Ethiopia - በአላሙዲን ስም ንግድ | ለከንቲባዋ ዝማሬ ያቀረቡ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ጉድ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 241

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h 11 месяцев назад +27

    የሀገር አፍራሽነት ሚስኪኖችን ቤታቸውን አስፈርሳ ለጅብ ስለሰጠች የሚሸለም አላህ ይይላችሁ ብልጽግናዎች ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ☝️💔

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 11 месяцев назад

      ቤቱን የማፍረስ ስልጣን የተሰጠው ለኦሮሚያ ክልል ነው

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 11 месяцев назад

      @@Abureyan11ማለት?

  • @iam4419
    @iam4419 11 месяцев назад +30

    ይች ጉማሬ ሰይጣን የንፁሀን ደም ይፋረድሻል😢😢 ሲጀመርስ ሀይማኖት አላቸውዴ ብልፅግናወች

    • @user-my9iu2rs8h
      @user-my9iu2rs8h 11 месяцев назад +5

      የብልግናን መጨረሻ አላህ በቅርብ ያሳየን በስ ህዝብን ስላሰቃዩ ቤታቸውን አፍርሰው ለጅብ በጣሉበት ለጭካኔያቸው ጥግ የሚሸለም ሽልማት እህ 💔💔💔

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 месяцев назад +13

    ቀን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ቀን ሲነሳ እድህ አሸርጋጁ ብዙነው ይሄ ቀን አልፎ አይተነው

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 11 месяцев назад +7

    ኦርቶዶክስ አይወክሉም መንጋ ባንዳ ናቸው የቀን ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እህህህህህህ☝☝☝

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 11 месяцев назад +5

    ሃገር መጫወቻ ሆነችኮ ጎበዝ 🤔🤔🤔🤔

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q 11 месяцев назад +2

    ህፅናት እያርድ አይይ አገራችን ሀቅ ኡኮየለም

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 11 месяцев назад

    ይመቻት ድሮም ሐበሻ ሰዉ ሰርቶ ሲመሰገን ይንጨረጨራሉ አዱ በርቺ!!

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 11 месяцев назад +16

    EBC ጋዜጠኛች ሆዳም ለማኛች አይለፍላችሁ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 11 месяцев назад +1

    ድሀስላፈናቀለች ነዉ ያሳዝናል በጣም እዉነት አምላክ ፍርዱን ይስጣችዉ😢😢😢😢 የደሀ እንባ ፈሱ አይቀርም ይፈረዳል ይዘገይ የሆናል😢😢😢

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e 11 месяцев назад +2

    የአገራችን መጨረሻ ምን ይሆን😢 የማንም መጫወቻ ሆነች የዘድሮ ይባስ 😢😢😢😢

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 11 месяцев назад +2

    ይገርማል ዘንድሮ ፍፍፍፍፍ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 11 месяцев назад +4

    እኔ የምለው እነዚህ አርቲስቶች መቼ ነው ማጨብጨብ የሚያቆሙት !

  • @abby87877
    @abby87877 11 месяцев назад

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 11 месяцев назад +1

    ይገርማል ሆሆሆይ

  • @aynalemkidane9800
    @aynalemkidane9800 11 месяцев назад +4

    አይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    የሀይማኖት አባቶች ከምትል ከቤተክርስትያን የተገነጠሉት ብትል ትሩ ነበር

  • @user-ct3gk4yd1j
    @user-ct3gk4yd1j 11 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ ሠው ታውሯል ማለት ነው ጭራሺ😢😢😢

  • @baheruhea6450
    @baheruhea6450 11 месяцев назад

    አንቴ የጣለሀት በቤሄሮ እንጅ በስራዋ አደለም ታው ፋታ ዴሌ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 11 месяцев назад +1

    የአርዮሱ ቡድን ቢሸልም ምንም አይገርምም ለዚህ ስለሆነ የሾሟቸው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 месяцев назад

    አለቅላቂ ሕዝብ የተረገመቺ አፈር ትብላ ስቱን ሕዝብ አፈናቀለቺዉ እድሜዋ ይጠር😢

  • @kal8432
    @kal8432 11 месяцев назад +2

    ሰው በጣም ነው የሚገረመው ሰው ሰለገደሉ ነው 🤔ስጦታው

  • @sirajosman2317
    @sirajosman2317 11 месяцев назад +6

    ትዝብት ነው 😢በተለይ አሺቃባጭ አርቲስቶች ተብየዎች😢

  • @nahimanahu6859
    @nahimanahu6859 11 месяцев назад +3

    iso eko gobez nate eko derome be oromiya buz sera sertalechi eko yetachin ababechi gobena leji net ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 11 месяцев назад +1

    ያሸበረቀቺው በምታሳርዳቸው ህፃናት ደም ነው ።

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c 11 месяцев назад +1

    ውይ መሸለም መሸላለም ጉድ እኮነው ዘድሮ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 месяцев назад +1

    ክክክክክክ ምን ይባላል ዝም ብሎ ማለፍ ብቻ

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 11 месяцев назад +4

    ያለውን ያለው ወደደው እያበላው አይጎመደው ይላል ያገሪሰው እናም ሥትሚስኬን እያለቀሥ እነሡ ደሞ ያጨበጭባሉ

  • @super__star6823
    @super__star6823 11 месяцев назад +10

    She help poor people? Really ? We just saw poor people where thousands and thousands in jail like concentration camp

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 11 месяцев назад +1

    ወይ ጉሩም እኮ ነው የምንሰማው

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 11 месяцев назад +2

    ቀን አለ ለሁሉ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 11 месяцев назад +2

    ዘንድሮ ስንቱን ጉድ አየን 😅

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 11 месяцев назад +2

    ይገርማል ስትሚስኪን እያለ ላአፍርሽ ሽልማት

  • @user-my8vx9qh2w
    @user-my8vx9qh2w 11 месяцев назад +1

    ይሸልሟት በደንብ ከፈለጉም ጳጳስ ያድርጓት

  • @BamlkuMelese
    @BamlkuMelese 11 месяцев назад

    እዚህ አገር ምን እማይሰራ ጉድ አለ ያሳዝናል እንኳን ሽልማት ትችትም አይገባትም

  • @user-is4ld3ns1j
    @user-is4ld3ns1j 11 месяцев назад +1

    ተከፍለው ነው ብር የማያደርግልህ ነገር ምን አለ ብለህ ነው እና ስንት ስው መሆዱ ስንት ግፍ አለበት

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 11 месяцев назад

    ትክክል

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 11 месяцев назад +2

    አይ ብልግና😂

  • @user-tu5dj8so9j
    @user-tu5dj8so9j 11 месяцев назад +2

    Lemin be oromigna ayizefinulatim

  • @habiba4424
    @habiba4424 11 месяцев назад +1

    አዳናችሽልማት😢😢😢

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 11 месяцев назад

    ሀገራችን በነዚ ዝቃጭ ወድቃ አገሪቶ ወድቃ ማየት ያማል

  • @awelali3658
    @awelali3658 11 месяцев назад

    በዉነት በጣም እሚገርምነዉ እዳዳነች ያለ ብሄርተኛ ወገተኛ እደዝች ላለችዉ ቡሄርተኛ ሽልማት ቀርቶ ምንም አይገባትም አማራን በማንነቱ እያሳደደች ታስራለች ትፈልግ ታስደበድባለች ለደዝህ አይነቲቱ ወገተኛ ሽልማት መስጠት በጣም እሚገርምነዉ
    የሰጣትም የራሷወገንነዉ ማንንም አይወክልም

  • @teodorecity
    @teodorecity 11 месяцев назад +1

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን

  • @wesilamohammed4977
    @wesilamohammed4977 11 месяцев назад

    Shelamiwem teshelamiwem ande

  • @Gjgj-vu4kf
    @Gjgj-vu4kf 11 месяцев назад

    ምን ያርጉ ሲታዘዙ ማለት ግድ ነው

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 11 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @ShimlesYimer-rm2jq
    @ShimlesYimer-rm2jq 11 месяцев назад

    ኣይ አርቲስቶች የነሰራዊት ስራ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 11 месяцев назад

    አወ ትሸለም ሸገር አማራውን መገድ ለይ አውጥተው ጥለዋል እራስ በራሳቸው ይሸላለሙ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ሸላሚዎቹም የኦሮሞ ሀይማኖት አባቶች ናቸው

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 11 месяцев назад

    አሳማሁላጠርቲስትየሚሰማቸውየለም

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 11 месяцев назад

    የድሃዎች እንባ ይፋረዳችሁ መሰላችሁ እንጅ ዛሬ የክብር ካባ የመሰላችሁ የእንባ ካባ ነው የለበሳችሁ ሰውን ጨለማ አልብብሶ ለራስ ካባ መልበስ ካባያለበሳችሁ አባቶችም ከእናንተ ባላውቅም እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ስራችሁን ቅዱስ ሚካኤል በሚዛኑ ይመዝነው።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 11 месяцев назад +3

    ጉድ ማሽቃበጥ በስመአብ 😅😅😅😅

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 11 месяцев назад

    እሰይ እንኳን አፈረሳች እኛም የአላማችሀየ ተባባሪ ነን ነው የሽልማቱ ፅንስ እንጂ ትክክለኛ ህግና ፍርድ ቢኖር በቀጥታ እስር ነው የሚገባት ደሞ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 11 месяцев назад

    ዘቢባ ቀንሽን ጠብቂ የጊዜ ጉዳይ ነው በአማራ ደም የቀለዳችሁ ሁሉ መጨረሻችሁን የምናይ ይሆናል።

  • @user-zy5dh5ml7s
    @user-zy5dh5ml7s 11 месяцев назад

    ታሪክና ትውልድ ሀገር አሸባሪ በሚለው ይስተካከል

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 11 месяцев назад

    እበበች ግዜዋን ነው የምትጠብቀው የኛ ህዝብ አሽቃባጭ ነው ሁልግዜ ላለው ማጎብደድ ይወዳል እውነቱ ግን በአዲስ አበባ ህዝብ የምታደርገው ግፍ ዘር እየመረጡ ካምፕ ማስገባት ወጣችና እንደ ሽንበቆ ወረደች እንደተዋረደች ነች ፍርዱ የፈጣሪ ይሆናል ትጠብቅ::

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 11 месяцев назад

    ያሳፍራል የደሀቤትና የሀይማኖት ተቋማትን በሴራ ለሚያፈርሰ ዘብጥያጅ ሸልማት ያሳዝናል

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 11 месяцев назад

    ወይማሸብረቅአድንቀውአድንቀውለውርደት

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 11 месяцев назад +1

    ኤጭ

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 11 месяцев назад

    ሰው ጤና አጥቷል እግዚአብሔር ወደ ማስተዋሉ ይመልሰዉ...ይሔ ሁሉ ጭብጨባ........???

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 11 месяцев назад +1

    Besterigina gashabera mola kibirun awarede lebirr hulum rasachewin letenkay setaniwa abebe agobededu.

  • @CapitalPictures
    @CapitalPictures 11 месяцев назад

    "ከፈለጉ መሄድ ነው" ይሄ ንግግሯ ትግሬ ባልሆንም እሳካሁን ከአእምሮዬ አይወጣም።

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 11 месяцев назад

    Dil lefano❤❤❤❤❤❤

  • @abeni107
    @abeni107 11 месяцев назад

    Feta dailym tegelebete yimichachu ke Ethiopia hizb gon mekom new endi hizbu etesekaye tset malet lek alnberem !!👍👍👍

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 11 месяцев назад

    የክርስትና አባቶች ግን ?አለም ከንቱ ሀቀኛን አግልላ ግፈኞችን ታነግሳለች

  • @ailmm9212
    @ailmm9212 11 месяцев назад

    😱😱😱😱💔💔💔

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 11 месяцев назад

    የገረመኝ የተሸከምናቸው ያህል በአፍጥማቸው ደፋናቸው።የቆሸሹ ሰጌጤዎች ናቸው።በደም ከቆሸሹ ጋር አርቲስቶች ተልከሰከሱ።

  • @hardsg
    @hardsg 11 месяцев назад

    እንደዚህ ህዝብ እና አርቲስቶች አሽቋላጭ አለ?

  • @user-ty6li6dq9m
    @user-ty6li6dq9m 11 месяцев назад

    ጎድ

  • @seyidyesuf2565
    @seyidyesuf2565 11 месяцев назад

    😢

  • @birushiferaw4054
    @birushiferaw4054 11 месяцев назад

    ይገርማል እበላ ባዬች ለአንድ እንጀራ እዚህ ድረሰ?

  • @birukawegchew549
    @birukawegchew549 11 месяцев назад

    አይአርቲስት እራስ ወዳድ ንፁሀን እያለቀ እናተ አበባየሆሽ አያለሽ

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 11 месяцев назад

    ሽልማቱ ያንሳታል የህዝብ ሀብት ሰርቆ ከምበሉ ለምኖ ደሃ መርዳት ትልቅነት ነው ፡፡
    እሷ ለወሬ ጆሮ የለትም

    • @super__star6823
      @super__star6823 11 месяцев назад

      Well she not taking money from people like her , Shemelis and Takel Uma who stole tax payers money to be rich to build those houses, she took from hard working investors !

    • @super__star6823
      @super__star6823 11 месяцев назад

      Well , she is not taking money from people like her , Shemelis and Takel Uma who stole tax payers money to be rich to build those houses, actually she took the money from hard working investors !

  • @Elezer362
    @Elezer362 11 месяцев назад

    ትቀልዳለህ ቸኩነው ሚጨፍረው

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 11 месяцев назад +1

    ሽልማቱም ግጥሙም አስገድዳቹ እንደምታስደርጉ እንደሆነ ይታወቃል ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад

    ችግሩ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አይደለም አሽቃባጩ ይበዛል ለዛ ነው የሸለሟት አይ ኢትዮጵያ 😮

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 11 месяцев назад

    ሁሉም በደም የጨቀዩ ሆዳም ናቸዉ።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 11 месяцев назад +1

    ነገ ደግሞ ጨረቃ ያለው ትለብሳልች ከዚያ አባ ገዳ ደግሞ ቡሉኮ ያለብሷታል ማለት ነው 😂😅

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 11 месяцев назад

      ማንም አይሸልማት ሙስሊም ማስመሰል ማሺቃበጥ አይወድም

    • @sisaysando-iw2qr
      @sisaysando-iw2qr 11 месяцев назад

      @@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y እህቴ እኒ ሰዎች አያደርጉትም አትበይ

  • @user-gs1vy4ls6s
    @user-gs1vy4ls6s 11 месяцев назад

    መግማማት

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 11 месяцев назад

    ሆዳሞች በዝተው ሀገር የተዋረደችው

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 11 месяцев назад

    ለዚችሤትዮ አይደለምካባ ጆንያ አይገባትም

  • @saadkadid6024
    @saadkadid6024 11 месяцев назад

    ምንድነዉ እንደዚ በቂነት አንጨረጨረቹ ምደረ ምቀኝ ቱፈፈፈፈ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 11 месяцев назад +2

    ክክክክክክ

  • @bereketabera6570
    @bereketabera6570 11 месяцев назад

    በሁሉም ነገር የምትቃጠሉ መን አይነት ሰዎች ናችው ደሞ ፈታዎች የሚሉ አሉ እያላችው የራሳችሁን አስተሳሰብ ታራምዳላችው ከዛሬ ጀምሮ ቦለልኬአችዋለው ቻዎ እስክትስተካከሉ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ይፍረድባቸው የንፁሀን እባ ሳይውል ሳያድር መድሀኔአለም ያሳቸው እነዚህ አውሪ ዎች

  • @zollohalphaaddis8263
    @zollohalphaaddis8263 11 месяцев назад

    ዐለቅላቂ ሕዝብ፣ ነገ ደግሞ ሌላ ሲተካ እንዲሑ ማሽቁዋለጥ ይወዳሉ። none of confidence

  • @user-zw4zh6ep6z
    @user-zw4zh6ep6z 11 месяцев назад

    አገርአፍራሽናት

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 11 месяцев назад

    kentu wudase

  • @taibah5903
    @taibah5903 11 месяцев назад

    አፈርብይ የሷአዳነች ይቺገልቱ

  • @user-ck1ke4nd8e
    @user-ck1ke4nd8e 11 месяцев назад

    አደነች ማለት ጀግነ ሴት ነች

  • @user-tf4zr9fc6q
    @user-tf4zr9fc6q 11 месяцев назад

    5ት ቤት ትሰጣለች 10ሺ ታፈርሳለች የሷ ስራ ማጥፋት እንጂ ልማት የላትም ። የፍጥኝ ታስራ የተገፋዉ ህዝብ ፍት ያግኝ

  • @dubaiexpo7481
    @dubaiexpo7481 11 месяцев назад

    👍👌☝☝😢😢😢😢😢

  • @Mami-sf9ey
    @Mami-sf9ey 11 месяцев назад

    ገደልከኝ 😂😂😂😂

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 11 месяцев назад

    አበባዬ ሆይ የተደፈረው በebc ብቻ አየደለም በአስቴርና በቴዲ አፍሮም ተደፍሮዋል ከወቀሳችሁ ሁሉንም
    አቴርና ቴዲ ህፃን ናቸውን?

  • @abagadaaba3122
    @abagadaaba3122 11 месяцев назад

    መቼምጥሩነገርሥታዩእዳበደዉሻያድርጋችሗልየዉሻልጆች

  • @user-rt3sf4iw6s
    @user-rt3sf4iw6s 11 месяцев назад

    እረኢተርኔት

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 11 месяцев назад +1

    ጠንካራ ሠራተኛ አዳነች

    • @super__star6823
      @super__star6823 11 месяцев назад +1

      You mean a woman who stole tax payer money to buy her 5 million but coat ?

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 11 месяцев назад

      ቂጥዋን አሽትትላት ጋላው. ።

    • @user-my9iu2rs8h
      @user-my9iu2rs8h 11 месяцев назад

      አላህ ቀን እስኪያወጣልን የአባቶቻችን ባሮች ይግዙንጂ አፈር ቢይ አንቺ አውሬ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 11 месяцев назад

    አሽቃባጮች ምናልባት ኮንዶሚኒየም ከሰጠችን በሚል ተስፋ ነው የሚያሽቃብጡት. ።

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 11 месяцев назад

    የአድዋ ጊዜ አራዳ ጊዮርጊስ ታቦት እያጀብን ጊቢ ገብቶ አስለቃሽ ጭስ የለቀቀብን ተረሳ????

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 11 месяцев назад

    Kersam artistewoche nachew ye hezeb telatoche 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 11 месяцев назад +1

    የዚች አገር ነገር የገባቹ ሰዎች ግን አላቹ?

  • @comforthome5423
    @comforthome5423 11 месяцев назад

    ሆዳም ሆድ አደር በደም የተቦካ እንጀራ የሚበሉ
    አርቲስቶችን ከነፃነት በሆላ እንፋረዳቸዋለን