Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ እናበረታታው እኪ50ሺ እናስገባው
እንዴት ነህ ፍቄ። ሁሌም የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች እሰማለው ግን ላይክ አርጌ እንጂ ኮምቼ አላቅም ሁሌም ሴት ልጅ ተበዳይ ነች እሱ ሂወቱ ሲስተካከል ተዋት በጣም ደስ ይላልም በጣም ያሳዝናልም እኛ ሴቶች ለምን ከወንዶች በላይ እደምናፈቅር አይገባኝም ግን ወንዶችን 100/. ማመን እፈሌለብን ነው የሚሰማኝ የፍቄ ቤተሰቦች ይሄን ትስማማላችሁ የሚስማማ በላይክ ያሳየኝ
እንደ አዲሱ አይነት ወንዶች ፈጣሪ በላ ያዉርድባችሁ አጉል ተስፋ እየሰጡ የሴት ህይወት ያበላሻሉ የተረገሙ
ታሪኩን በጣም በጣም ነው የወደድኩት ብዙ ግዜ እከታተልሀለው ዛሬ ግን ይህን ሀሳቤን ሳላስቀምጥ ማለፍ አልቻልኩምሁሉንም ታሪኮች ስሰማቸው ወደ ፊልም ቢቀየሩስ እያልኩኝ ነው የማዳምጣቸው የሀገራችንን የፊልም ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ታሪኮች ናቸው እና እባክህን ጽሁፎችን ወደ ፊልም Project ቀይራቸው 🙏🙏🙏
ምርጥ ታሪክ ነው ሁሌም በደስታ ነው እምሰማው
የምር አስተማሪ ታሪክ 20 ግዜ ነው የሰማሁት የምወደው ታሪክ 👍👍👍👍
ዛሬ 10ኛ ነኝ ሰምቼ እኮምታለሁ እንደተለመደዉ ወንድም ፍቄ እናመሰግናለን♥️😍
በጣም ያሳዝናል ወንድልጅ ምቾቱን ነው የሚጠብቀው በአብዛኛው ሁሌም
ፍቄ እናመሰግናለን ቶቶሎ ናልን ትናፍቀናለህ❤እና ወደ ትረካው ስመለስ ወንዶች የራሳቸው ብቻ እንጂ የኛ መሰበር መከፋት አያሳስባቸዉም ከሺብሬ ግን ትልቅ ትምህርት መውሰድ ያለብን ይመስለኛል ለሁሉም ነገር ትግስት አደረገች እሱም ብቻ ሳይሆን መጨረሻላይ ለመቤት የሠጠቻት መልስ እራሷን ከስብራት አድኗታል እታሪኩ ላይ ያለችው ሴት ምንም እንኳን ጥፋተኛ ብትሆንም ያሁን ግዜ ሴቶች ያገባ ወንድ ላይ መንጠልጠል ፋሺን አድርገውታል የሱ ትዳር የሱ ልጅ ምንም ሳይመስላቸው እንዳለው እያወቁ ከሱ ጋ ፍቅር ይጀምራሉ ለዚህም ጥፋተኛው ወንዱ ቢሆንም ሴቶችም ግን የጥፋቱ ተካፋይ ናቸው ለሴት ልጅ እርህራሄ የለላችሁ የማትታመኑ ውሸታም ወንዶች ፈጣሪ የሂወታችሁን ምስቅልቅል ያውጣው 😢😢😢
በጣም ምርጥ ትረካ ነው እናመሰግናለን!❤እንደ እመቤት ያለ ህይወት ያሳለፉ ሴቶች በጣም ያሳዝናሉ😢
ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ በርታልን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
ምርጥ ታሪክ ነው በርታ😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደስ የሚል ትርካ ነበር በርታልን ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ❤❤❤
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤
ፍቄ እንኩዋን ደህና መጣህ እድሜና ጤናህ ብዝት ይብልልህ
This so ❤amazing Love story ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
እንደዚህ አይነት ወንዶችን እግዚአብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋቸ ባዶ ተስፋ እየሰጡ ይገላሉ
ጀግናሽብሬ እመቤት ልክሥክሥ
የእውነት ይሄ የኔ ታሪክ ነው 😢ግን የተሰበረ ልብ በግዜ ሂደት መጠገኑ አይቀሬ ነው ከልብ አመሰግናለው በርታልኝ
እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው 👍
Betam des yilal😊❤inameseginalen fike😊
Enamesegnalen wendmachin set lij tibebegha nat betwan mafresim mesratm tchlibetalech❤❤❤🎉🎉🎉
በርታልን በጣም ሱሰ ሆነኝ ያንተ ትርካ❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ብዙ ያልተሳካ ፍቅርና የተሰበሩ ልቦች አሉ❤ፍቅር ግን ደስ ሲል😊
Thank you Fikie for this beautiful narration!!!
ፊያሜታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ቶሎቶሎ ኑ❤
የምረ ብዙ ተማረኩበት ለካ መታገሰ ጥሩ ነው
እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ❤
May God give us wisdom like Shibire 🙏🏽
Mert tarik 👍
ይህን ቻናል በጣምነው የምወደው
bertaa❤የሌዘሩን.ታሪክ.አጣሁት.
ወንድ ልጅ ሁሌም ምቾቱን ነው ሚመርጠው ይቅርታ እንኳን አልጠያቀትም😢💔
ድምፅህ ደስ ይላል 😊
እድሜ ልካችንን ወይ ወንዶች ስንል ልንኖር ነው በቃ መች ነው በደላችንን እየተጋትን እምንኖረው
የራሱን ጎጆ እስኪያሞቅ ድረስ መጠቀሚያ ነው ያደረጋት ከሽብሬ ጋር ፍቅር ስይዘው ያአቺን ሚስኪን ካዳት 💔💔💔አይ ወንደ ልጅ 😏😏
Ere betam new yemigermew...lemin tesfa setat hiwotuan betebetech😢😢
Wow nw betam des yelale ke tarku kataye demo demesek berasu wow nw berta
ቱቱቱ ወንዶች😢😢😢😢
Selam fike well come back ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks
Thank you ❤
Wondoch Egizabher yifredbachu kifu nachew ko😢
Welcome brother
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የምሰ ብዙ ተምሬበታለሑ
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
Habibi❤❤❤❤
🙏🔥🙏
ደስ ይላል
Selam wedimi
❤❤❤
ለዚች ፊያሜታ ምትባለለው ደራሲ ግን። ከፍ ያለለ አድናቆቴን አድርስልኝ 😊❤
🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰
አህለን
ትላንትናና ዛሬ ከለቀክ ብዬ ስንት ጊዜ ስገባ ስወጣ እንደነበር ሆንላይን አሁን አገኘሁህ
😂ሰብስክራይብ አላረግሽውም እንዴ ራሱ ቤትሽ ያንኳኳል❤
እኔም ወላ ስንቴ አየሁ ትላት 😮😮😮😮
አድርጌዋለው ግራ ቢገባኝ ነው
እመቤት ተሳስታለች 😮😢
Asemasayochi wedoch😢
Liju gin balga nw
❤❤❤😂😂😂
እመቤት እሔን መገመት ነበረባት
❤❤❤❤❤❤❤
እረ እናበረታታው እኪ50ሺ እናስገባው
እንዴት ነህ ፍቄ። ሁሌም የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች እሰማለው ግን ላይክ አርጌ እንጂ ኮምቼ አላቅም ሁሌም ሴት ልጅ ተበዳይ ነች እሱ ሂወቱ ሲስተካከል ተዋት በጣም ደስ ይላልም በጣም ያሳዝናልም እኛ ሴቶች ለምን ከወንዶች በላይ እደምናፈቅር አይገባኝም ግን ወንዶችን 100/. ማመን እፈሌለብን ነው የሚሰማኝ የፍቄ ቤተሰቦች ይሄን ትስማማላችሁ የሚስማማ በላይክ ያሳየኝ
እንደ አዲሱ አይነት ወንዶች ፈጣሪ በላ ያዉርድባችሁ አጉል ተስፋ እየሰጡ የሴት ህይወት ያበላሻሉ የተረገሙ
ታሪኩን በጣም በጣም ነው የወደድኩት ብዙ ግዜ እከታተልሀለው ዛሬ ግን ይህን ሀሳቤን ሳላስቀምጥ ማለፍ አልቻልኩም
ሁሉንም ታሪኮች ስሰማቸው ወደ ፊልም ቢቀየሩስ እያልኩኝ ነው የማዳምጣቸው የሀገራችንን የፊልም ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ የሚችሉ ታሪኮች ናቸው እና እባክህን ጽሁፎችን ወደ ፊልም Project ቀይራቸው 🙏🙏🙏
ምርጥ ታሪክ ነው ሁሌም በደስታ ነው እምሰማው
የምር አስተማሪ ታሪክ 20 ግዜ ነው የሰማሁት የምወደው ታሪክ 👍👍👍👍
ዛሬ 10ኛ ነኝ ሰምቼ እኮምታለሁ እንደተለመደዉ ወንድም ፍቄ እናመሰግናለን♥️😍
በጣም ያሳዝናል ወንድልጅ ምቾቱን ነው የሚጠብቀው በአብዛኛው ሁሌም
ፍቄ እናመሰግናለን ቶቶሎ ናልን ትናፍቀናለህ❤እና ወደ ትረካው ስመለስ ወንዶች የራሳቸው ብቻ እንጂ የኛ መሰበር መከፋት አያሳስባቸዉም ከሺብሬ ግን ትልቅ ትምህርት መውሰድ ያለብን ይመስለኛል ለሁሉም ነገር ትግስት አደረገች እሱም ብቻ ሳይሆን መጨረሻላይ ለመቤት የሠጠቻት መልስ እራሷን ከስብራት አድኗታል እታሪኩ ላይ ያለችው ሴት ምንም እንኳን ጥፋተኛ ብትሆንም ያሁን ግዜ ሴቶች ያገባ ወንድ ላይ መንጠልጠል ፋሺን አድርገውታል የሱ ትዳር የሱ ልጅ ምንም ሳይመስላቸው እንዳለው እያወቁ ከሱ ጋ ፍቅር ይጀምራሉ ለዚህም ጥፋተኛው ወንዱ ቢሆንም ሴቶችም ግን የጥፋቱ ተካፋይ ናቸው ለሴት ልጅ እርህራሄ የለላችሁ የማትታመኑ ውሸታም ወንዶች ፈጣሪ የሂወታችሁን ምስቅልቅል ያውጣው 😢😢😢
በጣም ምርጥ ትረካ ነው እናመሰግናለን!❤
እንደ እመቤት ያለ ህይወት ያሳለፉ ሴቶች በጣም ያሳዝናሉ😢
ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ በርታልን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
ምርጥ ታሪክ ነው በርታ😊
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደስ የሚል ትርካ ነበር በርታልን ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ❤❤❤
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤
ፍቄ እንኩዋን ደህና መጣህ እድሜና ጤናህ ብዝት ይብልልህ
This so ❤amazing Love story ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
እንደዚህ አይነት ወንዶችን እግዚአብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋቸ ባዶ ተስፋ እየሰጡ ይገላሉ
ጀግናሽብሬ እመቤት ልክሥክሥ
የእውነት ይሄ የኔ ታሪክ ነው 😢ግን የተሰበረ ልብ በግዜ ሂደት መጠገኑ አይቀሬ ነው ከልብ አመሰግናለው በርታልኝ
እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው 👍
Betam des yilal😊❤inameseginalen fike😊
Enamesegnalen wendmachin set lij tibebegha nat betwan mafresim mesratm tchlibetalech❤❤❤🎉🎉🎉
በርታልን በጣም ሱሰ ሆነኝ ያንተ ትርካ❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ብዙ ያልተሳካ ፍቅርና የተሰበሩ ልቦች አሉ❤
ፍቅር ግን ደስ ሲል😊