HAMER MEDIA|ኮለኔሉ እስክንድርን ከድተው ዘመነ ካሴን መረጡ|የእስክንድር ነጋ ሰራዊት መንኮታኮት ጀመረ|ደራ ወረዳ ላይ አዲስ ጥቃት ተፈጸመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Комментарии • 135

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 2 месяца назад +5

    ማራ ጎመራ ፣አማራ አበበ ፣አማራ ፍሬ አፈራ ዘመነ ካሴ የጎጃም ጠቅላላ እዝ መሪ አጠንካራ በማይበጠስ አስተዳደር ተመሰረተ እንኳን ደስ አለን።ሳሙኤል የጎንደሩ የአለፋ ጀግና አርበኛ ሰፈር መለሰ፣ዋርካው ምሬ ወዳጆ ሽዋ ድፍን አማራ እንኳን ደስ አለን።

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 месяца назад

      እረክ ታላቁ እስክንድርስ?😂😂😂😂

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ብዙ መንጫጫት፣ጭቃ መወራወር አያስፈልግም!!🛑
      ልዩነታችሁ ግልፅ ሆኗል።አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው የምትስማሙ መሪዎች ተስማምታችሁ ቀጥሉ !!
      ሌሎቹም በሚስማሙበት ይቀጥሉ !! አለቀ
      በእኔና በእስክንድር መካከል ያለ ልዩነት አይደለም።ልዩነታችን የርዕዮተዓለም ነው ሲል ያልተሳካለት ዘመነ ካሴ እኮ ገለፀልን።😂 ከዚህ በኋላ እየመጡ የመስፈርት፣የመርህ፣የዲሞክራሲ ገለመሌ አያስፈልግም !!🛑🛑🛑👎👎👎

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

      የደንቆሮ፡ስብሰብ፡ነዉ፡ነወ፡ፋኖ።

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

      የደንቆሮ፡ሰብሰብ፡ነዉ፡ፋኖ፡በኛ፡ላይ፡መከራ፡አመጣችሁብን፡የከብት፡ሰብሰብ፡ዘመነ፡ንግግሩ፡ጭቃ፡ነዉ፡ከአንገቱ፡ላይ፡ባለዉ፡ወይም፡ማተብ፡ይሰቀላል፡ወሸታሞች።@@teshuadon2197

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 месяца назад

      @@teshuadon2197 አረክጅሌ ዘመነ እኮ የእዬዬውን ኮለኔል ሚስት አስገዶ ደፈረ አሉ እኮ ሰምታችሁዋል? ምን እስ ብቻ 80 ሚሊይን ዶላርም ይዞ ተሸበለለ አሉ::

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 месяца назад +4

    ይሄ ነው ጎጄ በጣም ደስ ይላል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад +5

    Anbesoche fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 месяца назад

    ወይ ድራማ

  • @OmerSeidf-fs4bx
    @OmerSeidf-fs4bx 2 месяца назад +7

    ዘሜ እናት ወልዳለች ይሄ ባንዳ አጥዳቸው በየተራ እክሥንዲር ነጋ ተራህን ጠብቅ አይቀርም

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 2 месяца назад +3

    ተግድህ አማራን እየገደሉ እየሠደቡ መኖር የለም!! ተወደደም ተጠላም ህገ መንግስቱ አይወክለንም ይሻሻላል!!

  • @saray766
    @saray766 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂 ዘምየ ጀግና በርታ💪💪💪

  • @Viva1995A
    @Viva1995A 2 месяца назад +6

    ጎጃም... ጎንደር... ሸዋ.... ወሎ ብሎ ነገር የለም... አንድ አማራ ነው አንድ ፋኖ ነው.... የእስክንድር ከፋፋይ መንፈስ በአምሐራ ምድር ማየት አያስፈልግም

    • @yaredwendye
      @yaredwendye 2 месяца назад +1

      እስክድርን ቡዙ አማራወች ይወደዋል ከጎጠኀኞች በቀር

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ​@@yaredwendyeከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5ድርጅት የመሰረተዉ በአምስቱም ድርጅቶች እራሱን መሪ ያደረገ የባልደራሲ ፒርቲ መስራች ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል እስክንድር ማን ነዉ የሚከተለዉ ? በእዉነት ስንት ጀግና ናሁ ሰናይ የመሰለ ተኳሽ ሞልቶ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል እስክንድር ማነዉ የሚደግፈዉ ጎጃምና ጎንደር ሽዋ ውሎ ተወልዶ እስክንድርን ጀግና ነዉ የሚል የለም ጀግና የማያዉቅና በወገቡ ዝናር የታጠቀ የማያዉቅ ብቻ ነዉ እስክንድር የሚደግፋ

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج 2 месяца назад +2

      ​​@@yaredwendyeመሀይም ዉጣ ከዚህ ማንም አይፈልገዉም. እስክድር ማለት መርዛማ እባብ የአማራ. ጠላት ነዉ 👹👈

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel 2 месяца назад

      ሀጎስ ፣ እንደምንድነህ! እዚህ ምንአባክ ትሰራለህ?

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 2 месяца назад +5

    ዘመነ. ጀግና. ነው፣እስክንድር. ጋር. ሁኖ ዶላር. ለመልቀም ነበር፣ ለምን. ቃልህን፣አጠፍክ. ከሀዲ. ነው፣ዘመነ. ልክ. ነው ይበለው😂😂😂

  • @Gudeta1219
    @Gudeta1219 2 месяца назад +1

    አሰግድ መኮንን እንዴት አርጎ እጁን ለመንግስጥ እንደሰጠ በ sheger press ላይ በዚህ አንድቀን ውስጥ ጉድ የሚያስብል በኮረኔሉ መረጃው ወጣ ጉድ ጉድ ጉድ ነው።

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад +4

    የወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ኮረኔል ጌታሁን ባንዳ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ብዙ መንጫጫት፣ጭቃ መወራወር አያስፈልግም!!🛑
      ልዩነታችሁ ግልፅ ሆኗል።አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው የምትስማሙ መሪዎች ተስማምታችሁ ቀጥሉ !!
      ሌሎቹም በሚስማሙበት ይቀጥሉ !! አለቀ
      በእኔና በእስክንድር መካከል ያለ ልዩነት አይደለም።ልዩነታችን የርዕዮተዓለም ነው ሲል ያልተሳካለት ዘመነ ካሴ እኮ ገለፀልን።😂 ከዚህ በኋላ እየመጡ የመስፈርት፣የመርህ፣የዲሞክራሲ ገለመሌ አያስፈልግም !!🛑🛑🛑👎👎👎

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 2 месяца назад +5

    ተመስገን አማራየዋ አማራ ሁኑ።መዳኛችሁ አማራነት ብቻ ነው።

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

      የደንቆሮ፡ስብስብ፡መጨረሻዉ፡ይህ፡ነወ፡በረት፡ገልባጭ።

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

      @@sewinetadmasu3902 አማራዉ፡ምን፡ሆኖ፡ነዉ፡ከህዋት፡የተኮረጀ፡ትግል፡የአማራን፡ህዝብ፡አሰቃዩት፡ለራሳቸዉ፡ስልጣን፡ብለዉ፡ሺማግሌና፡አሰተማሪ፡የሚአበረክኩ፡ከዉቀት፡ጋር፡የተፋቱ፡የደንቆሮ፡ስብስብ።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 2 месяца назад +1

    አሁን ደግሞ በሽዋ መከታው ማሞ የሚመራው እና አርበኛ አስግድ መኮነን ሲመራው የነበረው ጦር ይዋሀዳል ጥላት እንጥሉ ቁርጥ ይላል።

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 2 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 месяца назад +1

    አፈርብላ አተንብሎ ነፃውጭ መጀመሪያ አታስብም ከወድም መነጠል ይሄነው ትርፉ ።

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 месяца назад +5

    Eskender nega and habtamu ayaleaw divided the amara fano because they are tgrea

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ብዙ መንጫጫት፣ጭቃ መወራወር አያስፈልግም!!🛑
      ልዩነታችሁ ግልፅ ሆኗል።አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው የምትስማሙ መሪዎች ተስማምታችሁ ቀጥሉ !!
      ሌሎቹም በሚስማሙበት ይቀጥሉ !! አለቀ
      በእኔና በእስክንድር መካከል ያለ ልዩነት አይደለም።ልዩነታችን የርዕዮተዓለም ነው ሲል ያልተሳካለት ዘመነ ካሴ እኮ ገለፀልን።😂 ከዚህ በኋላ እየመጡ የመስፈርት፣የመርህ፣የዲሞክራሲ ገለመሌ አያስፈልግም !!🛑🛑🛑👎👎👎

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ብዙ መንጫጫት፣ጭቃ መወራወር አያስፈልግም!!🛑
      ልዩነታችሁ ግልፅ ሆኗል።አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው የምትስማሙ መሪዎች ተስማምታችሁ ቀጥሉ !!
      ሌሎቹም በሚስማሙበት ይቀጥሉ !! አለቀ
      በእኔና በእስክንድር መካከል ያለ ልዩነት አይደለም።ልዩነታችን የርዕዮተዓለም ነው ሲል ያልተሳካለት ዘመነ ካሴ እኮ ገለፀልን።😂 ከዚህ በኋላ እየመጡ የመስፈርት፣የመርህ፣የዲሞክራሲ ገለመሌ አያስፈልግም !!🛑🛑🛑👎👎👎

    • @HaileGaregawi
      @HaileGaregawi 2 месяца назад

      ውስጥህን ማየትና ራስህን መርምሮ ልዩነታቸው በማስወገድ ወይም በማጥበብ የተጀመረውን የፋኖ ትግል ዳር ማድረስ ሲገባ ወያኔን ሰበብ ማድረግ በገዛ ፋኖ ትግል ላይ ሞት እንደመፍረድ ይቆጠራል ። ከስሜታዊ ፍርድ እንውጣ !

  • @TiruedleNecho
    @TiruedleNecho 2 месяца назад +2

    ሀቅ ያለ ከዘሜ ነው

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 2 месяца назад +1

    ሰዉ ለመግደል መፎከር እድሜ ልካችሁን ምን አይነት የበሰበሰ አእምሮ የገማ ናችሁ

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ሙሥሊም ነቃበል እሄ ሥብሥብ ሌላ ነው ጉዳው

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Nurulgn kiberulgn fanowoch fetari ayileyachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xxx-u2g7m
    @xxx-u2g7m 2 месяца назад

    Zeme ❤❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Fano yeamahara hizib kurat new ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 месяца назад +1

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 2 месяца назад

    ከከከከከከከ ነመንደሩን ህፃን አሰባስበዉ ከከከከ

  • @elitube8652
    @elitube8652 2 месяца назад

    ያሳዝናል❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 месяца назад

    The so-called Zemene he needs always power. This must stop.

    • @Ethio364
      @Ethio364 2 месяца назад

      no tigra

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 месяца назад

    ኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ማጅራት መቺውና የራሴን ህዝብ በረሀብና ጎርፍ ሲጥለቀለቅ ደንታም የማይሰጠኝ አውሬው አብይ አህመድ እባላለሁ ፋኖን ከፋፍየው አጫረስኩት ብዬ ጮቤ ጨፍሬ ሳልጨርስ ኡኡኡኢ ያ ነፍጠኛ ጄኔራል ተፈራ ማሞ እንደገና አስማምቶ ተጠናክረው ሊመጡብኝ እንደሆነ ሰማው እባካችሁ የኔ ስልጣን ከሁሉም ነገር ይበልጣል አንድ ሚሊዬን የትግራይ እና አፋር አማራን ጨፍልፊ ለፍርድ ማንም ያቀረበኝ
    የለም ስራዬ ደም መጠጣት ነው ድረሱልኝ::

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 месяца назад

      ኮረኔል ጌትነት?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ?የኮረኔሉን እዬዬ ያሰማን አምላክ የጀነራሉን ረግዶ ላይቭ ያሳየናል::እድሜ ይስጠን ብቻ::

  • @Gudeta1219
    @Gudeta1219 2 месяца назад

    Hamer mediya altimet goalu mindinew, የሚዘግባቸው ዘገባ ሁላ ;- ተኩዋረፉ, ተከዳዱ,ተዛዛቱ, ተጣሉ,ተካዱ, ዘገባውም ባለቤቱ የርእሱ ባለቤት በተናገረው ልክ ሳይሆን ተቆራርጦ ወንድማማች በሚያቃቅር መልኩ,በማለያየት መልኩ, የቢሄረችን አንድነት በሚከፋፍል መልኩ, በዘር በመከፋፈል /ዘረኝነት ጥምብ ናት(ነብዩ መሀመድ እንደተናገሩት)/ በደሀ ሰው ደም እንጀራ መብላት,በደሀ ሰው ደም ኡስኪ መጠጣት, በደሀ ሰው ደም ለልጆቻችሁ ወተት እየገዙ ደም እንደማጠጣት ነው; መንግስት ሲያጠፋ እንደመገሰፅ ፍርድ ተጉዋደለ ደሀተበደለ እንደማለት ህሊናን ሸጦ ዝም ውሻ በበላበት ይጮሀል ነው አይደል የሚባለው። ቃኤልም ይሁዳም በበደሉት በደል አልቀናቸውም ተቅበዝብዘው ነው የሞቱት ፈጣሪ የደሀ ሰው ደም የሚነግዱ ፍርዱን እሱ ይስጥ።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Fanonet yilemilim❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад +4

    አንደ፡ፋኖ፡ደንቆሮ፡የለም፡ከእዉቀት፡ጋር፡የተፋ፡የጅል፡ስብስብ።

    • @TiruedleNecho
      @TiruedleNecho 2 месяца назад

      ደቆሩ ደቆሮ ይላል ፋኖ ዶ/ሩ እንጁነሩ መምህሩ ገበሬው ባንድ ሚታገል ሀይል ነው

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 месяца назад

      @@TiruedleNecho ጀሌናሩ፡ጡረተኛ፡ነዉ፡ደኩተሩ፡አጋንት፡ያለበት፡ነዉ፡የራስህ፡ማስተዋል፡ይኑርህ።

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 месяца назад

      @@TiruedleNechoእዬዬውንም አንድ ላይ አድርጉታ እኛም ለቅሶ ለመድረስ እንዲመቸን😂😂😂😂😂😂😂

  • @AnmawSimunew-sd3yv
    @AnmawSimunew-sd3yv 2 месяца назад

    Marriamn des blognal

  • @uhurumulu5028
    @uhurumulu5028 2 месяца назад

    Achibrbari media

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @xxx-u2g7m
    @xxx-u2g7m 2 месяца назад

    Yezi tigl eta fanta be zeme eji bcha new lelaw duket new ,zemene ketewow

  • @MokoninWayesa
    @MokoninWayesa 2 месяца назад

    Baga gammadan Fano!

  • @AmenHanok
    @AmenHanok 2 месяца назад

    Banda Mechereshaw Yeha Nwww😂😂😂

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 2 месяца назад

    Intih dingay tibila sikidir yefano tigil gelel bel ante kehedi yentsuhen dem yifiredbh

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ፀረ አማራ ናችሁ😮

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 месяца назад

      ደንቆሮዎች አማራ ነን ባዮች ናቸው የኢትዮጵያ ብሄሮች ጠላት

    • @Rosa-1990
      @Rosa-1990 2 месяца назад

      You right! We have stand all Amhara together.

  • @TeshomeGetahun-g5h
    @TeshomeGetahun-g5h 2 месяца назад

    Anit,banida,anilekihim,tebik

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 2 месяца назад +1

    The fakest audio Fano follows can imagine!! You Could do a better one. why fake anyway can’t you deal with the fact?

  • @TayeBekel
    @TayeBekel 2 месяца назад

    ጎንደር አፈር በላ

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 2 месяца назад

      Gonder is keeping eyes on wolkait and humara has no case with arat kilo

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 2 месяца назад

      ጎንደር ምን በወጣው ምድረ ደብተራ ሽቅብ በቀዘነ ቁጥር😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 месяца назад

    እሄን የክርሥቲያን ሥብሥብ ተመልከቱ

  • @redagetach
    @redagetach 2 месяца назад

    Fake phone conversation

  • @kor205
    @kor205 2 месяца назад

    ዘ ም የ. ባ ዳ ን በ ለ ው. ፍ ሳ ም

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 2 месяца назад

    ዘመነ ካሴ. ነብስህ፣አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 месяца назад

      ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተልና ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት የመሰረተዉ በአምስቱም እራሱን መሪ ያደረገና የባልደራሲ ፒርቲ መስራች የሆነዉ በፋኖዎች ላይ ዛሬም እራሱን መሪይ ያደረገ ማን ይባላል ?

  • @NadgaJambar
    @NadgaJambar 2 месяца назад

    ፈሪ እና ጠርጣራ ስትሆን ማሀላ ይበዛል እሱ ሳይሆን ጅሎቹ እኛው ነን እሱ በጮሆ ቁጥር ተከትለን ነፃ ሳትወጣ ሰውን ማፈን በቅሎ ማሰሪያዋን ቆረጠች ለራሷ አጠረባት

  • @xxx-u2g7m
    @xxx-u2g7m 2 месяца назад

    Zeme ❤❤❤❤❤

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 2 месяца назад +1

    ለአንድነት ሲባል የአማራ ፋኖ በጎጃም ያደረገው ውሳኔ ጥሩ የሚባል ነው።ነገር ግን ዘመነን እንዲህ ማንገስ አጠቃላይ አማራን አይወክልም።ዘመነ አንድ ሰው ነው ያጠፋል ይታረማል።ፍጹም አድርጓ ለዛውምጎጃምን ብቻ ማእከል ያደረገና ከውይይት ይልቅ ሀይልን መጠቀም ሞሁርነት አይደለም።ዘመነ የተዋጣለት ተዋጊ አርበኛ ነው።ሆኖም የአማራንህዝብ መሪውን የሚመርጠው እራሱ አማራው ነውና ትእግስትን በላቀ እውቀት እንድትመሩ ፋኖዎች እናሳስባለን።

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 месяца назад

    Akatariwoch

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 2 месяца назад

    በትክክል እንኳን መረጡ ።እስክንደር ማለት አማራው በውሸት ቅብ አማራ ሳያውቅ የተቀበለው የኮብራ መርዝ አርግዞ አማራን ከሚያጠፉ ኦነጎችና የደደደቢት እርኩሳን አላማ ያነገበ መጥፎ ሰው ነው።ለእስክንድር የራሱ ስልጣን እንጂ የአማራው ሞት፣ስደት፣ሃብት ንብረት መጥፋት የማያሳስበው ክፉ ሰው። የአማራ ደም ይፋረደው።

  • @SirMasab-s4u
    @SirMasab-s4u 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 2 месяца назад

    ante dedeb

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 месяца назад

    ለተመልካችም ለታዛቢም ዘመነ ነው አንጂ አስክንድርን የተቀበለው አና ስምሪትም የሰጠው ከሗላ እየመጡ አኔ ነኝ አይሰራም ቅደም ተከል አለው ትግል፤በዛ ላይ ሼም ነው ለእስክነ😮ነድር የዚህ አይነት ድርጊት፤በቀላሉ አስከክንድር ፋኖ ማለት የገባው አይመስለኝም፤ጀዘመነ ጀርባ ራሱ የማይታወቁ መሪዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ፋኖ ሚስጥሩ ብዙ ነው

  • @alem352
    @alem352 2 месяца назад

    የማን ፈሳም ነህ፣ አጣልተህ ሞተሃል፣ መሐይም።

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 месяца назад

    What type of are this ignorant Fano? They had no stand at all.

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 месяца назад

    ልክ ነው እኛም ስንሰማ ደንግጠናል ምክንያቱም ethio360 እንዴት አድርገው ጃንሆይን ከስልጣን እንዳስነሱ እናቃለን ጃንሆይ እንዲነሱ 360 ዎች ቀድመው በሚኒልክ ሳተላይታቸው ስለ ወሎ ድርቅ 1966 በማሳየታቸው ነው የደርግን አብዬት የቀሰቀሱት ከዛም መሬት ላራሹ እያሉከWashington DC በሚዘግቡት ዜና ብዙ ወጣቶችን በንጉሱ ላይ ተቃውሞ እንድያነሱ የቀሰቀሱት እነሱ ናቸው ይህንንም በቤተመንግስት አካባቢ ሲበሩ የነበሩ ጆፌ አሞራዎች ተመልክተው ለዘመዴ ወዲያው ነው ሹክ ያሉት ስለዚህ ታሪኩ እውነት ነው ማለት ነው ከጆፌ አሞራ በላይ እናውቃለን ማለት አንችልም እነ ሀብታሙና አበበ በለው የጃንሆይ ሚኒስትሮችን እነ አክሊሉ ሀብተወልድን በጃንሆይ ላይ ካሳመፁ በሁዎላ መች በዚህ አቆሙ ዞር ይሉና ጃንሆይን ካስነሱ በሁዎላ ደርጎችን ስልጣን ላይ እንዲወጡ ደጋግመው በ360 ከቀሰቀሱዎቸው በሁዎላም እነ መንግስቱ ስልጣን ተቆጣጠሩ ከዛም በ360 ሚዲያ የፍየል ወጠጤ ልቧ ያበጠባት የሚለውን የሽለላ ዘፈን በቀጥታ ከDC በምኒሊክ ሳተላይት ለቀቁት ትንሽም ሳይቆዬ 17 አመት ብቻ ለደርጎች እንዲገዙ ፈቅደው ሌላ የወሎ ድርቅ እንዲነሳ ዝናብ እንዳይዘንብ ሳተላይታቸው ላይ ረዘም ያለ ክንፍ አስገጥመው የወሎን ድርቅ እንደገና ቀሰቀሱት ይህንንም በወሎ ሰማይ ላይ ሲበሩ የነበሩ የዘመድኩን በቀለ ጆፌ አሞራዎች እና ጥንብ እንሳዎች አይተው ለዘመዴ እረ እነዚህ 360 እጃቸው ረጅም ነው እንድ ነገር እድርግ ብለው ጥንብ አንሳዎቹ ሹክ እንዳሉትና በስጦታ መልክም አንድ የአማራ ስጋ የለሌለው አጥንት እንዳበሉትና እሱም ደጋግመው ደም ያለበትን ስጋ
    እንዲያጎርሱት እንደጠየቃቸው ግዮን ሚዲያ ሹክ ብለውናል::360ዎች ትንሽ ቆይተው ደርግን እውርደው እነመለስን ስልጣን ላይ እንዲወጡ ማድረጋቸውን እንዚሁ የዘመዴ ጥንብ እንሳዎች
    ሹክ ብለውታል ታዲያ ይህንን የጥንብ አንሳ ወሬ
    እየሰማህ የምትጃጃል አማራ ካለህ ቢያንስ ቢያንስ ከዚህ በሁዎላ የዘመዴን ወሬ ስትሰማ አፍህንና አፍንጫህን በጆንያ ሸፍነህ ስማ ክርፋቱ ሀይለኛ ስለ ሆነ:

  • @siymergn
    @siymergn 2 месяца назад

    በዘመነ ግዛት ማንንም ፋኖ መንቀሳቀስ አይችልም ኮኔሩሉ ዘመነን ክዶሀል በፍጥነት ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 2 месяца назад

    እጅ ስጡ

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂 ገናትበላል እስክንድር ይድረስልህ

  • @mezgebebalew1219
    @mezgebebalew1219 2 месяца назад

    ባንዳ ነህ!! አማራ በየቦታው እየታረደና እየተፈናቀለ እያየህ ዳራ ዳር ትላለህ?? ለህሌናህ ስራው፣ ስልጣን ሞትን ጥጋብ ውርደትን ነው የሚያመጣው።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    ከእስክንድርም ጋርም ከማንም ዱርየም ጋርም ሁንዎም አማራም ትግልም ማተራመስንም ክልክልም ነዉችፋኖም አንድንም ጦርም ነዉ ጉርብንም አይደለም ፋኖም ማለትም ሁልዉም አማራም ፋኖም ነዉ የማንም ፖለቲከኛም ድራማንም ስብሰባንም ማድረግም ክልክልም ነዉ በፖለቲካም ጥምጭዋታም በእሳትም ላይም ጋዝንም ማቀጣጠያም ፖለቲካም እስልትም ገብተህም መንደድህም እወቅ ፋኖነትም ትግል በግምገማንም ሚመረጥብፕትም በችሎትም ነዉ ምርጫም በማንም ድራማንም ፖለቲካም ድራማንም ዘለህም ለግለሰብንም መጫወቻም ጦርም አትሁን ለህዝብህንም የቆምክም ታጋይም ሁልን ነዉም ምንለዉም። ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ፋኖም አማራም ነንም።

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 месяца назад +1

    ዘሜየተግባርሰውነው

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 2 месяца назад +1

    ሺህጊዜ በየወንዙ ብትማማሉ ከባሕላችሁና ከሥር መሠረታችሁ የመተማመን ፀጋ ያልታደላችሁ ስለሆናችሁ መሃላችሁ ዋጋ የለውም ። ሰማይ ዝቅ ቢልና መሬት ከፍ ብትል አንድነት ሊኖራችሁም አትችሉምና በከንቱ አትድከሙ ። ከሁሉም በፊት ከዘር ማንዘር ሲወርድ ሲዋረድ ለመጣው የግፍ ዕዳ ክምር ከፈጣሪ ምህረት እሹ ። ከግፉዓን የሀገሪቱ ብሔር ብሔረሰቦችም ይቅርታ ጠይቁ ።
    በእኩልነት ለመኖርም ራሳችሁን አሳምኑ ።
    ይህ ባይሆን ግን ራስን ለእልቅት ማዘጋጀት ብቻ ሊሆን ይችላል ።

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 месяца назад +1

    Zemene , Aseres yekorebel getahun ebbs yamara dem Atekejachum , to be a leader turning to your brother ,Abiy army is at your gate , but Zemene you are fighting with Eskender and korenel getHun . Zemene you will see who is going to be a leader you shaded the blood of your brother . Zemene and Eskender are dirty on Fano struggle .

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 2 месяца назад

    Maferiawoch do you think we believe you eskinder habtamu including abey Ahmed are heroes

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 месяца назад +1

    Zemene ,Aseres if you kill cornel Getahun you will be like him , do not kill our ethiopian hero , Zemene do not be dictator line Abiy Ahemed tray to solve , if you kill each other who is going to Deliver Amhara . . Solve your problem do not kill each other . If you denied Amhara and Fano God will avoid you and real Fano people will give us freedom with help of God ,then Eskender Zemene will be remembered by your bad work that you divided Fano to give a power for Abiy Ahemed .

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 2 месяца назад

    የወያኔ ልሳኖች ዘመነ የእናንተ ቅጥረኛ እንደሆነ በስራና እንቅስቃሴአችሁ እያስታወቀ ነው። ዘመነም ይሁን ግብረ አበሮቹ አይሳካላቸውም

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 2 месяца назад

    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር. እንደው ስታስቡት ሀያአራት አመት በሥራው እስከ ኮረኔለት የደረሰ እውነት ለነፍሱ ሳስቶ ያለቅሳል ብላችሁ አምናችሁ ትቀበላላችሁ?? Kkkkkkkkk

  • @dadii2016
    @dadii2016 2 месяца назад

    Sorry

  • @chapifiker
    @chapifiker 2 месяца назад

    Zemene Yeyeju Debta

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 2 месяца назад

    እንኳን አማራ የዐብይም ጄኔራል እንዲህ አያለቅስም።
    ይህ የቅጥረኛው "ሐመር" ሸለመጥማጥ ቅንብር ነው።

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 2 месяца назад

    የሀሰት (fake) የስልክ ንግግር ቅጂ።

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 месяца назад

    አተ ብሎ ኮረኔል ሌባ ወገንህን የከዳህ የዶላር ጥመኛ ደግ ሆክ😅

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 месяца назад

    አተ ብሎ ኮረኔል ሌባ ወገንህን የከዳህ የዶላር ጥመኛ ደግ ሆክ😢😢

  • @mekonnenmeridnigussie3687
    @mekonnenmeridnigussie3687 2 месяца назад

    Eskindier is always an example of failure.

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 2 месяца назад

    በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት አባወራ አይኖርም የአማራ ፋኖ በጎጃም ብራቮ
    ሁለት አማራ የለም አንድ እንጂ
    አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ ብራቮ ጎጃም
    ሀብታሙና ብሩክ ሰውየውን አስበሉት በሚድያ አስለፍልፈው

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 2 месяца назад

    ዘሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 месяца назад

    SERGO GEBU ESKINDIR
    1 SAMINT ONEG SHENE GAR YISELEFAL
    1SAMINT DEGMO GOJAM FANO GAR
    LELA GIZE DEGMO GONDER FANO GAR
    1 SAMINT DEGMO SHEWA GAR, WILLO GAR
    LELA GIZE DEGMO TPLF GAR
    ....ACHIBERBARI LEVA SHIMAGILE
    33 ANET MULLU YINKERATETAL
    EGZIABHER ENDEWOTAK YASKERIK
    TENKOLEGNA KEBA. KE AMHARA KILIL WUTTA. YALEZIYA DEMIK BEZIYAW YIFESAL

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 месяца назад +2

    አማራ የሚያምርበት እንዲህ ነው ዘሜ ቆፍጠን በል እራስህን እየጠበክ አድርስልን ሞት ለባዳ ድል በአንድነት ለቆሞት አማራ ፋኖ

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 2 месяца назад +1

    ነፍራቃ።

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 2 месяца назад

    እባካችሁ ሁላችሁም የፋኖ አመራሮች ለምስኪኑ የአማራህዝብ ስትሉ አንድ ሁኑ መከራዉን አታርዝሙበት ።ይህ ባይሆን ግን የመጀመሪያ የጠላት ሰለባዎች እናንተ ናችሁ ።ለህዝቡም እዘኑለት😢

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 2 месяца назад

    ተመስገን !እንደዚህ ጠላትን ቅስሙን መስበር ነዉ እንጂ።የተሰዉ ጓዶቻችሁን ለአፍታም መርሳት የለባችሁም በፈጠራችሁ

  • @HussenAli-lc4cv
    @HussenAli-lc4cv 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 месяца назад

    ሴራ ነች ድራማ ነው እያለቀሰ ነው ጨምላቃ ውሼታም ፋኖ ያሼንፋል ባንዳ ይውደም

  • @asatube1992
    @asatube1992 2 месяца назад

    Eskender leba banda

  • @Yakobfiraw
    @Yakobfiraw 2 месяца назад

    ወይ ሀብታሙ ሌቦ

  • @Gudeta1219
    @Gudeta1219 2 месяца назад

    እስክንድር ልጆቹ ትግሬ ወልቃይት እራያን ለትግሬ ሊያስበላ የመቸኮላቸው ብዛት እስክንድር ተመረጠ ብሎ ማንም አማራ ሳይሰማ ሳይዘግብ በሚዲያው የዘገበ የTPLF ፉ ጋዜጠኛ እስታሊን /ዛራ ሚዲያን ተመልከቱ ለማረጋገጥ/ ሀብታሙ አያሌው/የኢዜማው መሪ የፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ልጅ በር ለመከፋፈያ በሚያመች በእስክንድር በኩል መላክ እና ፋኖውን እርስ በርሱ ማገዳደልን የሚሰራ ሰው,6ጊዜ ፓርቲ አቋቁሞ የሸጠና ያፈረሰ እያፈረሰ ያለን ሰው,የሱ ፓለቲካ ዘላለም ወልቃይትን እና እራያን እናስመልሳለን ማለት የልጆቹ አያቶች TPLF ለፋሲካ አቅፋይ ሲሄድ እንዳይከፋቸው ብቻ ሳይሆን ወያኔ እንዲመረጥ በገንዘብም የፋኖን ወታደር በገንዘብ አየገዙ በመከፋፈል ወደ ዶላር ያለው እስኬ ሁሉንም አስኮብልሎ ወደራሱ አጠቃሎ የአጠቃላይ የአማራ መሪ ሲሆን ወያኔ የወልቃይትን ጉዳይ አፈር ለማስበላት የሚመቸው ዘመነ ሳይሆን የተቃጠለ ሳምባ የሚመስለው ፋኖ ብሎ መጥራት የማይወደው ብቻ ሳይሆን በመዝገበቃላት ላይም ብትመለከቱ ፋኖ የሚለው ቃል የአማራ አይደለም ብሎ የሚሞግት ፋኖ የሚለውን ስም መጥራት የማይወደው ለዛም አዲሳባን ባላደራ,አዲስ አበቤ,ባልደራስ ለ.ለዲ.,የአራቱም የአማራ ግዛት ወጣቶች የአያት አባቶቻቸውን ስም በጣሊያን 1928ዓ.ም ወረራ ጊዜ ግፉ በዝቶበት ፋኖ/አምርሮ,አይሆንልኝም,እምቢ አሻፈረኝ,በደል ግፍ በዛብኝ,/ብሎ የተነሳ ማንም ሰው ፋነነ እምቢ አልገዛም አለ ነው ትርጉሙ ታዲያ ዛሬስ ጣላያን ሁለት ግዜ ኢት/ን የወረረውና አገደለው የህዝብ ብዛት እና አሁን በብልፅግና የኢትዮጵያውያን መፈናቀል,ዘረኝነት,የኑሮ ውድነት,ረሀብ,የእርስ በርስ ጦርነት ብዛት,በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ህይወት መጥፋት,የአገሪቷ ኢኮኖሚ በውስጥና በውጭ ምስቅልቅል ምክንያት ማሽቆልቆሉን ያየ ኢቶጵያዊ ፈኖ ብሎ ቢፋንን ምንድነው ሀጢያቱ, ገብቶ ተቀላቅሎ ፋኖ ብሎ ላለመጥራት የአማራ ህዝባዊ ግንባር ማለትና የፓርቲውን ሊቀመንበር እራስ መሾም መሪው እንደ6ቱ ፓርቲ ሊቀመንበር እራሱን እያረገ እንደሚያፈርሰው ሁላ የፋኖንም አላማ ሊያፈርስ ሲያቋቁም እንኩዋን አማቻቸው እስክንድርን የአማራ አይከን ነው ምናምን የግንቦት 7/ሀብታሙ አያሌው የብርሀኑ ነጋ የታማኙ ልጅ ብትጠኑ ቼክ &ባላንስ ቢደረጉ ስንት ጉድ አለባቸው ለዚህ ነው እነሱ አንድ ሳይሆኑ በማስመሰል ፋኖ አንድ ሁኑ የሚሉት ያልዘራኸውን አታጭድ አንተ እናንተን አንድ የሚያደርጋችሁ ስለንቦና ሳይኖራችሁ አንድ የማረግ ስለንቦና ከዬት ታመጣላችሁ የማይታሰብ ነው የአማራውን ወጣት ለደሆቹ ኢትዮጵያውያን ብላችሁ አትከፋፍሉን ከምትከፋፍሉን የናንተ እርዳታ ባፍንጫችን ይውጣ።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @GebreDese
    @GebreDese 2 месяца назад

    እስክንድርንአቢይ ከስር የፈታው አማራን በእጁ እንዲ አሰገባለትነው እወቁት

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      መነንስ የፈታው እንዲወጋው ነው ?😂
      ሰገጤ-ጎጤ ?
      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @GebreDese
    @GebreDese 2 месяца назад

    እስክንድርንአቢይ ከስር የፈታው አማራን በእጁ እንዲ አሰገባለትነው እወቁት

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 2 месяца назад

    ባተንትንስ ቢቀርብህስ ዘመነ የተባለ ቡሃቃ የሚከፍልህ ቢቀርብህስ?

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 месяца назад

    በውጭ ሀገር ያላችሁ የፋኖ ደጋፊወች ማሳሰቢያ ለፋኖ የምትደግፉ የእስክድርን ትግል የጠላ የፋኖ አካሄድ ለእስክድር አማራው ያልሆ ለናንተም እንደማይሆን ተረድተን የገንዘብ ድጋፍ እንድታቆሙ ስንል እናሳስባለን በከንቱ ለግለሰብ መወደሻ አትሁኑ።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

  • @minewjal
    @minewjal 2 месяца назад

    የመንግስት ደግነት ለኢንተርነት አበቃችሁ በጥብጡ።ግን ደግሞ አማራ ለአማራ መተላለቅ አስደሳች አይደለም።

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 2 месяца назад

    እንደሴት የሚንሰቀሰቅ መሪ።ቢሞት ይሻለዋል።

  • @MokeAdare
    @MokeAdare 2 месяца назад

    ምኑ ጅል ነው በአማራነቱ የማይኮራ ዝም ብለህ እጅ ስጥ ጥፉተኛ ነህ ይቅርታ ጠይቅ ተማር አማራ ሁን ጌታሁን ካልሆነ ትሸኛለህ አስብ ተምርሃል ብዩ አስባለሁ ተሳስተሃል

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 2 месяца назад

    እስክንድር የተባለ አውሬ ሳናውቀው በራራ ልባችኝ አስጠግተን ዘጠኝ ጊዜ ሸጠን አሁን እሱን የመታገል ግዙፍ ሰራዊት ከብልፅግና አውሬ ሰራዊት በትልቅ አሸናፊነት ግዛታችን አረጋግጠናል ቀሪው ድብቁ ሴረኛ የብልፅግና ኮረቻ እየሆነ የመጣው ታናሹ እስክንድር ላይ ከሽዋ ጀግኖቻችን እንታገለዋለን።

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 месяца назад

      ኧረ ጎጤ አታስፎግሩ !!😂🛑
      ይሄ ሁሉ ሥር የሰደደ ልዩነት በመካከላቸው ካለ ለምን እስከ ድምፅ አሰጣጡ ድረስ በሰላም ተጓዙ ? እንዴትስ የቃል ኪዳን ሰነዱን በሙሉ ድምፅ አፀደቁና ፈረሙ ?
      አጠር አድርገን ሼም ለሸፈተባቸው ጎጤዎች እንዲህ ስንል እንጠይቃለን፦
      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑