አቦል ዜና |ሚኒስትሯ ስለ መኖሪያ ቤት/1.5 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች/አዲስ ግንባታ ተጀመረ/አሳሳቢው ነዳጅ/የህገወጥ ግምባታዎች ቅጣት/የትራምፕ አስደንጋጭ ፊርማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 27

  • @SerkalemAbey
    @SerkalemAbey 10 дней назад +2

    ፍትህ የ2005 የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 10 дней назад +2

    አቦል ዜና እናመሰግናለን🎉❤🎉❤ ፍትህ 2005 20/80 ኮዶሚኒዬም ቤት

  • @DaniDani-ow5ei
    @DaniDani-ow5ei 9 дней назад

    አቦል ዜና እናመሠግናለን

  • @haimont9075
    @haimont9075 10 дней назад +2

    ፍትህ ለ 2005 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች

  • @befekaduzerihun6991
    @befekaduzerihun6991 10 дней назад +4

    ፍትህ ለ40/60 2005 ተመዝጋቢዎች

  • @almazgebreselase9533
    @almazgebreselase9533 7 дней назад

    እናመሰግናለን አባላችን ሰለካዳሚንዬም ድምፀ ሰለምትሆነን

  • @molabelay3605
    @molabelay3605 10 дней назад +1

    ፍትህ ለ2005 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች

  • @EdenL-s2o
    @EdenL-s2o 10 дней назад

    አቦል ዜናዎች ምርጦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berhanu-q3n
    @Berhanu-q3n 10 дней назад +2

    ይሄ መንግስት እባብ ነው በሚስጥር ለራሱ ሰዎች የሚሰጣቸው ሰዎች አሉት። የእውነት በቤት ጉዳይ የሚሰሩት ግፍ መድሀኒያለም አንድ ቀን ይፈርዳል ግፋችሁ እየሞላ ነው። ህዝብ የቆጠበበትን ቤት ላልቆጠበ። ህዝቤ ሆይ ምርጫ ሲደርስ አስብበት

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 10 дней назад +1

    በእውነት ስለኮንዶምኔየም ተመዝጋቢዎች ጉዳይ እየሰራችሑ ያላችሑት ግፍ እና በደል እመኑ ዛሬ ላይመሥላችሑ ይችላል በልጆቻችሑ ታዩታላችሑ የዜጋ ብሶት እና እሮሮ ምንም የማይመስላችሑ ከቴም አንዳንድ ማብራሪያ የሚሰጡ በሰው ቁስል ላይ እንጨት እንደመስደድ ይቆጠራል።

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 God bless you

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 10 дней назад +2

    ኧረ መንግስት ለ2005 ኮንዶምኔየም ተመዝጋቢዎች ምን አስቦ ነው ዝም ያለው??????????????
    ማን አለን ለማን አቤት እንበል?????????

  • @samalem-wk7bv
    @samalem-wk7bv 10 дней назад

    ፈጣሪ እችን ምድር ስልቅጥ የሚያደርግ ይዘዝባታ።አንዱ ተትረፍርፎት ጠግቦ እየተፋ አብዛኛው ሰው ችግር እየቆላው......

  • @MunaKadeir-n5e
    @MunaKadeir-n5e 10 дней назад

    1.5 atakalayi qfiya new??

  • @befekaduzerihun6991
    @befekaduzerihun6991 10 дней назад +1

    እረ 40/60 አንድ በሉን የ1985

  • @zukrb12
    @zukrb12 10 дней назад

    Newariwn Fetarin yawkal

  • @MulukenYenealem-m8d
    @MulukenYenealem-m8d 10 дней назад

    Wushet ayalkbachihu

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 10 дней назад

    ተው ቤትን የምታስተዳድሩ ምንም ሊመጣ አይችልም በሚል መረን የለቀቀ የቤት እደላ የቆጠበውን ወደጎን በመተው ግብታዊ ውሳኔ በመወሰን ለፈለጋችሑት የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሑ።

  • @Mulu-gz7ju
    @Mulu-gz7ju 10 дней назад

    ቤት ተመዝጋቢዎችን እባካችሁ ተመልከቱ ::

  • @samalem-wk7bv
    @samalem-wk7bv 10 дней назад

    የሰለቸኝ ቤት ሊገነባነው አየተገነባነው የሚል ዜና ።ቢገነባ ለማነው?talk talk!!!!!ይሰለቻል።!!! ጊዜ

  • @molabelay3605
    @molabelay3605 10 дней назад

    ኦቪድ ሪል ስቴት ለሃፍታሞች ብቻ የተቋቋመ ድርጅት ነው

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 10 дней назад +1

    ለማነዉ ይሰራቹት የት አገር ነዉ ቤት የገነባቹት አረዉሸት ሰለችን ኢትዮጽያዉስ አሁንም ጆራች ደማ በዉሽት 13 አመታት የጠበቁ ነዉ

  • @MeskeremTesfayeBekele
    @MeskeremTesfayeBekele 10 дней назад

    Feth enfelgalen le 2005

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 9 дней назад

    አገዛዙ ወድቋል.ይህንን መስማት ማወቅ
    ብስለት ነበር,የሆነወ ተቃራኒው.በጥፋት ላይ
    ጥፋት ሀገር ታሪክ ባህል ተመረዘ.ወዴት?
    በሰላሙ አገዛዙ ካለበት መውረድ,ለህዝቦች
    መመለስ ያ ውርደት አይደለም.ግን.እውቀት..

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 10 дней назад

    ግን ውሸት አያልቅባችሑም?????

  • @SerkalemAbey
    @SerkalemAbey 10 дней назад +1

    ፍትህ የ2005 የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች

  • @amurshemsu
    @amurshemsu 10 дней назад +1

    ፍትህ ለ2005 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች