ፍትሀዊ ጦርነት ምንድ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 18

  • @FreeEthiopia1787
    @FreeEthiopia1787 Год назад +1

    Sad😢😢😢

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 Год назад +2

    ማርያማዊት ተባርኪ :: እኔም በአንቺ ሁሌም ደስ ይለኛል እንደዚህ እስተምሪያቸው::

  • @saraeb8801
    @saraeb8801 Год назад +1

    God bless you Professor Kalab ❤

  • @hagosteame7087
    @hagosteame7087 Год назад +1

    ከልብሽ ሰው ነሽ ማርያማዊት!
    እኔ ጴንጤ አይደለሁም።ብሆን ኖሮ ግን እንዳንቺ አይነት ነበር የምሆነው።
    እንዳንቺ ኣይነቶቹን ያብዛልን።

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 Год назад +1

    ሰላም ሰላም እህታችን ማርያማዊት

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Год назад +1

    True ✅

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Год назад

    So sad and scary I don’t know which church is he talking about 😢oh lord have mercy 🙏🏾🙏🏾😭🙌🏾

  • @solomoncaleb4640
    @solomoncaleb4640 Год назад

    Mad man

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 Год назад

    እያለ ያለዉ ከ ኀይል ሥላሴ መንግሥት ጀመሮ እስከ ኢህአዴግ ስንስፋፋ ሰይጣናዊ መልእክቶችን ስናሰራጭ አልተነቃብንም ነበር አሁን ግን ራሳችን የ ብልጽግና መንግሥተ ወንጌል ሁነን በግልጽ እየሰራንበት እንደሆነ በሌሎች እምነት ተከታዮች ስለ ተነቃብን ራሳችን መከላከል ግድ ይላል:: የ ሰይጣናዊ የብልጽግና እምነት ተከታዮች ከሌላ የ ካቶሊክ ኦርቶዶክስ የእየሱስ ወንጌላውያን የ አላህ ልጆች ሙስሊሞች ጦርነት እንደሚነሳ እየገለፀልን ነዉ : ወዮልሽ ብልጽግና::

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 Год назад +2

    እንግዳሽ ልበ ንጹህ ነው። ብዙ ህዝብ ባበደበት ሰኣት ሰው ሆኖ የተገኘው ሰው ስለሆነ ዛሬ በሰላም ተኝቶ ያድራል። ማሪያማዊትም ለእውነትና ለሰብኣዊነት ታግለሻል። በሪቺልን!

  • @seyamohammed
    @seyamohammed Год назад +1

    ድል ለማራ እና ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለኦሮሙማ መንግስት

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 9 месяцев назад

    ቀላል ክሊሲፋይ ተደርጋቹሁል ቀናችሁን ጠብቁ

  • @Andrew-hw2wr
    @Andrew-hw2wr Год назад

    እኔ የአብይ ደጋፊ አይደለሁም። በአሁኑ ጊዜ በእስራኤል ያለውን ሁኔታ እንድትገልጽ ያቀረብሻት የተከበረችው የክነሰት አባል፤ በሐማስ የተደረገውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝና፣ እስራኤል የምታደርገውን ራስን የመከላከል ምላሽ በመደገፍ ብዙ አገሮች አቋማቸውን ሲገልጹ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ምንም አይነት አቋም አላሳየም ያለችውን ሐሳብ በመደገፍ ፕሮግራሙን ከጀመርሽ በኋላ፣ ስለ ኢትዮጵያ ባቀረብሽው ቃለ ምልልስ ደግሞ፣ ከወያኔ ዋና መሪዎች አንዱ የሆነው በትግራይ ቴሌቪዥን "መብረቃዊ ጥቃት" በመከላከያ ሠራዊት ላይ የጀመርነው እኛ ነን፤ ብሎ ራሱ የተናገረውንና ዓለም ያወቀውን፣ ጸሐይ የሞቀውን ሐቅ በመካድ፣ ያንን ጦርነት ወያኔ አልጀመረውም የሚለውን ትርክት ደጋፊ ሆነሽ የራስሽን የአንድ ወገን ደጋፊነት በግልጽ አሳይተሻል። ሐማስ በእስራኤል ላይ ያደረገውን ጥቃት በመቃወም የእሥራኤልን ራስን የመከላከል መብት ሰው ሁሉ መደገፍ አለበት ብዬ አምናለሁ። ይሄ አንቺም ደግፈሽ፣ በእስራኤል ፓርላማዋ አባል በኩል ያቀረብሽው አቋም ግን ወያኔ በመከላከያ ሠራዊት ላይ አድርጎት በነበረው፣ ከሐማስ ድርጊት ያላነሰ አሰቃቂ "መብረቃዊ ጥቃት" ላይ መንጸባረቅ ነበረበት። በሌሎችም ሚዲያ ያደረግሽውን ቃለምልልስ ስመለከት በክርስትና ቋንቋ ተሸፍነሽ ወገናዊነትን የምታንጸባርቂ መሆንሽን ነው ማስተዋል የቻልኩት። በTeddy Press በNov 2022 ባደረግሽው ቃለ ምልልስ፣ ሁሉን ወገን ፤ የኢትዮጵያን ሠራዊት፣ የኤርትራን ሠራዊት፣ ፋኖን ወዘተ... ስትቃወሚ የትግራይን ሠራዊት ግን አንድም ቦታ ስትቃወሚ አልሰማሁም። እንዳውም የTDF (ወያኔ) ደጋፊና ጠበቃ ሆነሽ ነው የምትደመጪው። ይሄ double standard ግብዝነት ነው። በመንፈሳዊ ቋንቋ ሽፋን ቤተ ክርስቲያንንም የተቻችሁበት ቃለ ምልልስ፣ ሚዛናዊነት የጎደለው፣ ሁለታችሁም በአንድ ወገን ሆናችሁ፣ አንድ ከበሮ የምትጎስሙበት አስተያየትና ፍረጃ ነው። ከቤ/ክ ተጻፈ ብላችሁ ያቀረባችሁትም ደብዳቤ፣ ጦርነትን የሚደግፍ ሳይሆን፣ "ሰው ሊገድልህና አገርን ሊያፈርስ ሲነሳ" (ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖልም ቢሆን እንሄዳለን ብሎ የተነሳን የፖለቲካ አመራርና ሠራዊት) ዝም የሚል መንግሥት ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው ብዬ አላምንም። መንግሥት ባደረገው ምላሽ በደል አልተፈጸመም ማለት ግን አይቻልም። ደብዳቤውም በአጭሩ የሚያንጸባርቀው ያንን ነው። ይልቁንስ እናንተ የራሳችሁን ወገንተኛነት መርምሩ! ልባችሁ እያወቀ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ለራሳችሁ እንደሚመች እየጠቃቀሳችሁ እራሳችሁን እንደ ክርስቲያን መካሪና ገለልተኛ አድርጋችሁ በግብዝነት አታቅርቡ። ፓስተር ጻድቁም ያለው፣ የአሁኑን መሪዎች በተመለከተ፣ እነዚህን ሰዎች በየቤተ ክርስቲያኖቻችሁ "ምከሯቸው" ነው። ምክንያቱም በክርስትና ስም ብዙ ጥፋት እያጠፉና ሁላችንንም እያሰደቡ ነው። "በእናንተ ምክንያት የእግዚአብሔር ስም በአህዛብ ዘንድ ይሰደባል" ተብሎ እንደ ተጻፈው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

    • @mesfinmekonnen2066
      @mesfinmekonnen2066 Год назад

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ምልከታህንም እንዲሁም የፅሁፍ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፓስተሩ ያሉት እኔ እንደገባኝ መንግስት ከወደቅ እኛም እንወድቃለን ይህም ማለት መንግስታችን የተለየ ጥቅም ስጥቶናል ስለምትሉ እና ስለስጣችሁ እንዲሁም በብዙ ምክንያት ::

  • @Peaceonearthforall
    @Peaceonearthforall Год назад

    This guy is talking that evangelicals are being classified.
    How about the 1,1000,000 plus Tegaru lives and their wealth has vanished because of you ❓️❓️❓️

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 Год назад

    አንች አክራሪ ነሸ ሣዲቅ ሱማሌው ቢያከር ምንአለበት?እቱ