የተወካዮች ምክር ቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን አጸደቀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 7 месяцев назад +2

    እኔ እስከማውቀው ድረስ የቀበሌ ቤት ውስጥ እየኖሩ የደረሰላቸውን የኮንዶምንየም ቤት በውድ ዋጋ እያከራዩ ነዋሪውን እያሰቃዩ ሚኖሩ እጅግ በጣም ብዙ ኗሪዎች አሉ። ጥብቅ ቁጥጥር መፈጠር አለበት።

    • @701su22
      @701su22 7 месяцев назад

      Bravo mi amor

  • @Mule0411
    @Mule0411 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው። ነገር ግን የቤት ኪራይ ግብር መቀነስ አለበት
    - ከ 2ዓመት በታች መሆን አይችልም የተባለው ጥሩ ጎን ቢኖረውም ለአጭር ጊዜ መከራየት የሚፈልጉ ስዎችን ይጎዳል
    - የግል ትምህርት ቤቶች የተጋነነ ክፍያን አከርካሪውን መምታት ይስፈልጋል። የት/ርት በገንዘብ ሊገዛ አይገባም

  • @HundeAbdii-tv2tm
    @HundeAbdii-tv2tm 7 месяцев назад

    እባካችሁ ድረሱልን እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ

  • @YohannesTesfaye-c1x
    @YohannesTesfaye-c1x 7 месяцев назад

    የንግድ ቤት ኪራይ ደንብ ቢወጣ የሚል ሃሳብ አለኝ ምክንያቱም ሥራ የሚሰራው ለለውጥ ለአገር ገቢ ስለሆነ ሰው ደንብ ቢወጣ መልካም ነው ይላል ህዝቡ

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 7 месяцев назад

    ምኑ ነዉ ቸግሩን እሚፈታዉ ዛሬ እኮ ኮንዶሚንዬም 15 ሽህ ብር ግብትዋል
    እና መንግስት ቆርጦ ዋጋዉን ለምን አይናገርም
    እኔ ጫልቱ ሰሀኒ በጣም እማደቅሽ የህዝብ ልጅ ነሽ
    ስለዚህ ትክክል የሆነ በካሬ ይሄን ያአክ ብለሽ ዉሳኔ ይሰጥ እንጂ አሁን ዉል ስንዋዋል ቸግር ይፈጥራል

  • @Gebre-ma6
    @Gebre-ma6 7 месяцев назад

    መጀመሪያ ሙስና ይጥፋ ።

  • @gebmesm6402
    @gebmesm6402 7 месяцев назад

    እሽ በካሬ ስንት ብር ነዉ እሚከራየዉ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 7 месяцев назад

    Delala eseru

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 7 месяцев назад

    የምትሉት ነገር ምንም አልገባኝ ግልፅ ሆኖ ይብራራ የክራይ ዋጋዉን መንግስት ነዉ የሚያወጣዉ ትላላችሁ በሌላ በኩል ደግሞ አከራይና ተከራይ ተዋዉለዉ ሲመጡ ትክክለኛ ዋጋነዉ ብለን እንይዘዋለን ትላላችሁ የተምታታ ነገር ጭማሪ ላይ መጨመር አይቻልም በአመት መንግስት ካወጣዉ ፐርሰንት ውጪም እያላችሁ ነዉ ስለ የክራይ ገቢ መጠን ስመደበቅም አንስታችሀል ግልፅ ይሁንልን መንግስት ጣልቃ የሚገባዉ በክራይ ዋጋዉ ላይ ነዉ ወይንስ ከተከራየ በኋላ ለሚጨመረዉ ጭማሪ? በትክክል ለህዝቡ ከተጨነቃችሁ ከአከራይ ላይ 35% በላይ የምትወስዱትን ግብር ቀንሱ ቢያንስ ለመኖርያ ቤት ቅናሽ አድርጉ ይህንን ሳታደርጉ የቤት ክራይ የዋጋ ንረትን እናስተካክላለን ማለት ዘበት ነዉ

  • @YohannesTesfaye-c1x
    @YohannesTesfaye-c1x 7 месяцев назад

    የንግድ ቤት ኪራይ ደንብ ቢወጣ የሚል ሃሳብ አለኝ ምክንያቱም ሥራ የሚሰራው ለለውጥ ለአገር ገቢ ስለሆነ ሰው ደንብ ቢወጣ መልካም ነው ይላል ህዝቡ