም ነኝ ለ ኢለሃ ኢላለህ ያሚልን ሰው ከፊር ነው ትላለቹ አለሁል ሙስተአን

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +3

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን መውላና ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋር አሏህ ይወፍቅሁ የኛ እንቁ

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 7 месяцев назад +1

    በርቱሉንን ወድሞቸ በዚህ ጉዳይ የሚሰሩ ሚዳወችን አበረታቱ ምክንያተም በንፅፅር የምንተማመንበትነውናበ ሚድያነው

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 2 года назад +1

    ማሽ አላህ ምክትል ፕሬዝደንታችን እኛ ሙስሊሞች እንወዶታለን።አለቀ እናተ አትዘባርቁ ተላላኪ ናቹ ከፋፋይ ናቹ አስተምሮአቹን አቀዋለው ።

    • @Najshetube
      @Najshetube 2 года назад +1

      የምንማረው ሓቅ የምንናስተምረው ሓቅ
      ከሓቀኞች ሓቅ ተምረን ማስተማር ህወታችን ነች

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 2 года назад +3

    ወአለዬኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ
    በርቱልንየኛውዶች❤❤❤

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 года назад +1

    የመሀበረ ቅዱሳንን ውክልና ይዞ መጅሊስ መግባት የለም።

  • @የረሱልወዳጅ-ፐ9ቀ
    @የረሱልወዳጅ-ፐ9ቀ 2 года назад +7

    አላህሂድያይስጣቸው አኡዙቢላህ ግንእደውውሸትአይሠለቻቸውም ያረብብብብብከነሰጥመትና ቅጥፈትበአተእንጠበቃለንንንንንያረብብብብ

  • @hadraharda968
    @hadraharda968 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ !!!በቃ ወንድሞቼ ናችሁ!!!!!አይዟችሁ የኛ ጀግኖች ጠንክሩ አደራ

  • @seadakasaw986
    @seadakasaw986 2 года назад +3

    ማሻአላህ በርቱ

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 2 года назад +3

    ወአሊኩም አስላም ወንድሞቼ አው እኔም አይቻለሁ ሲቀባጥር አብሽሩ ምንም መጥፎ የለውም በደንብ አይችዋለሁ በጣም የሜደንቅና የሜገርም ውይይት ነበር በጣም የተሳሳተና ያፈጠጠ ነው የተናገረው ባጠቃላይ ወላኤ ያሳፍራል በጣም ግራ ገብቶታል አጀይብ ነው የናንተን ያከል እንካን ንቃትም ሆነ ተንትኖ የማውራት እንካን እውቀት የለውም ሱበአን አላህ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 года назад +2

    ማሸአ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ በርቱው ወንድሞቼ

  • @جوكر-ك6د
    @جوكر-ك6د 2 года назад +1

    መጀመሪያ እራሥህን አሥተካክል እሥኪ ጀግና ተሆክ ለመውለድ ማሥረጃ ቃለ አሏህ ቃለ ሶሀባ ቃለ ረሡል ሠርተውታል የሚል አምጣ

    • @Najshetube
      @Najshetube 2 года назад

      በቁራአንም ሆነ በሀድስ አልተጠቀሰም ግን ይህ ማለት ሓራም ነው ማለት አይደለም።
      ምክንያቱ ሓራም ነው የምል ከቁራአን ወይም ከሓድስ መረጃ ያስፈልጋል ካላችሁ ደሞ አህለን የማንቀበልበት ምንም ምክንያት የለንም በሓያታችን ብመጣ ራሱ ለዲናችን ፊዳ እንሆናለን ።።

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 года назад +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @mohammedadem9984
    @mohammedadem9984 2 года назад +2

    በርቱ ወንድሞች ቀጥሉበት አይዟችሁ፣እንደዝህ ያለ ብስብስ እየፈለጋችሁ አጋልጡ

  • @sartt1311
    @sartt1311 2 года назад +1

    ማሻአሏህ አላህይጠብቃቺሁ ውዶቼ

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 2 года назад +1

    እናተ ቤተሠብ ነው የምታጣሉት ወይስ እስልምናን የምታስተምሩ ናቹ ወረኞች እኛ የድምፃችን ይሰማ ትውልድ ነን የድሮና አዲሶቹ እያላቹ ተፎጋጋሩ እናተ ቀጣፊዎች እነዚ እረባሽ የቶታል ተከፋዮች ናቸው ለማኞች ናቹ አዶንት ላይክ እያላቹ ውጡ

  • @seadakasaw986
    @seadakasaw986 2 года назад +3

    አወ እንድ ጠንክሩ ጀግና ሁኑ

  • @ekramyoutube4210
    @ekramyoutube4210 2 года назад +7

    ያረበቢ አጋልጣቸው የአሏህ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 2 года назад +3

    በጣም እንወዳችሁ አለን

  • @አላህበቄዬነው
    @አላህበቄዬነው 2 года назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ውቦች

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 2 года назад +9

    በርቱልን የኛውዶች❤

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @jamillamohammed3328
    @jamillamohammed3328 Год назад +1

    አስላሙአለይኩም ። አኸይል ሀቢይብ እኛ ሙስሊሞች ብዙ አንድ የሜደርገን ነገር አለ ኸላፍ እኮ በሷሀባወችም ግዜ የነበረ እስከ መጨረሻው የሚኖር ነው ። አንተ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ ዲንን ማስተማር ትችላላህ ። ሂድያ በአላህ ስ ዕ እጅ ነው ። ኺላፍ እያነሳህ ብዙ የዲን እውቀት የሌላቸውን ወንድምና እህቶች ወደ ጥላቻ እየመራህ ነው አላህ ለሁላችንም መንገዱን ይምራን ። ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @idabdu2950
    @idabdu2950 2 года назад +2

    አጂብ ስለ ስው አናወራም ብላችሁ
    ታዲያ ስለ ምንድ ነው የምታወሩት
    ትሽ

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ 2 года назад +3

    አላህ ይምራቹሁ እናተ ጠማቹሁ ሰው አታጥሙ

  • @mohammedsied7445
    @mohammedsied7445 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ጀግኖች በርቱ የውሀብያ ውርደት አያልቅም ግን እንደዚህ አጋልጡ

  • @محمودمحمود-ي5ذ8ر
    @محمودمحمود-ي5ذ8ر Год назад +1

    ማሻኣላህ በርትሉን ወንድሞችየ

  • @Tefekur
    @Tefekur 2 года назад +5

    ሶፍዮች ጋር ያለን ልዩነት ይህነው እነዚህግን ከሊባኖስ የመጡ የአህባሽ ግልገሎች ናቸው

    • @beyaanmultimedia1
      @beyaanmultimedia1  2 года назад

      ኧረ ባክህ አያቱ የዘቢ ሞላ ሸይኽ ከሊባኖስ ነው የመጡት ኪታቡኮ የሳቸው ነው። አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው ያሉት

    • @Tefekur
      @Tefekur 2 года назад +1

      ሶፍዮች ከዚህ ያለፈ የድን ግንዛቤ የላቸውም፣አህባሾች ከመጡበሁላ ለ 5 አመት ያህል አቀላቀሉባቸውናአደናገሩዋቸው፣እውነቱ ግን የእነርሱ አስተምህሮ ከ4 መዘሀቦች የወጣ አይደለም።

    • @beyaanmultimedia1
      @beyaanmultimedia1  2 года назад

      ኪኪኪ ቀጣይ ቪዲዮ ተከታተል የሱፊዮችን እምነት በተመለከተ

    • @Tefekur
      @Tefekur 2 года назад

      እኔ በምኖርበት አካባቢ ብዞ ሶፍያዎች አሉ ፣እና ውሀብያ ናቸው ብለው ያሰቡት ሰው አይቀርቡም ነበርና እኔ ጋር ቀስበቀስ ተግባብተን እስቲ ግን የቀራችሁት ኪታብ ምን ምን ይላል ፣የኛስ ችግሩ የት ላይ ነው በሚል ተወያይተን ምንም ልዩነት የለውም የሚሉን ሁሉ ውሸት ነው ስሉ ተስማምተናን፣ችግሩ እንደመሩዋቸው ናቸው ያአህባሽንም አስተምህሮ እንሁ ነበር የተቀበሉት ያለኪታባቸው አስተምህሮ

    • @beyaanmultimedia1
      @beyaanmultimedia1  2 года назад +1

      እሱን አሳይሃለሁ ቀጣይ ቪዲ ጠብቅ የወሀቢዮች እምነትን ከራሳቸው አንድበት እና የሶፊዮችን ያው ያመጣሀው አህባሽ ናቸው እናዳትል
      ከነ ሸይኽ ጫሊይ
      ከነ ሸይኽ ጀማሉዲን አንይ
      ከነ ሸይኽ ሾንኪይ
      ምናምን ኪታብ ብቻ ነው የማመጣለው ለመከታተል ተዘጋጅ ያኔ እውነታውን ትረዳለህ

  • @ሲትራሱመያመትዪችቲዩብ
    @ሲትራሱመያመትዪችቲዩብ 7 месяцев назад

    በርቱልን የኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i Месяц назад

    ማሻኣሏህ ኣሏህ ይጠቢቅልኝ ከሙሉ ጠና 🥰 ባረከሏሁ ፊኩሙ ዉደችየ 💚 ወደፊት ❤❤❤❤🎉🎉

  • @dawudyenus2854
    @dawudyenus2854 2 года назад +1

    አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ እናተንም እነሱንም። እናተ የሱና ጠሮች ናችሁ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 года назад +5

    ማሻዓሏህ ዓለይኩም ወንድሞቼ በርቱልን💪👈

  • @gashawmuhammed6519
    @gashawmuhammed6519 2 года назад +2

    ምኑ ደደቡ ነው ማንን ሊሸውድ ይሞክራል ። ልዮነታችንን እንኳን ሳያቅ መሪ መሆን አኡዙ ቢላህ ። በዲናችን ላይ ማልቀሻችን ሰአት ይህ ነው።

  • @meryemomar2430
    @meryemomar2430 2 года назад +2

    ሚሥኪንንንንንን በጣም ታሳዝናላቹህ😓 ሌላ ስራ የምሰሩት አጣቹህ እንዴ? ቤትውስጥ ብትቀመጡ ይሻላቹሃል የሰው ስጋ ከመብላት። የናትን ድምፅ ለመስማት ሳይሆን ኮመንት ለመፃፈ ነው ።

    • @meryemomar2430
      @meryemomar2430 2 года назад +1

      ያው ሰሂህ ነው ቅናት ነው ብዙ የሚያስለፈልፈው። ደሞ የታደለ ነው ሞውሊድ የሚያረገው

  • @khairea1116
    @khairea1116 7 месяцев назад

    ማሻአሏህ ያኛ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii 2 года назад

    Wealeykum selam werahmetullahi weberekatuhu አብሬ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 2 года назад +1

    ማሽ አላህ ምክትላችን ፕሬዝንዳት ናቸው አለቀ።

  • @qweaasqwead3531
    @qweaasqwead3531 2 года назад +1

    ማሻ አላህ😍😍

  • @ekramyoutube4210
    @ekramyoutube4210 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ሀቢቢዎች እንደት ናቺሁ 💞💞🍓💓🍓🍓💓🍓💓🍓🍓🍓💓🥰💓🥰💓🥰🥰💓🥰💓🥰💓🥰🥰💓💓🥰🥰💓🥰💓💓🥰🥰💓🥰🥰💓💓🥰🥰💓🍓💓🍓

  • @አላህበቄዬነው
    @አላህበቄዬነው 2 года назад +1

    በረቱልን

  • @IbrahimSurur
    @IbrahimSurur 3 месяца назад

    ረ.ሰ.ወ አኔ ውሃብኘ ነኝ አኔ ሰለፍይ ነኝ እኔ ሱኒይ እኔ አህባሽ ነኝ የሉሉበት ካለ ማስረጃ አሳዬኝ

  • @مختارعلي-ي5ض
    @مختارعلي-ي5ض 2 года назад +1

    አጋልጦቸዉ እነዚህን የሁዳወች የየሁዳና ወይም የዉሀብያወች እና የሙስሊሞች ልዩነት በእምነት ነዉ የሆዳዉች ወይም ዉሀብያወች ሰዉንአና ሰዉን የመሰለ ነዉ የሚያመልኩት እና በእምነት አንዳደለንም

  • @Tube-fb1xh
    @Tube-fb1xh 2 года назад +1

    ባረከሏህ ፊኩም ወንድሞቸ

  • @ኢስላማውይዳአዋወች

    መሸአላህአላህይበርታችሁቀጥሉበትበደብ

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 2 года назад +7

    Allahu yetebikachu 🤲👌

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 7 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላም አፊያይስጣችሁ እረጂም እድሜ❤❤❤❤❤

  • @leilaali575
    @leilaali575 2 года назад +1

    Bertulln Allah yitebkachihu

  • @mohammedadem9984
    @mohammedadem9984 2 года назад +1

    አንዋሬ ባይሆን ፀጉርህን እኩል አድርገህ ብትቆረጥ መልካም ነው፣

  • @hikmahassen1014
    @hikmahassen1014 2 года назад +1

    አይምሮቸውን ቢያሰሩት ሊያውቁት የሚችሉት ነገር ብለው የገለፁበት መንገድ!

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 года назад

    የኛ ኡለሞች እንኮራባቸዋለን እንጂ አናፍርባቸውም አላህ እረጅም ሀያትትት

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 2 года назад +4

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ
    ሶሂህ ነው ጀግኖቻችን በረካ ሁኑልን እንዲህ እግር በግር እየተከታተላችሁ ጉዳቸውን የነሱ ምንነት ላልተገለጠላቸው አሳዩልን 😍

  • @የረሱልወዳጅ-ፐ9ቀ
    @የረሱልወዳጅ-ፐ9ቀ 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህ የኛእቁወችችችችች አናሬ ኻሊዴ አብሽሩልኝ

  • @hgv9277
    @hgv9277 2 года назад

    ማሻአሏህ በርቱ ለሚዳቺሁ አዲስ ነኝ ግን በጣም አስደስታቺሁኛል

  • @foziamohamed4708
    @foziamohamed4708 2 года назад +7

    صحيح، بارك الله فيكما

    • @fuadsherif4872
      @fuadsherif4872 2 года назад

      ማሻአላህ
      እናንተ ሰትናገሩ በኢማናቹህ በመተማመንና ሀቁን መንገድ ግልፅ ሰለ ሆነላቹህ በሙሉ ተሰፋ
      በደሰታ ነወ የምየትናገሩት
      የወሃብያ አፈቀላጤዎች ሰናገሩ ግን በንዴትና በቁጣ ነወ፡ ይህም
      የ ሀሰተኞች በህርይ ነወ።
      ደሰታቹህ ከልባቹህ ሲሆንእነሱ ግን ደሰታችወ ከውጪ ማማር ነወ። የመኪና ሽልማት ፈላጊ ናቸወ።

  • @rayyanman6126
    @rayyanman6126 2 года назад +3

    ♥️♥️💚

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ 2 года назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቱ ግን እየጠፈችሁ ነወ ????

  • @oshskehhsjsvdj8566
    @oshskehhsjsvdj8566 2 года назад +1

    ማሻኣሏህ በርቱ

  • @Habsha68523
    @Habsha68523 7 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ጀግናዎቹ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduahmed9749
    @abduahmed9749 2 года назад +2

    Allahn fru le business bilachihu atwashu ewnet yetewhid chigr yalebet ahbash engi selefyawech aydelum. Sijemer enante man mufti adrguachihu new?

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +3

    መኪናው እንዳይቀማ ነው

  • @AmanHusen-z2d
    @AmanHusen-z2d 5 месяцев назад

    Mashallh bartulin Ahunim Allah cemiro Yabrtak

  • @al-mahi2557
    @al-mahi2557 2 года назад

    بارك الله فيكما ويحفظكما

  • @foziamohamed4708
    @foziamohamed4708 2 года назад +2

    سبحان الله

  • @345ا-ج6ح
    @345ا-ج6ح Год назад

    ምርጦቹ በርቱልን

  • @debret6767
    @debret6767 Месяц назад

    ሃስብ ኣለይ ሰልከ ካላቹ ጡሩ ነበር እና ሃስቡ መሰግድ እማመን የስውጡ ዝም ትብላሉ ስለ ሙውሊድ ብቻምታው የበለጠ ጉዳይ እየለ እረባካቹ እዛ የሉ ሃለፍነት ምን ያደረጉ ኑው

  • @ቁምነገር-ጸ1ሰ
    @ቁምነገር-ጸ1ሰ 2 года назад +2

    ይገርማል
    ይህ ሰው የውሃብያን አቂዳ የተሸከመ መሆኑ ገና አሁን ነው የገባን
    ለነገሩ አንድን ሰው ወደ አነ እርሱ የሚያቀርቡትን ውሃብያውን ወደ ሱፍያ አምጥቶ አንድ የሚያደርግን ሰው ሳይሆን ሱፍያነቱን ትቶ ወደ ውሃብያ የሚሄድን ነው።
    ለማንኛውም እስካሁን ሲሰብኩት የነበረው አንድነት ሚስጥር በዚህ የተጋልጧል ብዬ እገምታለው

  • @محمدسعيد-ل6ق
    @محمدسعيد-ل6ق 5 месяцев назад

    ትክክል ሀቢቦቸ

  • @ZeburaAdem-q8r
    @ZeburaAdem-q8r 12 дней назад

    Allah yetebekachu

  • @debret6767
    @debret6767 Месяц назад +1

    ኣዝቹ ማሻኣላህ ቀጡሉትለት

  • @zainabahmad8665
    @zainabahmad8665 2 года назад

    ማሻአሏህ በርቱልን

  • @mohammedyimer1849
    @mohammedyimer1849 2 года назад +1

    Amezing

  • @amanahmed6801
    @amanahmed6801 3 месяца назад

    አሠላሙዓለይኩም እንዴት ናቹ ? በርቱ ተበራቱ ሀቅ መቼም ቢሆን ቦታውን አይሥትም ነገሩን ወደ ፈለኩት ነጥብ ልግባና መቂ ከተማ ወይም ዝዋይ አካባቢ አንድ ኢማማችን የመቂ ከተማ ትልቁ መሥጅድ ሡብሂ ሠላት እንደሠገዱ በጩቤ ሆዳቸውን ዘርግፎት አንጀታቸው መሬት ላይ ተዘርግፎ ሣይሞቱ አላህ አተረፋቸው ወደ መጡበት ወደ ወሎ ሽሽተው ሄዱ እና ልላችሁ የፈለኩት ቁኑት አትበል በማለት አሥጠንቅቋቸው ነበር በመጨረሻ በሡብሂ ሠላት ተወግተው ተርፈዋል ትንሽ ቆየተ ብሎዋል በኢሃዲግ አካባቢ ነው አማን አባላለው በርቱ ተበራቱ አላላህ ያግዛችሁ ወቢላላሂ ተውፊቅ ማሻአላላህ

  • @rhima8855
    @rhima8855 2 года назад +2

    አወ ከአህባሺ ጋራ መቸም አንድ አንሆንም ሙሺሪክ ሁሉ

    • @HamduNure
      @HamduNure Месяц назад +1

      ተዉ አላህን ፍራ ትጠየቅበታለህ

  • @ሙሃመድ.M
    @ሙሃመድ.M 2 года назад +3

    አይደለም እሱ ኧረ እኔም ጃሂሉ ስለውሃብያ እና ስለሙስሊም ልዩነት በደንብ ነው የማቀው!.

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @fakihasass6775
    @fakihasass6775 9 месяцев назад

    Masha allah barakalahu fekum 👍👍👍👍⚘👍👍👍

  • @mohammedadem9984
    @mohammedadem9984 2 года назад

    ኣፈር ብላ በለው ይህን ሸኽ ተብየ ደሞ ሙዕተዚላ ስለሆናችሁ ሽኩረን ይላል ይህ ማንጁዝ

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 2 года назад +2

    ማሻአሏህ ምርጦች ጀገናናቹህ ወሏሂ በርቱልን ✅👍✅

  • @ሙሀመድ-ኈ7ፀ
    @ሙሀመድ-ኈ7ፀ 8 месяцев назад

    አላህይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤

  • @hayatiethiopia5175
    @hayatiethiopia5175 11 месяцев назад

    የኔዉዶችአላህይጠብቃች💝👍👍👍💖🙏

  • @SeeeSame-sx1vr
    @SeeeSame-sx1vr 6 месяцев назад +1

    ke DereDawa ❤❤❤

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 2 года назад +1

    አህባሽ ወደመጣበት ሊባኖስ ይወገዳል በሱፊ ጭንብል ስታደርጉት የነበረዉ ቁማር ጭንብሉ ተገልጧል

  • @sekinamedia
    @sekinamedia 2 года назад

    ማሻአላህ በርቱልን

  • @ገጠርአለሜ
    @ገጠርአለሜ Год назад

    ሱብሃን አላህ

  • @elhamabdurehime2804
    @elhamabdurehime2804 2 года назад +1

    Mashi allah
    Wendmochachin barekellahu fikum
    Allah yitebqachihu minm bishefarnut haq mewtatu atiqerm
    Enantem bertuln allah yitebqachihu sheyihachinm allah yitebqln yareb 🤲
    Allah ersachewn seton ye whabya beqcha alhamdulilah rebil alemiiiin

  • @jamalabdudamise6685
    @jamalabdudamise6685 Год назад

    የእስልምና ሀይማኖት የተደባለቀበትን መንገዱላይ አትቁሙበት ምብገስጡት አይመለስም ምክኒያቱም እንዲህ ያለሰው ብቻውን ሳይሆን ለቡዙውች ምክንያት ነው ኢና

  • @aishamuhamed6549
    @aishamuhamed6549 2 года назад +1

    ኡስታዝ አሰላም አለይኩም ሰላም ናችሁልን አሁን አሁንስ ምን ሁነው ነው ሸህ አብዱልዋሀብ የሆነ ነገር የሆኑ ይመስላሉሳ ከውሀብያዎች ጋር ሁነዋል በሰላም ነው

  • @muktarjemal4901
    @muktarjemal4901 2 года назад +1

    Ashkebch hula

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +2

    ስልጣኑን ለማስጠበቅ ነው

  • @sss-gy5fx
    @sss-gy5fx 2 года назад

    Yesehabochun menged Allah ywefkachu

  • @uae7588
    @uae7588 2 года назад +1

    በርቱልን

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 2 года назад +2

    Baraka Allahu bikum

  • @abdu8149
    @abdu8149 2 года назад +3

    በጣም ጎበዞች