የ ማራማዊት አባተ እናትነት ብዙዎችን ያስመረረው የ ጥንዶቹ ድርጊት እና ወንድምና እህት ምን ነካቸው / aser tad
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- የ ማራማዊት አባተ እናትነት ብዙዎችን ያስመረረው የ ጥንዶቹ ድርጊት እና ወንድምና እህት ምን ነካቸው / aser tad
የ EBSTVዋ ዋንቲያ ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት አዳነች አበቤ ጭንቀት እና ቲክቶከሩ የደረሰበት ድብደባ ምክንያት / aser tad
በ ቴዲ አፍሮ CONCERT ላይ ተፈጠረ የተባላው አስደንጋጭ ድርጊት እና የቲክቶከሯ LIVE እብደት / aser tad
የ EBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አምባሳደር የመሆኗ ጉዳይ እና መላዕክቶችን TIKTOK LIVE አስገባለው ያለው ፓስተር ነኝ ባይ / aser tad
#mekdesdebesay #asertad #ebstv
አነጋጋሪው ጉድ ያስባለው ሰርግ በ አዲስ አበባ የ EBSTV ነፃነት ወርቅነህ እና የሳምንቱ የ tiktok ጉድ / aser tad
አሁኑኑ ማስቆም አለብን / aser tad
ቬሮኒካ አዳነ በ ልደቷ ቀን ለሴት አርቲስቶች ያስተላለፈችው መልህክት እና የ አዲሱ አልበሟ ጉዳይ / aser tad / EBS TV
#ቬሮኒካ #asertad #ebstv
🔴የሳምሶን እና ዳጊ እርቅ በፓስተር ቸሬ እና ብዙዎችን ያነጋገረዉ የEBSTVዋ ሉላ ገዙ ቪዲዮ | Dallol Entertainment
🔴 የEBSTVዋ ሉላ ገዙ LIVE ገጠመኝ ና የጆን ዳንኤል ና እስጢፎ Music Tiktok Rost አስቂኝ ቀልዶች Abdu Kiar | Abrelo HD
የቤተሰብ መገናኘት
//የቤተሰብ መገናኘት// የኤፍሬም ታሪክ ተቋጨ ... በመጨረሻም
በአደባባይ ምን ነካቸዉ / Aser Tad / EBSTV
🛑Skat Nati እና ኢትዮዽያ ድሪል...... 😨፣ TikTok Live ሌላ ታሪክ ገብቷል| Seifu on EBS Canada
🔴ከሜሪ ጋር በመጨረሻም ትልቅ ዉሳኔ ወሰንን - የሄሊኮፍተር ማረፊያ ያለዉ ቤት | Dallol Entertainment | EBSTV
🛑ጆን ዳንኤል አዲሱ ዘፈን ...... 😨፣ ትምህርት ቤት ውስጥ እየተካሄደ ያለ ጉድ | Seifu on EBS
የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#money#bank
Ethiopian RUclipsrs 🤯 ONE CHIP CHALLENGE
መንታ አራስ ልጆች ወልዳ በአምስት ቀኗ አረፈችብኝ ... " ጀግናው አባት በአባቶች ቀን ዋዜማ //ቅዳሜን ከሰአት//
//ቤተሰብን ፍለጋ// "አትጨክኚብኝ ልጄ በእናት አይጨከንም … ባለሽበት ሀገር አለሁ በይኝ " /ቅዳሜን ከሰአት/
"120ኪሎ ስለነበርኩ ልብስ አጥቼ አንሶላ መልበስ ነው የቀረኝ ... አሁን በምግብ ቀንሻለሁ" //ስነ ምግብ// በቅዳሜን ከሰአት
ስጋ ሲበላ እንዲህ ካልሆነ ምኑን ተበላ... ድግስ እንዲህ ነው እንጂ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
//የቤተሰብ መገናኘት//"አባቴ መጀመሪያ ሲያቅፈኝ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም..." አባቱን ያገኘው ወጣት //በቅዳሜን ከሰአት//
"ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል" ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት
ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#ebs
#moneymaking #abrelohd #investing
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#twitter_handle
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,tiktok ethiopia,ethiopian comedy,ethiopian tiktok videos this week,tiktok video,ethiopian tiktoker,ethiopian funny tiktok videos,tigray music,ebs drama,ethiopian talk show,ethiopian protestant,funny videos,ehuden be ebs,abreham Asmelash,eritrean movie,ethiopian music,ethiopian movie,oromo music,mezmur protestant,ethiopian movie 2024,addis ababa,ethiopian music 2024,ethiopian drama,new ethiopian music 2024,kitat,ethiopian movie 2024 full movie,new ethiopian movie 2024,,new amharic movies 2024 full movie,bemehal,yebeteseb chewata,lejes,man yashenfal ebs,ethiopian tiktok videos,ethiopian youtubers,ethiopian tiktokers,mensur jemal,ethiopian tiktok,tiktok ethiopia 2024,abrilo,abrelo hd new,abrelo hd youtube,eyoha media,ethio 360,donkey youtube,tiktok video,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,kuzi guni,tiktok ethiopia 2024,ethiopian music 2024
አሲሮ እንኳን ደና መጣህ🎉🎉🎉🎉አሲሮን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
አይዞህ ወንድሜ እኔ በ16 ዓመቴ ነው ስደት የወጣሁት በመሃል ብገባም ተመልሼ አሁንም ስደት ላይ ነኝ ቤተሰብ እየናፈቀን በልበስ እያማረን መጠጣት እያማረን ወቶ መዝናናት እያማረን ግን ኑሮን ለማሸነፍ ብለን ሁሉንም ነገር ዋጥ አድርገን አለን እና አይዞህ ትለምዳለህ አጠገብህ ሰው ባይኖር የዘላለም አባትህ ሰማይና ምድርን የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተህ ጋር ነው ፀልይ ፀሎት ትልቅ ሃይል ነውና እመብርሃን ያሳብህን አሳክታልህ በሰላም ካገርህ ከቤተሰብህ ትቀላቅልህ❤🙏
እኔ በ17 ዓመቴ ነው የተሰደድክኝ አሁንም እዚሁ ነኝ😢😢😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን. አዛኝቷ እያለች. ስደቴን ብዙ ተሰምቶኝ አያውቅም❤🎉
@@TrhasBerhe-px9xw አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ በርቺ እኛ በጣም ጠንካራ ልጆች ነን ከፈጣሪ ጋር ሁሉም ነገር ያልፋል😍❤🙏
HNn
አይዞክ ወንድሜ ሁሉ ነገር ይከብዳል ጠንከር በል እሺ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤
aser አይዞን እስክትለም እንደሆነው በጣም ነው ሚሰማው አውቆ አለው እኔም በርታ ሁሉም ደስ የሚለው በሀገር ነው ❤❤❤❤
የዛሬው አገባብ ይለያል😅😢 አብሽር ❤❤
በጣም ነዉ የምንወድህ ፈታ ነው የምታደረገን ይመችህ ወንድማችን❤❤❤
@አሲሮ በምድር ላይ ስትኖር ከጦርነት ቀጥሎ የሚያሰጠላ ነገር ቢኖር ስደት ነው😢 ለትንሽ ግዜ ነው ከዛ እየለመድከው ያለሀበትን ሁኔታ በፀጋ ትቀበለው እና የቤተሰብ ናፋቆት ብቻ ይቀራል ከዛ እሱን የምትወጣበትን መንገድ እመነኝ ታገኝዋለሁ። ወንድሜ በርታ
ሁሌም ስትገባ አንዳንድ ዘፈን ይዘፈንልን❤
አምሮብሀል አሴሮ
አይዞን ወድሜ እስከምለምደው ነው አሴርየ የኔ ውድ ወድም❤❤
ጨ:. ጨረቃ❤❤❤
በነገራችን ላይ የፈንድቃ ባህላዊ ባለቤት ነው respect him bro
2015 ድሬ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ ።
ድሬዳዋ ፍቅር ነው ❤❤❤❤
አሴሮ ወድሜ እንዳይከፋህ እንዳይደብርህ እግዚአብሄር ከምቶዳቸው ቤተሰቦችህ ጋደኞችህ ጋር ያገናኝሀል
የኔ ፡ ውድ ፡ አይዞህ እኔም የመጣሁ ጌዜ በሳምቱ ነበር መናፈክ የጀመርኩት ግን ስትቆይ የለመዳል እና በረታ ጎበዝ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ ፡ ❤❤
እውነት ከባድ ነው ቻለው❤❤❤
ተው አትላጥብን እንጂ እኛ አንድ እንጀራ ለመብላት ምናየው አቤት አንተኮ እግዚአብሔር ይወድሀል በደና ጊዜ አወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ አንተ ግን ተው እሺ እኖድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጨ ጠበቃ በርታልን
Wow sound
አይዞህ !ትለምደዋለህ በርታ ።
አለን የድሬ ቤተሰቦችክህ ለካ እረ ሀ የሆንከው የድሬ ቤተሰብ ስላለክህ ነው እኔምልጆቼ በጣም ነው የምንወድክ አንተን ብቸሠ ነው የምናየው ብቸኝነት አይሰማክ ብሮ አይዞክ ድሬ አብረን እንሄዳለን ስትመለስ
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
Inkagn dehina mexah Damo ayzoh❤❤❤🎉🎉🎉
1አመት ሲሞላህ ማንም ትዝ አይልህም እስክትለምድ ነው አይዞህ
እውነት ግን አመት ሲሞላ ይለመዳል በጣም ከብዶኛል
አዎ መጀመሪያ ነው ሚከፋህ ለምን መጣው እንዲህ ነው እንዴ እስክትል ስትለምደው ...
እስቲ የሀገሬ ልጆች አግዙኝ
በምድነው ወድምየ
ምን
beru thanks
Welcome back ASER TAD ❤
የመጀመርያ ቀን ናፍቆት ያስቸግርሃል አይዞህ ትለምደዋለህ ወጣ ወጣ በል እራስህን ጭንቀት ውስጥ እንዳትከት የተስማማህ ትመስላለህ ዊንተር ሲመጣ ነው አንተን ማየት ነው የምፈልገው ትዝ ይልህ እንደሆነ ኢትዮጵያ እያለህ ብርድ ነው ብለህ መዓት ልብስ የደርብከው እዚህ እንደዚያ የለም ለማንኛውም አይዞህ
የምር ግን አንተ ልጅ እንደት እንደምወድህ 😍
ወንድሜን አይዞክ ❤
😢😢😢😢አይዞህ አሴር ትለምዳለ ለትንሺ ጊዜ ነው እሺ ሁላችንም እንዲህ ነበርን ፀሎት አድርግ❤❤❤
የኔ ሆደ ብቡ አሴሮ አይዞክ በርታ እሺ
የኔ ጌታ አይዞህ አትባባ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘
የጠፋ ሰው ደሕና ነሕ ወንድሜ በሰላም ነው ይህ
አቦ ይመችክ አሴሮ❤❤❤
በል ያሢሩ ሆዳችን አታሥበሰን አቦ እኛ ምን እንበል በርታ በል ነገ ሌላ ቀን ነው
አይዞል ወንድሜ❤❤❤
yo bro came down
Be strong ok me 16years oK But ivist ethiopia 2 times
ISwer 14years no seemy country and myfamily imiss All❤❤❤
God bless my contry &my family🙏🙏🙏🙏
Dios gracias🙏🙏🙏
ማን እንደ ሀገር እንዳገር ሀገራችን ላይ ሁሉ ነገር የመጀመሪያ ጊዜ በጣም የማይና ፍቅር ነገር ምን አለ ሁሉ ነገር የሚናፍቅ አዲስ ስትሆን በጣም ነው የሚከብደው ስትቆይ ደግሞ ሁሉንም ትረሳለህ አይዞን❤
ስምህ ሚገርመኝ እኔን ብቻ ነው ግን 🙄😁😁 ለማንኛውም በጣም ነው ምወድህ 🥰♥️♥️
አሜን!ማርያማዊትም በልጅ ትባረክ፤የወለደችውንም እግዚአብሔር ያሳድግላት።ግን የተወለደችው(ክርስትና የተነሳችው)ህፃን ሴት ናት ወንድ አይደለም
እናመሰግንሃለን❤❤❤
ayzogn aserrr yegebanal semetuu gen hiwetin yetshale lemadreg mesrat gid new bertaa wedim alem ayzogn egnam wat adergenew eynorin new ❤❤💪💪
ለምርቃቱ አሜን❤😍🙏
አሴሮዬ ሀገሬ አለመኖሬ ከጅብ አስመለጠኝ😊አትዝፈን voiceh😊
ጎበዝ በጣም love
አይዞህ የሰው አገር ይከብዳል ግን ጠንከር በል❤
የሌለ ነው ትፍታ ያልኩበቅ የዛሬ ቪዲዮ 👏👏👏
አይዞህ እስከምትለምደው ነው እንጅ የከበደህ ከለመደህ በሆላ ምንም አይመስልህም ወንድሜ አሴር
እናትና አባቴ በኖሩልኝና ባዶ እጀን በሄድኩ😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
አሲር የምትለብሳቸው በጣም ነው የሚመቹኝ ❤ ላክልኝ ❤ ትሸርቶችህን ❤
አይዞክ ሁሉም ያልፋን ካገሩ የራቀ ያውቀዋን
❤❤❤❤❤ ewnet new Deri
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤💚💛❤️
አይዞህ ወንድም እኔማ የልጆቼ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው😢😢😢😢
አይዞህ አሴ ጠክር እኛም ነገ ዛሬ እያልን ስታመታችን😢
አዲስ ስለሆክነው ውዴዋ እየቆየ ስሄድ ትለምደዋለህ አይዞህ 😢😢😢❤❤❤
ayizoh habb❤
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
Welcome To Atr
Ayezohe eshi😔😔❤❤
Mech new metadew aberen enehadalen
አብሺርእኛየማዳምቅመሞቺአለንምንም6አምእየሄነኝ😢😢
አይዞህ አሴር የመጀመሪያ ሶስትወር አካባቢ
ናፍቆቱ ከበድ ይላል ትለምደዋለህ
Ayzoh yene wendem! You will be fine!!
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄ ልጂ Buze man ጋር እሚመሳሰልብኝ 😅😅😅😅😅
Magbyaulayi segaba yazafanku zafan Batam now mewadu asero enem Batam now betasabochi yanafakugni ulum Nagar yinafikikl ka agarik setota 😢😢😢😢😢😢😢
aseron yamitiwedut👍👍👍👍
❤❤❤አይዞን በርታልኝ
ምርጥ ሀገር
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
Wow wow ❤❤❤❤❤
አይዞህ በርታ እኔም ናፍቀውኛል😢
Ene ye dire lej negn betammm destegna negn🙏🙏🙏
ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayizoh often bel wedenatihim were hagerihim memelesih ayikerim eskeziya Geta yitebikih❤❤❤❤
Ye zarew Contents yemer betam yasekalu,. berta
እይዞህ ወንድሜ
ATR lets go 150K
ዘፈኑ የሌለነው ተመችቶኛል
Best sew♥️
አይዞን 😢😢😢😢😢😢
አይዞን❤❤❤
Absher wendme hulum yalfal eshee. Please be strong bro
Really bro ene sew hager betam bezu amet asslfeyalew betam bezu 1 ken bedenb achawthalew keep contuct
ብሮ አይዞህ እየቆየህ ስትመጣ ትለምደዋለህ፡
Welcome brother
Yedirewoch yetalen❤❤❤❤👆
አይዞን😢
አይዞን አሴሮ እኔ ራሴ ሀገሬ እንዴት እንደናፈቀችኝ የሰፈሬ ድባብ ነወሰ የናፈቀኝ 😔😔
በርታለንን ወንድሜ
eko akabedek en men lebele enem betam nafekewegnl uuuuff😢😢😢
እረ ድምጽ እሴር like like ይደረግ
🔥🔥😍💙
Yes,i was born in harar, so Dira and harara people are free and loving
Be strong bro..
Ayzoh bro ylemedal sdet hola godelonet newu ayzon
አይ አሴር አሳዘንከኝ 8 አመቴ ከኢትዮ ከወጣው ቤተሰቦቼን አይቼ አላቅም ዛሬ ነገ እያልኩ እና አይዞህ አላማህን አሳክተህ ለመመለስ ያብቃህ
እኔ በጣም እረዳካለው የአቶቢስ ተራልጆች እራሱ ናፍቀውሀል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤
😢😊😊😊😊
እኛም እንዲህ አርጎን ነበር አላች ጫልቱ አይዞህ ትለምደዋለህ ከእና መፈጠረቸውም ትረሰቹዋለህ ማለት with out family ❤
enegrachewalew bleh alneber ngerena aser bro
Ayzoh❤❤❤
Down town ተገናኝተን አብረን እናለቅሳለን አብሽር 😂